ጠዋት ቀድሞ መነሳት በproductivity ላይ ምን ለውጥ ያመጣል ብላችሁ ታስባላችሁ?
Anonymous Poll
35%
ስራዬን በሰዓቱ እንድጨርስ ይረዳኛል ✅
31%
የአእምሮ ሰላምና ትኩረት ይሰጠኛል 🧘♂️
8%
ብዙም ልዩነት የለውም (የለሊት ሰው ነኝ) 🦉
25%
ገና እየሞከርኩ ነው (ውጤቱን አላየሁትም) 😅
❤3
📚 Book Recommendation
"$100M Leads"- በ Alex Hormozi
ይህ መጽሐፍ ለኤጀንሲ ባለቤቶች እና ለማርኬቲንግ ባለሙያዎች የግድ መነበብ ያለበት ነው፤ ምንም አይነት "motivation" የለውም!
እንደውም:-
👉እንዴት የማናውቃቸን ሰዎች እኛን ፈልገው እንዲመጡ እንደምናደርግ
👉ውጤታማ የማስታወቂያ ኮፒ (Ad Copy) አጻጻፍ ስልቶችን
✅እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስራን ወደ ትልቅ ቢዝነስ ለመቀየር የሚያስፈልጉ ተግባራዊ እርምጃዎችን በግልጽ ያሳያል።
ለምን recommend አረኳችሁ? አላስፈላጊ ወሬ የሌለውና ቀጥታ በዳታ እና በውጤት ላይ ያተኮረ ስለሆነ🔥

❤7🔥5
❤10👍1😁1
በቀን 12 ሰዓት መስራት "ጀግንነት" ሳይሆን የስትራቴጂ ስህተት ነው! 🚫
እውነታው ግን 99% የሚሆኑው ሰዎች የሚወድቁበት ወጥመድ ውስጥ ገብታችኋል ፤
ይኸውም፦ "Busy" መሆንን "Productive" ከመሆን ጋር ማምታታት ነው።
አንድ ትልቅ እውነት አለ፦ Peak Performance የሚመጣው በጡንቻ ሳይሆን በሲስተም (Systems) ነው💪
ከድካም ወጥቼ ውጤቴን እጥፍ ያደረጉልኝን 5 የ1% ስትራቴጂዎች በአዲሱ ቪዲዮዬ ዘርዝሬያቸዋለሁ፦
🔗 Watch here፦ https://youtu.be/mAllO-DZEBU

❤13👍4
ከስራችን በስተጀርባ ምን እያየን ነው?
ብዙ ሰው ሰኞን የሚጀምረው "ዛሬ ምን ልስራ?" ብሎ ነው፤ የ Awraq Hustle Hub ቤተሰቦች ግን መጠየቅ ያለባቸው ጥያቄ ሌላ ነው፦
👉"ዛሬ በገበያው ውስጥ ሁሉም የሚያየው፣ ግን ማንም ትኩረት ያልሰጠው ክፍተት (Gap) ምንድነው?
እውነተኛው የቢዝነስ እድገት የሚመጣው ጠንክሮ በመስራት ብቻ ሳይሆን፤
👉ሌሎች በቸልታ የሚያልፉትን ነገር ቀድሞ በመረዳት ነው!
👉ሰዎች ምን ላይ እያማረሩ ነው?
👉የትኛው አሰራር ነው አሰልቺና ጊዜ የሚፈጅ የሆነው? (ያ አዲስ የቢዝነስ ሃሳብ ነው!
👉በዙሪያችን ያሉት ሰዎች በብዛት የሚጠቀሙት ግን መሻሻል ያለበት አገልግሎት የቱ ነው?
📌የዛሬው የቤት ስራ
፦ዛሬ ስራ ስትሰሩ ወይም መንገድ ላይ ስትጓዙ አንድ ለየት ያለ
🤔"ለምን እንዲህ ሆነ?" የምትሉትን ነገር አስተውሉ።
ያ አስተያየታችሁ ነገ የትልቅ ፕሮጀክት መጀመሪያ ሊሆን ይችላል።

