ArcCon Construction & Trading
58 subscribers
24 photos
2 videos
2 files
7 links
This Channel Is intersts Who For wants To Any Construction Work, Sale Or Buy Any Material's and Others.
Download Telegram
ኮዬ ፈጬ 2
አሪፍ ቦታ
የ እጣ
85 ካሬ
ባለ 2 መኝታ
6ኛ ላይ
ዋጋ - 1.450,000 ብር

Koye Feche 2
Arif Bota
Ye Eta
85 kare
Bale 2 megneta
6gna lay
Waga - 1.450,000 birr

ስልክ (Contact) - 0923 209606
Forwarded from Ethio Construction (ENG Sintayehu Melese)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚧ወሳኝ ምክር

እድሜ
ከ20—30 ሲሆን ጥሩ ድርጅት ሳይሆን ጥሩ አለቃ /ጥሩ መሪ/ ፈልግ ይኑርህ።ከእሱ ተማር።
ከ30—40 በራስህ አንድ ነገር ስራ
ከ40—50 ባለፉት ዓመታት ያካበትከውን ልምድ ተጠቅመህ ስራ
ከ50—60 ታዳጊዎችን ማገዝ ላይ ማተኮር

የአሊባባ ኩባንያ ባለቤት ጃክማን

የኛዎቹ ግን እንኳንስ ማገዝ ውጋት ነው የሚሆኑት ሁሉም ባይባሉም 😂

https://t.me/ethioengineers1
👍1
🌼🌼🌼 እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ ፤ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የከፍታና የደስታ ዓመት ከምትወዱት ወዳጆቻችሁ ሁሉ ጋር ይሁንላችሁ። 🌼🌼🌼
"Happy Ethiopian New Year!!!" 
2015/፳፻፲፭ ዓ.ም 🌼🌼🌼 Miky S.
ክርስቶስ ተንስአ እምሙታን
በዐብይ ኃይል ወ ስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አጋዝኦ ለአዳም
ሰላም
እም ይዜሰ
ኮነ
ፍስሀ ወ ሰላም!!

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ  በዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ!
Happy Easter Holiday For U & Ur Beloved One's.
                       Miky Seyume @ ሺኖዳ
ማስጠንቀቂያ !!!
ሌቦች በዝተዋል!
Unlimited Package በቅናሽ እንሞላለን የሚሉ፣ ውጪ እንልካለን የሚሉ፣ ሥራ እናሠራለን፣ እንዲህ እናደርጋለን/ እንሰራለን፣ ......ወዘተ ብቻ ገንዘብ በአየር ላይ በየትኛውም መንገድ ለማያውቁት አይላኩ!!!
እንዳይጭበረበሩ. በሚገባ ያረጋግጡ ፤ ማረጋገጫ ይጠይቁ።
.....
*እኛም ለምናገኛቸው ሰዎች፣ ትልልቅ Groups & Channels እያጋራን ነው፤  እርሶም ያጋሩ።
Please do not send Money for any One's. BeCareFull !!
Please Share this Info. to the Other's U Beloved.🙏