Awash Insurance
4.08K subscribers
1.11K photos
18 videos
104 links
The leading private Insurance Company in Ethiopia
Website: www.awashinsurance.com
Email: aic@awashinsurance.com
Phone: +251 115 570 001
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Baga Jala Bultii Ayyaana Irreecha Hora Finfinneetiin Isin Gahe
#Ayyaana_Gaarii
#Inshuraansii_Awaash
#Isin_waliin..
👍7👎1
#መልካም_የሥራ_ሳምንት!
ያቀዱትን ሁሉ የሚያሳኩበት ስኬታማ የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!
#አዋሽኢንሹራንስ
#ከእርስዎጋር
======================
Torban kun kan waan karoorsitan hinda itti raawwattan isiniif haa ta'u!
#Torban_hojii_gaarii_isiniif_haa ta'u!
#Inshuraansii_Awaash
#Isin_waliin...
❤14
#ጁመዓሙባረክ!
የሰላም ተካፉል አገልግሎታችንን በመጠቀም በትብብር መርህ ላይ ተመስርቶ የሚሰጠውን የመድን ዋስትና በመቀላቀል ጠንካራ ማህበራዊ ትስስር እየገነቡ፣ ለንብረትዎ እና ለንግድዎ አስተማማኝ ከለላ ያግኙ!
#ጁመዓሙባረክ!
#አዋሽኢንሹራንስ
#ከርስዎጋር...
==========
#Jumu'aa Mubaarak!
Tajaajila inshuraansii Salaam Takaaful, qajeelfama waltumsuu irratti hundaa'ee kennamu irraa qooda fudhachuun jireeenya hawaasummaa cimaa ijaarrachaa, qabeenyaa fi daldala keessaniif wabii amansiisaa tolfadhaa.
#Inshuraansii Awaash
# isinwaliin
❤7🙏6
ወደ ተለያዩ የአለማችን መዳረሻዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚያደርጉት በረራ፣
አስተማማኝ የጉዞ መድን ሽፋን ለመስጠት አዋሽ ኢንሹራንስ ከእርስዎ ጋር ነው!
#አዋሽኢንሹራንስ
#ከእርስዎ_ጋር…
====================
Imala keessan biyyoota addunyaa kamiittuu karaa daandii xiyyaara Itiyoophiyaatiin taasiftaniif uwwisa wabii amansiisaa Inshuraansii Awaaashirraa fayyadamaa!
#inshuraansii_awaash
#isin_waliin...
#AwashTravelInsurance
#TravelWithAwash
#TravelProtected
#CoveredEveryMile
❤11
አዋሽ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር
የባለአክሲዮኖች 32ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የጉባኤ ጥሪ
Awash Insurance
አዋሽ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 32ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የጉባኤ ጥሪ
አዋሽ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር
የባለአክሲዮኖች 32ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የጉባኤ ጥሪ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ህግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366(1)፣367(1)፣370፣393(2)፣ 394 እና 400(1) እና (2) እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ አንቀጽ 21.1(ሀ) እና (ለ) እንዲሁም አንቀጽ 21(2) መሠረት የአዋሽ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 32ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ቅዳሜ ሀዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል ይካሄዳል። በመሆኑም የተከበራችሁ የአክሲዮን ማህበሩ ባለአክሲዮኖች በዕለቱ በጉባኤው ላይ እንድትገኙልን የማህበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል።
1.    አክሲዮን ማህበሩን የሚመለከቱ ዋና ዋና መረጃዎች
1.1. የአክሲዮን ማህበሩ ስም፡ አዋሽ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር።
1.2. የአክሲዮን ማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤት አድራሻ:- አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 7 አዋሽ ታወርስ ላይ
Website: www.awashinsurance.com
1.3. የንግድ ምዝገባ ቁጥር፡- አአ/ገግ-3-1532/87
1.4. የመድን ሥራ ፍቃድ ቁጥር:- 003/94
1.5. እ.ኤ.አ. ሰኔ 30 ቀን 2026 ላይ የተፈረመ ዋና ገንዘብ (ካፒታል):- ብር 4,000,000,000
1.6. እ.ኤ.አ. ሰኔ 30 ቀን 2026 ላይ የተከፈለ ዋና ገንዘብ (ካፒታል):- ብር 3,375,301,500
