''ታታሪ ነኝ... ግን ለውጥ የለም።"
ይህ የብዙዎቻችን ትልቁ ወጥመድ ነው፤ ቪዲዮ እናያለን፤ ጥቅሶችን እናነባለን በሃሳብ እንነሳሳለን-ግን ህይወታችን ባለችበት ትቆማለች።
Jim Rohn አንድ እውነት አስተምሮኛል፦
"ምንም ነገር ካልቀየርክ፣ የሚቀጥሉት 5 ዓመታትህ ልክ እንደ ባለፉት 5 ዓመታት ይሆኑብሃል።"
ያንን አሰልቺ አዙሪት የሰበርኩባቸውንና በስራዬ ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጡልኝን 5 መሠረታዊ ህጎች አካፍላችኋለሁ።
ከመነሳሳት ባለፈ ውጤት ለናፈቀው ሰው!
Watch here👇
https://www.youtube.com/watch?v=qN8mnA0GOXs&t=35s

❤9👍3
"Success is nothing more than a few simple disciplines, practiced every day."👇
https://youtu.be/qN8mnA0GOXs?si=vfjfxooXw_X_pLZ7

❤3👏3
ለምንድነው ጀማሪዎች መጀመሪያ "በነጻ" መስራት ያለባቸው? 🎁
ብዙ ሰው "በነጻ መስራት ድካም ነው" ይላል፤ ግን እንደ ማርኬተር ትልቁ ሀብት Portfolio እና Trust ነው።
ለምን በነጻ እንሰራለን?
1,Risk የለም፦ client "ካልሰራውስ?" ብሎ አይሰጋም፤ እድሉን ቶሎ ይሰጠናል።
2,Social Proof፦ "ይሄን ሰርቻለሁ" የምንለው ውጤትና ምስክርነት (Testimonial) ይኖረናል።
3,Confidence፦ በራሳችን ነጻ ጊዜ የተለማመድነውን ለሚቀጥለው ትልቅ ከፋይ clint በልበ ሙሉነት መስራት እንችላለን ።
ባጭሩ፦ ዛሬ በነጻ የምንሰጠው አገልግሎት፣ ነገ በውድ የምንሸጥበት "ማስረጃችን" ነው!
መጀመሪያ Value እንስጥ፤ ከዚያ ገንዘቡ ራሱ ይመጣል!

❤15🔥7👏2🥰1
ከዝም ዝምታ... በውጤት የሚጮህ Content!
ብዙዎቻችን ሶሻል ሚዲያ ላይ ፖስት የምናደርገው ዝም ብሎ 'ለመታየት' ብቻ ነው፤ ግን እውነታው ይሄ ነው፦
ሰዎች እንዲገዙን ከመጠየቃችን በፊት፣ እንዲያምኑን ማድረግ አለብን!
Content Marketing ማለት መጮህ ሳይሆን መርዳት ነው፤ ሽያጭ የትግል ውጤት ሳይሆን፣ የፈጠርነው እሴት (Value) ውጤት መሆን አለበት።
Watch here full guide content marketing
👉https://youtu.be/JDy-hQzMurM

🔥5👏1
“Why not you?”
- Why not you ለዲሲፕሊናችሁ ሁሉም ሰው የሚያከብራችሁ ሰዎች መሆን?
-Why not you የሕይወታችሁን አቅጣጫ የሚቀይረውን የንግድ ሥራ መገንባት?
-Why not you ሌሎች ለመጀመር የሚፈሩትን ሙያ ጠንቅቃችሁ ማወቅ?
እያንዳንዱ ሳምንት በተመሳሳይ 168 ሰዓታት ይጀምራል። ልዩነቱ ግን ዕድል አይደለም።
ልዩነቱ የውሳኔ ጉዳይ ነው።
አብዛኛው ሰው "ፍጹም" የሆነውን ጊዜ ይጠብቃል።
አሸናፊዎች ግን በሆነ ተራ የሰኞ ጠዋት ይጀምራሉ።
ስለዚህ ዛሬ ራሳችሁን እንዲህ ብላችሁ ጠይቁ፦
Why not me ቀድማችሁ መነሳት?
Why not me ተጨማሪ ጥረት ማድረግ?
Why not me ለሌሎች ምሳሌ መሆን?
የወደፊት ሕይወታችን ፈቃድ እየጠበቀ አይደለም። እርምጃችንን እንጂ።
መልካም ሳምንት❤️