🔥10❤8
📌 Saved Messages-ን በዚህ መልኩ ተጠቀሙት
ሁላችንም የሆነ ጠቃሚ ነገር ስናገኝ Saved Messages ላይ "Forward" እናደርጋለን፤ ግን በኋላ ስንፈልገው አናገኘውም፤ ሰዓት እናባክናለን!
ይሄን ቀላል ነገር ሞክሩት፦
👉ማንኛውንም ነገር ሴቭ ስታደርጉ ከስሩ #Hashtag ጨምሩበት።
✅ጥሩ የቪዲዮ ሃሳብ ከሆነ፡ #Content
✅የማርኬቲንግ ትምህርት ከሆነ፡ #Marketing
✅ለወደፊት የምታነቡት ከሆነ፡ #ReadLater
በኋላ ላይ Search ምልክቷን ነክታችሁ Hashtag-ን ስትጫኑ፤ የፈለጋችሁት ነገር ተከታትሎ ይመጣል።
ጥቅሙ፦ ጭንቅላታችሁ ነገሮችን "የቱ ጋር ነበር?" ብሎ ከመጨነቅ ነፃ ይሆናል፤ ለስራችሁ ስትቀመጡ ደግሞ የት መጀመር እንዳለባችሁ ግልጽ ይሆንላችኋል።

👏20❤11
ተማሪ ሆናችሁ የያዛችሁትን skill ወደ ገቢ መቀየር (Freelancing) የገንዘብ ነፃነትን ከመስጠቱም በላይ ለወደፊት የሙያ ህይወታችሁ ትልቅ መሰረት ይጥላል።
ይህ መመሪያ አላስፈላጊ ውጣ ውረዶችን ቀንሳችሁ በቀጥታ ወደ ስራ እንድትገቡ የሚረዳችሁ ነው።👇
https://www.tiktok.com/@lamlak_/video/7618233294374669589?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7585932136604386817
ይህ መመሪያ አላስፈላጊ ውጣ ውረዶችን ቀንሳችሁ በቀጥታ ወደ ስራ እንድትገቡ የሚረዳችሁ ነው።👇
https://www.tiktok.com/@lamlak_/video/7618233294374669589?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7585932136604386817
❤5
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ትልቅ እድል ይዘንላችሁ መተናል🙌
ተማሪ ሆናችሁ በእጃችሁ ያለውን ስልክና ኢንተርኔት ተጠቅማችሁ የራሳችሁን ገቢ መፍጠር የምትችሉበትን መንገድ ከ AAU Men's partnership club ጋር በመተባበር ልናሳያችሁ ዝግጁ ነን።
🔥 በተጨማሪም ለተሳታፊዎች የሚሆን የ10,000 ብር ሽልማት (Giveaway) አዘጋጅተናል!
በፕሮግራሙ የምንማራቸው፦
✅የFreelance አስተሳሰብ (Mindset)
✅ገቢ የሚያስገኙ የክህሎት አይነቶች
✅ደንበኞችን የት ማግኘት ይቻላል?
✅የግል ብራንድን መገንባት
📌የመጀመሪያውን client እንዴት ማግኘት እንደምንችል?
📍 ቦታ፦ AAU ማንዴላ ሆል (Mandela Hall)
📅 ቀን፦ ቅዳሜ(March 21)
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 LT ጀምሮ
⚠️ ልዩ ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ከዩኒቨርሲቲው ውጭ ላላችሁ ተማሪዎችም ክፍት ነው፤ መታወቂያችሁን ይዛችሁ በመምጣት መሳተፍ ትችላላችሁ።
ለመመዝገብ 👇
https://awraq-workshop.vercel.app/

❤5🔥2👏2🥰1
“ምን እንደምፈልግ አላውቅም” ብላችሁ አታውቁም?
ብዙዎቻችን ጓደኞቻችን ወይም LinkedIn ላይ የምናያቸው ሰዎች ሁሉ የሕይወት ካርታቸው የተሳለላቸው ይመስለናል።
ሁሉም ሰው "Scaling" እያደረገ፣ እያደገ ወይም እየገነባ እንደሆነ እናስባለን፤እኛ ግን ጭጋግ ውስጥ የቆምን ይመስለናል።
ግን ችግሩ መንገዱ መጥፋቱ ሳይሆን፣ አንድ እርምጃ ለመራመድ "በቂ እርግጠኝነት" እስክናገኝ መጠበቃችን ቢሆንስ 🤔
"ፍጹም የሆነውን መንገድ" የመጠበቅ አባዜ እንዴት ወደ ኋላ እንደሚያስቀረን እና ካለንበት ጭጋግ ወጥተን እንዴት አቅጣጫችንን እንደምናገኝ በዝርዝር እናውራ
watch here👇
https://youtu.be/flKZ2TGHGHU