 2. የ32ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች
2.1. እ.ኤ.አ. በ2025/26 የተደረጉ የአክሲዮን ዝውውሮች፣ የአዲስ አክሲዮኖች ሽያጭና አዳዲስ ባለአክሲዮኖችን ማሳወቅ፣
2.2.  የተጓደሉ የቦርድ አባል መተካትን ስለማሳወቅ፣
2.3.  እ.ኤ.አ. የ2025/26 የዳይሬክተሮች ቦርድ ዓመታዊ ሪፖርት ላይ ተወያይቶ መወሰን፣
2.4. እ.ኤ.አ. የ2025/26 የውጭ ኦዲተሮች ዓመታዊ ሪፖርት ላይ ተወያይቶ መወሰን፣
2.5.  እ.ኤ.አ. የ2025/26 የትርፍ ክፍፍል ላይ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ ማፅደቅ፣
2.6. እ.ኤ.አ. የ2025/26 የዳይሬክተሮች ቦርድ ዓመታዊ ክፍያ መወሰን፣
2.7.  እ.ኤ.አ. የ2026/27 የዳይሬክተሮች ቦርድ ወርሃዊ አበል መወሰን፣
2.8. እ.ኤ.አ. የ2025/26 ዓመታዊ ኦዲትን በተመለከተ የተጠየቀውን የውጭ ኦዲተሮች ተጨማሪ ክፍያ ላይ ተወያይቶ መወሰን፣
2.9. የውጭ ኦዲተሮች ምርጫ ማካሄድ፣እና
2.10 እ.ኤ.አ የ2026/27 የውጭ ኦዲተሮችን ዓመታዊ ክፍያ መወሰን፡፡
3.    የ13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች
3.1.   በ11ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተወሰነውን የአክሲዮን ክፍያ ማጠናቀቂያ ጊዜ ላይ ማሻሻያ ለማድረግ በዳይሬክተሮች ቦርድ በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ መወሰን፣
3.2.  የኩባንያውን ካፒታል ለማሳደግ በዳይሬክተሮች ቦርድ በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ መወሰን፣ እና
3.3.  የኩባንያውን መመስረቻ ጽሑፍ ማሻሻል።
4.    ማሳሳቢያ
4.1.  በጉባዔዎቹ ላይ መገኘት የማይችሉ ባለአክሲዮኖች ተወካዮቻችሁ ስልጣን ባለው የመንግስት አካል ተረጋግጦ የተሰጠ የውክልና ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ወይም በንግድ ህግ አንቀጽ 377 መሠረት ጉባኤው ከመካሄዱ ከሦስት ቀን በፊት በዋና መሥሪያ ቤቱ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በማህበሩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ለዚሁ አላማ በማህበሩ የተዘጋጀውን የውክልና ቅፅ ሞልተው በመፈረም ተወካይ መሾምና ተወካዩም የውክልና ማስረጃውን በመያዝ የጉባኤው ተካፋይ ለመሆንና ድምጽ ለመስጠት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ሆኖም አንድ ባለአክሲዮን በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በማንኛውም ችሎታ መወከል የሚችለው አንድ ሰው ብቻ ነው።
4.2. የአክሲዮን ማህበሩ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባኤው ላይ ለመሳተፍ ሲመጡ ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸውን የሚያሳይ የታደሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም መንጃ ፍቃድ እና የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ (ፋይዳ) ዋናውንና ኮፒ በመያዝ፣እንዲሁም ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሆኑ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው የማህበሩ ባለአክሲዮኖች ትውልደ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ቀኑ ያላለፈበት መታወቂያ (ቢጫ ካርድ) ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው በአክብሮት እናሳውቃለን።

                             አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ.
                                የዳይሬክተሮች ቦርድ
❤3👍1
Awash Insurance
አዋሽ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 32ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የጉባኤ ጥሪ
NOTICE FOR THE 32nd ANNUAL ORDINARY AND 13th EXTRAORDINARY GENERAL MEETINGS OF SHAREHOLDERS
Notice is hereby given to the Shareholders to attend the 32nd Annual Ordinary and 13th Extraordinary General Meetings of Awash Insurance S.C. which will be held in accordance with Article 366(1), 367(1), 370, 393(2), 394 and 400(1 & 2) of the Commercial Code of Ethiopia, Proclamation Number 1243/2021 as well as Article 21.1(a & b) and 21(2) of the Memorandum of Association of the Company. The General Meeting will be held on Saturday, November 14, 2026 at Addis Ababa Hilton Hotel starting from 8:00 a.m.
