#Congratulations_to_Our_Top_Performing_Branches!
=================================
At the 2025/26 Annual Performance Review Meeting, Awash Insurance proudly recognized its Top Performing Branches for their outstanding performance, exceptional customer service, and unwavering commitment to excellence.
Congratulations to all award-winning branches for your remarkable achievements. Your dedication continues to strengthen our success and inspire excellence across the Company.
#AwashInsurance #TopPerformingBranches #AnnualPerformanceReview #Excellence #Recognition #Insurance
============================
#አዋሽ_ኢንሹራንስ_በ2018 #በጀት_ዓመት_የላቀ_አፈጻጸም_ላስመዘገቡ_ቅርንጫፎች_እውቅና_ሰጠ።
============================
በ2018 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች እውቅና የተሰጠ ሲሆን ይህ እውቅና የተሰጠዉ በኩባንያው ዓመታዊ ስራ የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ ነው።
ለሁሉም ተሸላሚ ቅርንጫፎችን እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን!
#አዋሽ_ኢንሹራንስ
#ከእርስዎ_ጋር...

❤12👍1
Awash Insurance
#Congratulations_to_Our_Top_Performing_Branches! ================================= At the 2025/26 Annual Performance Review Meeting, Awash Insurance proudly recognized its Top Performing Branches for their outstanding performance, exceptional customer service…
===========================
#Sagantaa_Badhaasa_Dameewwan_Milkaa’ina #Hojii_Olaanaa_Galmeessisanii
============================
Inshuraansiin Awaash dameewwan bara hojii 2018tti raawwii hojii olaanaa galameessisaniif beekkamtii kenne. Sagantaa gamaggama raawwii hojii waggaarratti dameewwan raawwii hojii olaanaa galmeessisaniif beekkamtiin kennameera. Dameewwan beekkamtii argattaniifi badhaafamtan hundi Baga Gammaddan!
#Inshuraansii_Awaash
#Isin_waliin

❤14
#Honoring_Our_High_Performing_Insurance_Brokers
=================================
At our Annual Performance Review Meeting, we proudly recognized our outstanding insurance brokers for their exceptional performance, professionalism, and valuable contribution to our success.
Their strong partnership, dedication, and commitment to delivering quality insurance solutions continue to create value for our customers and drive our shared growth.
Congratulations to all award recipients and thank you to our broker partners for their continued trust and collaboration. We look forward to achieving even greater success together.
#InsuranceBrokers #PartnershipExcellence #Recognition #AnnualPerformanceReview #InsuranceIndustry #StrongerTogether

❤15
#Celebrating_Excellence | #Employee_of_the_Year
================================
At Awash Insurance, we proudly recognized and celebrated outstanding performance by honoring our Employee of the Year.
This recognition was awarded to Mrs. Elham Abubekir, who exemplified excellence through exceptional performance, unwavering dedication, professionalism, and a steadfast commitment to our shared values. Her remarkable contributions, strong work ethic, and pursuit of excellence significantly contributed to our Company's success and inspired those around her.
Congratulations once again to Mrs. Elham Abubekir on this well-deserved achievement.
#AwashInsurance #EmployeeofTheYear #CelebratingExcellence #EmployeeRecognition #ExcellenceInAction #TogetherWeGrow