❤2🔥2
ያላችሁን skill ወደ ገቢ ለመቀየር እና የfreelance ስራ ለመጀመር ዝግጁ ናችሁ?
Anonymous Poll
53%
አዎ! የግድ መሳተፍ አለብኝ 🔥
19%
ተጨማሪ መረጃ እፈልጋለሁ ℹ️
10%
በጣም ፍላጎት አለኝ፣ ቦታዬን አስይዣለሁ ✅
18%
ገና እያሰብኩበት ነው 🤔
❤3
ቆጠራው ተጀምሯል... 2 ቀናት ብቻ!
የቅዳሜው workshop የአስተሳሰብ ለውጥ ብቻ ሳይሆን የኪስ ለውጥም የሚጀምርበት ነው🙌
በማንዴላ አዳራሽ ተገናኝተን ስለ ዲጂታል ገቢ እናወራለን።
🎁 የ 10,000 ብር ሽልማት!
🎓 ከAAU ውጭ ላሉ ተማሪዎችም ክፍት ነው (መታወቂያ እንዳትረሱ)
እዚሁ በመመዝገብ ቦታችሁን ያዙ👇
https://awraq-workshop.vercel.app/
የቅዳሜው workshop የአስተሳሰብ ለውጥ ብቻ ሳይሆን የኪስ ለውጥም የሚጀምርበት ነው🙌
በማንዴላ አዳራሽ ተገናኝተን ስለ ዲጂታል ገቢ እናወራለን።
🎁 የ 10,000 ብር ሽልማት!
🎓 ከAAU ውጭ ላሉ ተማሪዎችም ክፍት ነው (መታወቂያ እንዳትረሱ)
እዚሁ በመመዝገብ ቦታችሁን ያዙ👇
https://awraq-workshop.vercel.app/
❤11
ነገ በዚህ ሰዓት... ማንዴላ አዳራሽ እንገናኛለን!
ብዙ ተማሪዎች የሚመረቁት በዲግሪ ብቻ ነው፤ ጥቂቶቹ ግን በskill፤ በገቢ እና በተሞክሮ ጭምር ይመረቃሉ። እናንተ የየትኛው ወገን መሆን ትፈልጋላችሁ?
ነገ ቅዳሜ፣ በካምፓስ ቆይታችሁ እንዴት የገንዘብ ነፃነትን መገንባት እንደምትችሉ በተግባር የምናይበት ቀን ነው።
ለምን መምጣት አለባችሁ?
የአስተሳሰብ ለውጥ (Mindset Shift)
የskill ዝርዝራችሁን ወደ ብር የመቀየር ጥበብ
የ10,000 ብር ሽልማት! 💰
📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (6 ኪሎ) - ማንዴላ አዳራሽ
📅 ቀን፦ ነገ ቅዳሜ
📌 ለAAU ተማሪዎች ያልሆናችሁ፦ መታወቂያችሁን መያዝ እንዳትረሱ!
ቦታችሁን አሁኑኑ ያዙ👇
🔗 https://awraq-workshop.vercel.app/

👍5🔥2
ተማሪ እያላችሁ ገቢ መፍጠር "ህልም" ሳይሆን "Skill" ነው!
ያንን Skill እንዴት እንደምትገነቡ ዛሬ እናሳያችኋለን🙌
ዛሬ ቅዳሜ
ማንዴላ አዳራሽ (6 ኪሎ)
መታወቂያ መያዝ እንዳይረሳ!
ያልተመዘገባችሁ እዚሁ ተመዝገቡ👇
https://awraq-workshop.vercel.app/
ያንን Skill እንዴት እንደምትገነቡ ዛሬ እናሳያችኋለን🙌
ዛሬ ቅዳሜ
ማንዴላ አዳራሽ (6 ኪሎ)
መታወቂያ መያዝ እንዳይረሳ!
ያልተመዘገባችሁ እዚሁ ተመዝገቡ👇
https://awraq-workshop.vercel.app/
❤9🔥1