1.BASIC INFORMATION ABOUT THE COMPANY
1.1. Company Name: Awash Insurance Share Company
1.2.  Address:- Awash Towers, Addis Ababa, Kirkos Subcity, Woreda 7
Website: www.awashinsurance.com
1.3. Company’s subscribed capital as at June 30, 2026:- Birr 4,000,000,000
1.4. Company’s paid-up capital  as at June 30, 2026:- Birr 3,375,301,500
1.5. Business Registration Certificate Number:- አአ/ገግ-3-1532/87
1.6. Insurance Business License Number:- 003/94
2. AGENDA FOR 32nd ANNUAL ORDINARY GENERAL MEETING
2.1. Notification of Share Transfers, Share Sales and New Shareholders who acquired shares in 2025/26;
2.2. Consideration of appointment of a substitute Board Director;
2.3. Consideration and approval of the 2025/26 Annual Report of Board of Directors;
2.4. Consideration and approval of the 2025/26 Annual Report of External Auditors;
2.5. Deliberation on and approval of the proposed appropriation of 2025/26 profits;
2.6. Approval of annual compensation of Board of Directors for 2025/26;
2.7.  Approval of Board of Directors’ monthly allowance for 2026/27;
2.8.  Approval of External Auditors’ additional fee for auditing of the 2025/26 Financial Statements;
2.9. Election of External Auditors; and
2.10.  Approval of the External Auditors’ annual fee for 2026/27.
3.  AGENDA FOR 13th EXTRAORDINARY GENERAL MEETING
1.  Consideration of Board of Director’s proposed amendment on the approved subscription settlement date by the 11th Extraordinary General Meeting;
2. Consideration of capital increase proposed by the Board of Directors; and
3.      Amendment to the Memorandum of Association of the Company.
N.B. Shareholders who are not able to attend the meetings in person may sign and return the proxy form and give one copy to the designated agent and the second copy along with the copy of renewed identification card of a shareholder to be submitted to the Company's CEO office, on the 2nd floor of Awash Towers, three days before the meeting date. Besides, shareholders are kindly requested to bring their National Identity Card when attending the General Meetings.
By Order of the Board of Directors
❤5
#ጁመዓ_ሙባረክ!
የሰላም ተካፉል አገልግሎታችንን በመጠቀም የሸሪዓ መርህዎችን በጠበቀ መልኩ ጠንካራ የማህበራዊ ትስስር እየገነቡ፣ ለንብረትዎ እና ለንግድዎ አስተማማኝ ዋስትና ያገኛሉ!
#ጁመዓሙባረክ!
#አዋሽኢንሹራንስ
#ከእርስዎ_ጋር...
=======================
Tajaajila Inshuraansii Salaam Takaaful fayyadamuun akkaataa seera Shari’aatiin hariiroo hawaasummaa cimsaa qabeenyafi daldala keessaniif uwwisa wabii amansiisaa argattu!
#Juma'aa_Mubaarak!
#inshuraansii_awaash
👍8❤2🙏2
በስራ የደከመ አእምሮዎን ዘና የሚያደርጉበት መልካም የእረፍት ቀናት ተመኘን!
ስጋትዎን ልናቃልል ከእርስዎ ጋር ነን!
#አዋሽ_ኢንሹራንስ
#ከእርስዎ_ጋር...
=============
Guyyoota boqonnaa gaarii isiniif hawwina!
Yaaddoo keessan salphisuuf isin waliin jirra.
#inshuraansii_awaash
#isin_waliin...