❤9👍3
Awash Insurance
#Celebrating_Excellence | #Employee_of_the_Year ================================ At Awash Insurance, we proudly recognized and celebrated outstanding performance by honoring our Employee of the Year. This recognition was awarded to Mrs. Elham Abubekir, who…
================
#የዓመቱ_ምርጥ #(ኮከብ)_ሠራተኛ
================
በአዋሽ ኢንሹራንስ ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ላይ የኩባንያችን ሰራተኛ የሆኑት ወ/ሮ ኤልሃም አቡበከር የአዋሽ ኢንሹራንስ የዓመቱ ምርጥ (ኮከብ) ሰራተኛ በመሆን ተሸለሙ። ወ/ሮ ኤልሃም አቡበከር በበጀት ዓመቱ ለኩባንያችን ስኬት ትልቅ አስተዋጾ በማበርከታቸዉ የዓመቱ ምርጥ (ኮከብ) ሰራተኛ በመሆን ተሸልመዋል። ወ/ሮ ኤልሃም አቡበከርን እንኳን ደስ አለሽ እያልን፣ ቀጣዩ የስራ ዘመን የላቀ የስኬት ዘመን እንዲሆንልሽ እንመኛለን።
#አዋሽ_ኢንሹራንስ
#ከእርስዎ_ጋር…
====================================
#Inshuraansiin_Awaash_Hojjattuu_Cimtuu_Waggaa_Darbeetiif_Beekkamtii_Kenne.
====================================
Sagantaan beekkamtii kun kan adeemsifame xumura waltajjii gamaggama raawwii hojii waggaa bara darbeerrattii yommuu ta’u, Aaddee Elhaam Abubakir badhaasa hojjattuu cimtuu waggaa injifatteerti. Aadde Elhaam kutannoo adeemsa hojii dhaabbata keenyaa milkeessuuf gumaacha olaanaa taasisaniin hojjattuu cimtuu waggaa ta’uun badhaafamaniiru.
Aadde Eelhaam Abbubakir hojjattuu cimtuu waggaa ta’uun badhaafamuu keetiif baga gammadde jechaa bara hojii kanattis milkaa’ina guddaa siif hawwina.

❤14👏6
የሰላም ተካፉል አገልግሎታችንን በመጠቀም የሸሪዓ መርህዎችን በጠበቀ መልኩ ጠንካራ የማህበራዊ ትስስር እየገነቡ፣ ለንብረትዎ እና ለንግድዎ አስተማማኝ ዋስትና ያገኛሉ!
#ጁመዓሙባረክ!
#አዋሽኢንሹራንስ
#ከእርስዎ_ጋር...
=======================
Tajaajila Inshuraansii Salaam Takaaful fayyadamuun akkaataa seera Shari’aatiin hariiroo hawaasummaa cimsaa qabeenyafi daldala keessaniif uwwisa wabii amansiisaa argattu!
#Juma'aa_Mubaarak!
#inshuraansii_awaash

👍11❤7
Awash Insurance
#The_Growth_Frontier: #From_Winning_the_Race_to_Setting_the_Pace! 🏆

