ArcCon Construction & Trading
58 subscribers
24 photos
2 videos
2 files
7 links
This Channel Is intersts Who For wants To Any Construction Work, Sale Or Buy Any Material's and Others.
Download Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በግንባታ ላይ የሚገኘውን የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ጎብኝተዋል፡፡

በጉብኝቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለ ማሪያም ደሳለኝ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ሀገራዊ የአቅርቦት ችግሮችን በዘላቂነት መፍታት የምንችለው የማምረት አቅማችን በብዛት፣ በጥራት እና በፍጥነት ማደግ ሲችል ነው ብለዋል። የምርት አቅርቦት እንዲያድግም በመንግስት አቅም ከሚሰሩት በተጨማሪ የግሉን ዘርፍን በሰፊው ማሳተፍ እንደሚጠይቅ አውስተዋል።
ፋብሪካው በአመት 5 ሚሊየን ቶን ሲሚንቶ ማምረት የሚችል ሲሆን÷ ግንባታው በ18 ወራት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ አመላክተዋል። ተጨማሪ የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን በሃገር በቀልና በውጭ ኩባንያዎች እንዲገነቡ በማድረግ የሲሚንቶ አቅርቦት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት በትኩረት እንሰራለንም ነው ያሉት።
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 ምንጭ FBC
ፈጣን ሽያጭ ☞ ✆ 0921 947680 / 0912 281961

Suzuki Every
2005 (real)
ጉበት /silver/
➌ ኦሮ 75*** ከተላላፊ
ፈረስ የተመዘገበ
ቆንጆ መኪና መኪና
620,000

የዛሬ 1 ብር ከነገ ይልቃል፡፡ ገንዘብዎን የንብረትዎ ማበልፀጊያ ያድርጉት !!!!!"

ይደውሉ እንደቤተሰብ እናውራ !!!!!
☞ ✆ 0921 947680 / 0912 281961
Viber, imo, whatsapp, messenger,Telegram
☞ ✆ +251-912281961
Fb page; yeshistar house solution
ለበለጠ መረጃና ፎቶ፡ https://t.me/enoght
👍1
CAD Operator/Engineer  
#yes_your_employment_solutions
#engineering
#civil_engineering
#engineer
Addis Ababa
BSc Degree in Civil Engineering, CoTM, or any relevant field with proven work experience as a CAD Operator, Drafter, Draftsman, or a similar role in the Engineering department & ability to work independently and collaboratively
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: April 26, 2022
How To Apply: Interested applicants can apply by sending their CV's to apply@yes.et with subject title "CAD Operator/ Engineer"
Note: Female candidates are highly encouraged to apply.

https://t.me/AIAEmployment

https://t.me/AIAEmployment
ለኮንስትራክሽን ስራ የሚዉል ( For Building & Road Construction)
* Rental Loader
* High Efficency
* Low Cost Per Day
Call Us +251923209606
👍2
6BHK 45ft x 85ft (14m x 26m)

ArcCon Construction
•Architectural & Structure Drawings
•Exterior & Interior Works
•Animation Video

+251923209606
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!
👍1
Forwarded from ይርኤ 𝗦𝗼𝗳𝘁𝘄𝗮𝗿𝗲 𝘁𝗿𝗮𝗶𝗻𝗶𝗻𝗴 𝗰𝗲𝗻𝘁𝗲𝗿