❤16👍1
#የቅጥር_ማስታወቂያ
ኩባንያችን አዋሽ ኢንሹራንስ በተለያዩ የሙያ መስኮች የሰለጠኑ፣ ልምድ ያላቸዉና መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. Supervisor, Branding
2. Supervisor, Marketing
3.  Senior Research and Product Development Officer
4.  Senior Mechanic
5. Auditor I
ተፈላጊ ችሎታ፣ የትምህርት ደረጃ፣ ደሞዝ፣ የስራ ልምድ ፣ የምዝገባ ሁኔታና ሌሎች ዝርዝር መስፈርቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/+xu9DhSwuzvgwNTA0
https://awashinsurance.com.et/jobs
#አዋሽኢንሹራንስ
#ከእርስዎ_ጋር
#Beeksisa_Qacarrii_Hojii
Dhaabbatni keenya Inshuraansiin Awaash gita hojii banaa armaan gadiirratti ogeeyyoota ulaagaa guutan dorgomsiisee dhaabbiin qacaruu barbaada.                          
1. Supervisor, Branding
2. Supervisor, Marketing
3. Senior Research and Product Development Officer
4. Senior Mechanic
5. Auditor I
Ulaagaalee galmee, sadarkaa barnootaa, mindaa, haala galmeefi muuxannoo barbaadamurratti odeeffannoo guutuu argachuuf Chaanaalii Telegiraamii dhaabbata keenyaa ilaalaa.
https://t.me/+xu9DhSwuzvgwNTA0
https://awashinsurance.com.et/jobs
#Inshuraansii_Awaash
#isin_waliin…
❤3
የትምህርት ኢንሹራንስን በመጠቀም የውድ የልጆችዎን ራእይ እውን ያድርጉ!
#አዋሽኢንሹራንስ
#ከእርስዎጋር
*********************
Inshuraansii barnootaa Awaashirraa fayyadamuun, mul’ata ijoollee keessanii dhugoomsaa!
#Inshuransii Awaash
#Isin waliin
********************
Ensure a bright future for your children with our customized education insurance policy!
❤11
#ንቁ_ዜጋ_ደህንነቷ_ለተጠበቀ_ሀገር
እራስዎን፣ ቤተሰብዎን እና ሀገርዎን ከሳይበር ጥቃት ይጠብቁ!
===============================
የሳይበር ደህንነትን ለመጠበቅ ምን ማድረግ አለብን?
👉ያልተጠበቁ ሊንኮችን ወይም አባሪዎችን አለመክፈት
👉 ጠንካራና በቀላሉ የማይገመቱ የይለፍ ቃል (Password) መጠቀም
👉የግል ይለፍ ቃልዎን (Password) ለማንም ሰው አያጋሩ።
👉የግል መረጃዎን የሚመለከቱ ጥያቄዎችን ከመመለስዎ በፊት በጥንቃቄ ይመርምሩ
👉አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ለሚመለከተዉ በፍጥነት ያሳውቁ
የሳይበር ደህንነት የሁላችንም ኃላፊነት መሆኑን አውቀን እንከላከል!
#አዋሽ_ኢንሹራንስ
#ከእርስዎ_ጋር…
#cybersecurity
#infosec
#security
#cyber
#technology
❤1
ህንጻዎች በመስታዎት ያሸበረቁ መሆናቸው ከተሞችን ድንቅ ዉበት ያላብሳል።
ነገር ግን ድንገተኛ የመስታወት መሰበር የህንጻዎችን ዉበት እንዳልነብር ያደርጋል፣ ላልተጠበቀ ወጪም ይዳርጋል።
የመስታወት መሰበር አደጋ ኢንሹራንስ ከአዋሽ ሲጠቀሙ፣ በድንገተኛ ክስተት ለሚሰበር ወይም ለሚረግፍ የሕንጻ መስታዎቶችን ለመተካት የሚወጣውን ወጪ ይታደጋሉ።
አዋሽ ኢንሹራንስ የምትሳሱለትን ለመጠበቅ ሁሌም ከእርስዎ ጋር ነው።
#አዋሽ_ኢንሹራንስ
#ከእርስዎ_ጋር
===========
Gamoowwan hedduun fuullee (daawwitii)n faayamuun miidhagina magaalaaf simboo addaati.
Haa ta’u malee daawwitiin (fuulleen) gamoowwanii balaa tasaatiin caccabuun baasii hin eegamneef nama saaxiluu danda’a.
Inshuraansii Balaa Caba Fuullee/Daawwitii Awaashirraa fayyadamuun miidhaa taateewwan tasaatiin gahaniin fuullee/daaawwitii gamoowwaniif uwwisa amansiisaa argadhaa.