ከግል የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የገበያ መሪ (Market Leader) የሆነው እንዲሁም ከሀገራችን የኢንሹራንስ ኢንደስትሪ በደንበኞች ተመራጭ የሆነው አንጋፋው አዋሽ ኢንሹራንስ የ2025/26 የበጀት ዓመትን በታሪካዊና አስደማሚ ስኬት አጠናቋል!
ኩባንያው “The Growth Frontier: From Winning the Race, to setting the Pace” በሚል መሪ ቃል ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም ግምገማ ጉባኤውን ባሳለፍነው ሳምንት በደመቀ ሁኔታ ያካሄደ ሲሆን፣ በበጀት ዓመቱ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች (Best Performing branches)፣ ኢንሹራንስ ብሮከሮች እና ሰራተኞች ሸልማት እና እውቅና በመስጠት ጉባኤውን በስኬት እና ባማረ ሁኔታ አከናውኗል።
ይህ የዘንድሮው አፈፃፀም አዋሽ ኢንሹራንስ ውድድርን ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን፤ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪውን እድገት ፍጥነት በበላይነት የሚመራ መሪ ኩባንያ መሆኑን በተግባር ያረጋገጠበት ሆኗል።
አዋሽ ኢንሹራንስን በግል የኢንሹራንስ ዘርፍ ቀዳሚው እንዲሁም ከኢንሹራንስ ኢንደስትሪው በደንበኞች ተመራጭ ያደረጉት ምስጢሮች ምንድን ናቸው?
🔷ቀልጣፋና ፈጣን የካሳ መስተንግዶ:-
ለአዋሽ ኢንሹራንስ የካሳ ክፍያ የቃል ኪዳን መገለጫ ነው። ደንበኞች በገጠማቸው አደጋ ወቅት ሁሌም ያለምንም መንገላታት እጅግ ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ግልጽ በሆነ አሰራር ተገቢውን የካሳ መስተንግዶ በመፈፀም ሁሌም ቢሆን አስተማማኝ አጋርነቱን እና ከለላነቱን በተግባር አሳይቷል።
🔷ደንበኛን ማዕከል ያደረገ አገልግሎት (Customer-Centric Approach):-
የኩባንያው እያንዳንዱ አሰራር እና ፖሊሲ የተቀረፀው የደንበኞችን ፍላጎት ፍጹም በሆነ መንገድ ለማርካት ነው። ኩባንያው ደንበኞች ሁሌም በአገልግሎቱ ረክተውና ተደስተው በምርጫቸው አዋሽን አንደኛ አድርገው እንዲቀጥሉ በየቀኑ ይተጋል።
🔷ለደንበኞቹ ሁሌም በፍጥነት ደራሽ:-
አደጋ ጊዜና ሰዓት አይመርጥም፤ አዋሽ ኢንሹራንስም እንዲሁ። ደንበኞቹ በፈለጉት ሰዓትና ቦታ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥና ሁሌም ለደንበኞቹ ከጎናቸው የሚቆም የቁርጥ ቀን ደራሽ ነው።
🔷ደንበኛ - ንጉስ ብቻ ሳይሆን ስትራቴጂክ አጋር ብሎ በፅኑ ያምናል (Strategic Partnership):- በአዋሽ ኢንሹራንስ እምነት እና ባህል ደንበኛ ንጉስ ብቻ አይደለም፤ አብሮ የሚያድግ፣ የጋራ ራዕይ ያለውና የኩባንያው የረጅም ጊዜ ስትራቴጂክ ፓርትነር (Strategic Partner) ጭምር ነው።
🎯 የበጀት ዓመቱ ቁልፍ ስኬቶች በአጭሩ፦
✔️ በሁሉም የቢዝነስ መስኮች (All Business Lines):- የተቀመጡ ዕቅዶች ሙሉ በሙሉ በተሻለ እና በላቀ አፈፃፀም ተሳክተዋል።
✔️በሁሉም መለኪያዎች:- የፋይናንስ ጥንካሬ፣ የደንበኛ እርካታ፣ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም እና የገበያ ተደራሽነትን ጨምሮ ዓመቱ በታላቅ ስኬት እና ድል ተጠናቋል።
✔️የኢንዱስትሪው ፋና ወጊ፦ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪውን ወደ አዲስ የአገልግሎት ከፍታ ያሸጋገረ ተፅዕኖ ፈጣሪ አፈፃፀም ተመዝግቧል።
ለዚህ ታላቅ ስኬት መላውን የአዋሽ ኢንሹራንስ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ ከፍተኛ እና በየደረጃው ላሉ አመራሮች፣ ታታሪና ቁርጠኛ ሰራተኞች እንዲሁም ከሁሉ በላይ ኩባንያውን ተመራጭ ላደረጋችሁ ውድ ደንበኞች እንኳን ደስ አላችሁ!
ይህ የኩባንያው ጉዞ ውድድርን የማሸነፍ ብቻ ሳይሆን፤ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪውን የወደፊት አቅጣጫ የመቀየርና አዲስ ታሪክ የመጻፍ ጉዞ ነው!
አዋሽ ኢንሹራንስ
ከእርስዎ ጋር…
#AwashInsurance #Insurance #Reinsurance #MarketLeader #CustomerCentric #LeadershipExcellence #ClaimsExcellence #StrategicPartnership #BusinessExcellence #TheGrowthFrontier #FromwinningtheRacetoSettingThePace #Success2026 #WeFlowWithYou

❤13🥰4😡1
#የቅጥር_ማስታወቂያ
==============
ኩባንያችን አዋሽ ኢንሹራንስ በተለያዩ የሙያ መስኮች የሰለጠኑ፣ ልምድ ያላቸዉና መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1.Senior Procurement Contract Administrator Officer
2.Senior IT Auditor
3.Auditor I
4.Office Administrator II
5.Driver I
6.General Technician
7. Junior Recovery Case Officer
8. Junior Accountant - Trainee
ተፈላጊ ችሎታ፣ የትምህርት ደረጃ፣ ደሞዝ፣ የስራ ልምድ ፣ የምዝገባ ሁኔታና ሌሎች ዝርዝር መስፈርቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/+xu9DhSwuzvgwNTA0
https://awashinsurance.com.et/jobs
#አዋሽኢንሹራንስ
#ከእርስዎ_ጋር
=====================
#Beeksisa_Qacarrii_Hojii
===================

❤5👍4