👏15🤝5👍2❤1
ጠዋት ቀድሞ መነሳት በproductivity ላይ ምን ለውጥ ያመጣል ብላችሁ ታስባላችሁ?
Anonymous Poll
35%
ስራዬን በሰዓቱ እንድጨርስ ይረዳኛል ✅
31%
የአእምሮ ሰላምና ትኩረት ይሰጠኛል 🧘♂️
8%
ብዙም ልዩነት የለውም (የለሊት ሰው ነኝ) 🦉
25%
ገና እየሞከርኩ ነው (ውጤቱን አላየሁትም) 😅
❤3
📚 Book Recommendation
"$100M Leads"- በ Alex Hormozi
ይህ መጽሐፍ ለኤጀንሲ ባለቤቶች እና ለማርኬቲንግ ባለሙያዎች የግድ መነበብ ያለበት ነው፤ ምንም አይነት "motivation" የለውም!
እንደውም:-
👉እንዴት የማናውቃቸን ሰዎች እኛን ፈልገው እንዲመጡ እንደምናደርግ
👉ውጤታማ የማስታወቂያ ኮፒ (Ad Copy) አጻጻፍ ስልቶችን
✅እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስራን ወደ ትልቅ ቢዝነስ ለመቀየር የሚያስፈልጉ ተግባራዊ እርምጃዎችን በግልጽ ያሳያል።
ለምን recommend አረኳችሁ? አላስፈላጊ ወሬ የሌለውና ቀጥታ በዳታ እና በውጤት ላይ ያተኮረ ስለሆነ🔥

❤7🔥5
❤10👍1😁1
በቀን 12 ሰዓት መስራት "ጀግንነት" ሳይሆን የስትራቴጂ ስህተት ነው! 🚫
እውነታው ግን 99% የሚሆኑው ሰዎች የሚወድቁበት ወጥመድ ውስጥ ገብታችኋል ፤
ይኸውም፦ "Busy" መሆንን "Productive" ከመሆን ጋር ማምታታት ነው።
አንድ ትልቅ እውነት አለ፦ Peak Performance የሚመጣው በጡንቻ ሳይሆን በሲስተም (Systems) ነው💪
ከድካም ወጥቼ ውጤቴን እጥፍ ያደረጉልኝን 5 የ1% ስትራቴጂዎች በአዲሱ ቪዲዮዬ ዘርዝሬያቸዋለሁ፦
🔗 Watch here፦ https://youtu.be/mAllO-DZEBU

❤13👍4
ከስራችን በስተጀርባ ምን እያየን ነው?
ብዙ ሰው ሰኞን የሚጀምረው "ዛሬ ምን ልስራ?" ብሎ ነው፤ የ Awraq Hustle Hub ቤተሰቦች ግን መጠየቅ ያለባቸው ጥያቄ ሌላ ነው፦
👉"ዛሬ በገበያው ውስጥ ሁሉም የሚያየው፣ ግን ማንም ትኩረት ያልሰጠው ክፍተት (Gap) ምንድነው?
እውነተኛው የቢዝነስ እድገት የሚመጣው ጠንክሮ በመስራት ብቻ ሳይሆን፤
👉ሌሎች በቸልታ የሚያልፉትን ነገር ቀድሞ በመረዳት ነው!
👉ሰዎች ምን ላይ እያማረሩ ነው?
👉የትኛው አሰራር ነው አሰልቺና ጊዜ የሚፈጅ የሆነው? (ያ አዲስ የቢዝነስ ሃሳብ ነው!
👉በዙሪያችን ያሉት ሰዎች በብዛት የሚጠቀሙት ግን መሻሻል ያለበት አገልግሎት የቱ ነው?
📌የዛሬው የቤት ስራ
፦ዛሬ ስራ ስትሰሩ ወይም መንገድ ላይ ስትጓዙ አንድ ለየት ያለ
🤔"ለምን እንዲህ ሆነ?" የምትሉትን ነገር አስተውሉ።
ያ አስተያየታችሁ ነገ የትልቅ ፕሮጀክት መጀመሪያ ሊሆን ይችላል።