Qabeenya keessaniif uwwisa wabii amansiisaaf yoomiyyuu isin waliin jirra.
#Inshuraansii_Awaash…
#Isin_waliin…
❤10
ጁሙዓ ሙባረክ
‎ጥረው ግረው ያፈሩት ንብረት ባልጠተበቀ ክስተት ድንገት እንዳይወድም እንድሁም ንግድዎ ድንገት እንዳይደናቀፍ ምን ማደርግ ይችላሉ?
‎በሸሪዓ መርህዎች የተመራና በወንድማማችነት ላይ መሰረት ያደረገዉን የሰላም ተካፉል ኢንሹራንስ አገልግሎት በመጠቀም ንብረትዎን ከዉድመት እና ንግድዎን ከኪሳራ ይታደጉ፡፡
‎ሰላም ተካፉል ኢንሹራንስ አገልግሎት ከአዋሽ ሲጠቀሙ
‎• ለንብረትዎ ማለትም ለቤትዎ፣ ለመኪናዎ፣ ለማሽኖችዎ፣ ለቦይለር እና መስል ንብረትዎ አስተማማኝ የመድን ሽፋን ያገኛሉ
‎• ለንግድዎ ማለትም ከሀገር ዉጭ ለሚያስገቡ እና ወደ ዉጭ ሀገር ለሚልኩዋቸው እቃዎች፣ በሀገር ዉስጥ ለሚጓጓዙ ንብረቶች አስተማማኝ የመድን ሽፋን ያገኛሉ
‎• ለህጋዊ ተጠያቂነት ማለትም ለአገልግሎትዎ፣ ለሙያዊ ስራዎችዎና ለምርትዎ አስተማማኝ የመድን ሽፋን ያገኛሉ።
‎• ሌሎች የተካፉል ቤተስቦች አስተማማኝ የመድን ሽፋን እንዲያገኙ የግልዎን አስተዋፆ ያበረክታሉ
‎በአጠቃላይ በወንድማማችነት ላይ የተመሰረት የመደጋገፍ ግዴታዎን ይወጣሉ!
#‎ጁሙዓ_ሙባረክ!
#‎አዋሽ_ኢንሹራንስ
#‎ከእርስዎ_ጋር…
❤7
Awash Insurance
ጁሙዓ ሙባረክ ‎ጥረው ግረው ያፈሩት ንብረት ባልጠተበቀ ክስተት ድንገት እንዳይወድም እንድሁም ንግድዎ ድንገት እንዳይደናቀፍ ምን ማደርግ ይችላሉ? ‎በሸሪዓ መርህዎች የተመራና በወንድማማችነት ላይ መሰረት ያደረገዉን የሰላም ተካፉል ኢንሹራንስ አገልግሎት በመጠቀም ንብረትዎን ከዉድመት እና ንግድዎን ከኪሳራ ይታደጉ፡፡ ‎ሰላም ተካፉል ኢንሹራንስ አገልግሎት ከአዋሽ ሲጠቀሙ ‎• ለንብረትዎ ማለትም ለቤትዎ፣…
#Jumu’aa #Mubaarak
‎Qabeenyi keessan dhamaatanii horattan taateewwan hin eegamneefi tasa uumamaniin akka hin mancaane, akkasumas daldalli keessan tasa akka hin gufanneef maal gochuu dandeessu? Tajaajilaa inshuraansii Salaam Takaaful kan qajeelfamoota shari'aatiin hogganamuufi wal-utubuurratti hundaa’e Awaashirraa fayyadamaa!
‎Salaam takaaful Awaashirraa yommuu fayyadamtan:
‎•Qabeeya  keessaniif (Mana, Konkolaataa, maashinoota, booyilariifi kkf) wabii amansiisaa argattu.
‎•Daldala keessaniif (meeshaalee alarraa galchitaniifi alatti ergitaniif, qabeenya biyya keessa geejjibsiiftaniifi kkf) uwwisa amansiisaa argattu. 
‎•Gaafatamummaa seeraa (Oomisha keessaniif, hojii ogummaa keessaniif, tajaajila keessaniifi kkf) wabii amansiisaa argattu.
‎•Maatiin Takaaful kanneen biroo wabii amansiisaa akka argatan gumaachitu
‎Gabaabumatti ittigaafatamummaa waloo wal-utubuuf qabdan bahattu!
‎#Jumu’aa_Mubaarak!
‎#inshuraansii_awaash
‎#Isin_waliin...
❤5
#መልካም_የእረፍት_ቀናትን_ተመኘን!
ለህሊናዎ እረፍት ሁሌም ከእርስዎ ጋር ነን!
#አዋሽ_ኢንሹራንስ
#ከእርስዎ_ጋር
******************
#Guyyoota_Boqonnaa_Gaarii_Isiniif_Hawwina!
Boqonnaa sammuu keessaniif immoo yoomiyyuu isin waliin jirra!
#inshuraansii_awaash
#isinwaliin...
❤13
#መልካም_የሥራ_ሳምንት!
የኩባንያችን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ!
#አዋሽ_ኢንሹራንስ
#ከእርስዎ_ጋር
=========================
Torbee hojii gaarii isiniif haa ta’u!
Fuula miidiyaalee hawaasaa keenya hordofaa; hiriyoota keessaniifis qoodaa!
#Inshuraansii_Awaash
#isin_waliin…  
Facebook:  https://www.facebook.com/AwashInsuranceCompany
Telegram:   https://t.me/+xu9DhSwuzvgwNTA0
Twitter: Awash Insurance (@InsuranceA57342) / X (twitter.com)
YouTube: https://www.youtube.com/@Awash_Insurance  
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/93639656/admin/feed/posts/ 
Instagram: https://www.instagram.com/awashinsurance/?hl=en
❤12👍3
#ንቁ_ዜጋ_ደህንነቷ_ለተጠበቀ_ሀገር
እራስዎን፣ ቤተሰብዎን እና ሀገርዎን ከሳይበር ጥቃት ይጠብቁ!
የሳይበር ጥቃት በተቋማት ላይ የሚያደርሳቸው ዋና ዋና ጉዳቶች
• መልካም ስም ማጠልሸት
• መሰረት-ልማት ማውደም
• ትርፋማነትን ማሳጣት
• ተወዳዳሪነት እና ህልዉና ማሳጣት
• ምስጥራዊ ሰነዶችን እና ተግባራትን ይፋ ማድረግ
•የዕለት ተዕለት ተግባራትን ማስተጓጎል
#የሳይበር_ደህንነት_የሁላችንም_ኃላፊነት_መሆኑን_አውቀን_እንከላከል!
#አዋሽ_ኢንሹራንስ
#ከእርስዎ_ጋር…
#cybersecurity
#infosec
#security
#cyber
#technology
❤9
#ጁመዓ_ሙባረክ!
የሰላም ተካፉል አገልግሎታችንን በመጠቀም በትብብር መርህ ላይ ተመስርቶ የሚሰጠውን የመድን ዋስትና በመቀላቀል ጠንካራ ማህበራዊ ትስስር እየገነቡ፣ ለንብረትዎ እና ለንግድዎ አስተማማኝ ከለላ ያግኙ!
#ጁመዓሙባረክ!
#አዋሽኢንሹራንስ
#ከርስዎጋር
=================
#Jumu'aa #Mubaarak!
Tajaajila inshuraansii Salaam Takaaful, qajeelfama waltumsuu irratti hundaa'ee kennamu irraa qooda fudhachuun jireenya hawaasummaa cimaa ijaarrachaa, qabeenyaa fi daldala keessaniif wabii amansiisaa tolfadhaa.
#Inshuraansii_Awaash
# isin_waliin
❤8
በስራ የደከመ አእምሮዎን ዘና የሚያደርጉበት እና ከቤተሰብዎ ጋር ጥሩ ጊዜ የሚያሳልፉበትን መልካም የእረፍት ቀናት ተመኘን!
ስጋትዎን ልናቃልል ከእርስዎ ጋር ነን!
#አዋሽ_ኢንሹራንስ
#ከእርስ_ዎጋር...
==========°
Maatiifi hiriyoota keessan waliin guyyoota boqonnaa gaarii isiniif hawwina!
Yaaddoo keessan salphisuuf  isin waliin jirra.
#inshuraansii_awaash
#isin_waliin...
👍9❤2