🔥10❤8
📌 Saved Messages-ን በዚህ መልኩ ተጠቀሙት
ሁላችንም የሆነ ጠቃሚ ነገር ስናገኝ Saved Messages ላይ "Forward" እናደርጋለን፤ ግን በኋላ ስንፈልገው አናገኘውም፤ ሰዓት እናባክናለን!
ይሄን ቀላል ነገር ሞክሩት፦
👉ማንኛውንም ነገር ሴቭ ስታደርጉ ከስሩ #Hashtag ጨምሩበት።
✅ጥሩ የቪዲዮ ሃሳብ ከሆነ፡ #Content
✅የማርኬቲንግ ትምህርት ከሆነ፡ #Marketing
✅ለወደፊት የምታነቡት ከሆነ፡ #ReadLater
በኋላ ላይ Search ምልክቷን ነክታችሁ Hashtag-ን ስትጫኑ፤ የፈለጋችሁት ነገር ተከታትሎ ይመጣል።
ጥቅሙ፦ ጭንቅላታችሁ ነገሮችን "የቱ ጋር ነበር?" ብሎ ከመጨነቅ ነፃ ይሆናል፤ ለስራችሁ ስትቀመጡ ደግሞ የት መጀመር እንዳለባችሁ ግልጽ ይሆንላችኋል።

👏20❤11
ተማሪ ሆናችሁ የያዛችሁትን skill ወደ ገቢ መቀየር (Freelancing) የገንዘብ ነፃነትን ከመስጠቱም በላይ ለወደፊት የሙያ ህይወታችሁ ትልቅ መሰረት ይጥላል።
ይህ መመሪያ አላስፈላጊ ውጣ ውረዶችን ቀንሳችሁ በቀጥታ ወደ ስራ እንድትገቡ የሚረዳችሁ ነው።👇
https://www.tiktok.com/@lamlak_/video/7618233294374669589?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7585932136604386817

❤5
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ትልቅ እድል ይዘንላችሁ መተናል🙌
ተማሪ ሆናችሁ በእጃችሁ ያለውን ስልክና ኢንተርኔት ተጠቅማችሁ የራሳችሁን ገቢ መፍጠር የምትችሉበትን መንገድ ከ AAU Men's partnership club ጋር በመተባበር ልናሳያችሁ ዝግጁ ነን።
🔥 በተጨማሪም ለተሳታፊዎች የሚሆን የ10,000 ብር ሽልማት (Giveaway) አዘጋጅተናል!
በፕሮግራሙ የምንማራቸው፦
✅የFreelance አስተሳሰብ (Mindset)
✅ገቢ የሚያስገኙ የክህሎት አይነቶች
✅ደንበኞችን የት ማግኘት ይቻላል?
✅የግል ብራንድን መገንባት
📌የመጀመሪያውን client እንዴት ማግኘት እንደምንችል?
📍 ቦታ፦ AAU ማንዴላ ሆል (Mandela Hall)
📅 ቀን፦ ቅዳሜ(March 21)
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 LT ጀምሮ
⚠️ ልዩ ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ከዩኒቨርሲቲው ውጭ ላላችሁ ተማሪዎችም ክፍት ነው፤ መታወቂያችሁን ይዛችሁ በመምጣት መሳተፍ ትችላላችሁ።
ለመመዝገብ 👇
https://awraq-workshop.vercel.app/

❤5🔥2👏2🥰1
“ምን እንደምፈልግ አላውቅም” ብላችሁ አታውቁም?
ብዙዎቻችን ጓደኞቻችን ወይም LinkedIn ላይ የምናያቸው ሰዎች ሁሉ የሕይወት ካርታቸው የተሳለላቸው ይመስለናል።
ሁሉም ሰው "Scaling" እያደረገ፣ እያደገ ወይም እየገነባ እንደሆነ እናስባለን፤እኛ ግን ጭጋግ ውስጥ የቆምን ይመስለናል።
ግን ችግሩ መንገዱ መጥፋቱ ሳይሆን፣ አንድ እርምጃ ለመራመድ "በቂ እርግጠኝነት" እስክናገኝ መጠበቃችን ቢሆንስ 🤔
"ፍጹም የሆነውን መንገድ" የመጠበቅ አባዜ እንዴት ወደ ኋላ እንደሚያስቀረን እና ካለንበት ጭጋግ ወጥተን እንዴት አቅጣጫችንን እንደምናገኝ በዝርዝር እናውራ
watch here👇
https://youtu.be/flKZ2TGHGHU

❤2🔥2
ያላችሁን skill ወደ ገቢ ለመቀየር እና የfreelance ስራ ለመጀመር ዝግጁ ናችሁ?
Anonymous Poll
53%
አዎ! የግድ መሳተፍ አለብኝ 🔥
19%
ተጨማሪ መረጃ እፈልጋለሁ ℹ️
10%
በጣም ፍላጎት አለኝ፣ ቦታዬን አስይዣለሁ ✅
18%
ገና እያሰብኩበት ነው 🤔
❤3