በሕይወቴ ውስጥ በእጅጉ ልቤን የሚሰብረው ነገር.. ሰው እውነተኛውን እምነት ጥሎ ወደ ሌሎች ቤተ እምነቶች ሲሄድ አልያም ኤቲስት ሲሆን..
በዚህ ዘመን በተለይ ፕሮቴስታንቲዝም እውነተኛ ነው ብሎ እንደሚያስብ ሰው የሚያሳዝን የለም በእውነት.. በተለይ የፕሮቴስታንቱ የሚያሳዝነኝ.. ጌታን ያገኙ መስሏቸው ለዘላለም የሚወዱትን ጌታ ማጣታቸው ነው.. ከታች ባለው ጥቅስ ላይ ያሰመርኩባቸውን አስተውሉ:-
2ኛ ጴጥሮስ 3
16፤ በእነዚያ ዘንድ ለማስተዋል የሚያስቸግር ነገር አለ፥ ያልተማሩትና የማይጸኑትም ሰዎች ሌሎችን መጻሕፍት እንደሚያጣምሙ እነዚህን ደግሞ ለገዛ ጥፋታቸው ያጣምማሉ።
17፤ እንግዲህ እናንተ፥ ወዳጆች ሆይ፥ ይህን አስቀድማችሁ ስለምታውቁ፥ በዓመፀኞቹ ስሕተት ተስባችሁ ከራሳችሁ ጽናት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ፤

❤796😢89🙏60👍25👏25😁19🔥8🤣7
የአንዲት ጓደኛችን(አርሴማ) እናቷ አረፉ.. እና ጌታ የእናቷን ነፍስ እንዲምር.. እርሷንም ደግሞ እንዲያጽናናት ጸልዩላት..
ይህን ባነበባችሁበት ሰዓት አንዴ በጸሎት መንፈስ ሆናችሁ አማትባችሁ እችን ብቻ ጸልዩ:
“ጌታ ሆይ.. ሕይወት ከአንተ ጋር እስከ ቀጠለ ድረስ ሞት የሚያስፈራን አይደለም.. የአርሴማን እናት ነፍስ ጌታ ሆይ አንተ ተቀበል.. አርሴማንም አጽናናት.. የአንተ ፈቃድ ይሁን.. አሜን”

❤1.46K🙏535😢196🥰14🤣6👏5😁5😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያው ጥቅል መልእክቱ አቅራቢያችን ላይ ቤተ ክርስቲያን ካለ ነገ እሁድ ሆኖ ዛሬ ቅዳሜ ላይ እንዲህ ልናደርግ አይገባም ነው..
❤522😢64🙏33😁21👍11🤣1
እነ እፎይ በየቀኑ ቲክቶክ ላይ የሚያስተምሩትን መከታተል ለማትችሉ ሰዎች.. ዩትዩባቸው ላይ ስለሚቀመጥ ከታች በማስቀምጠው ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ ሰብስክራይብ አድርጓቸውና..
👇👇
https://youtube.com/@effoyyyy?si=UC5scJM04qkqb2h6

👍476❤161🔥25🙏20👏11
እስልምና ላይ በርካታ መጽሐፍትን የጻፈው ወንድማችን አልኪታቢ የራሱን ከፍቷል አለው.. መጽሐፍቱን በነጻ የሚለቅበትም ነው.. ብትቀላቀሉት እንደምትጠቀሙበት እርግጠኛ ነኝ..
👇👇👇👇
@alkitabi80
@alkitabi80
👆👆👆👆
👇👇👇👇
@alkitabi80
@alkitabi80
👆👆👆👆
❤342👍31🔥19🙏9🤣8😢3👏2🤔2😱2
እንዴት አደራችሁ.. ስለ ሁሉም ነገር ጌታ ይመስገን.. መልካም ውሎ
“አንተን ታምኛለሁና
በማለዳ ምሕረትህን አሰማኝ፤
አቤቱ፥ ነፍሴን ወደ አንተ አንሥቻለሁና
የምሄድበትን መንገድ አስታውቀኝ።”
[መዝ 143: 8]
“አንተን ታምኛለሁና
በማለዳ ምሕረትህን አሰማኝ፤
አቤቱ፥ ነፍሴን ወደ አንተ አንሥቻለሁና
የምሄድበትን መንገድ አስታውቀኝ።”
[መዝ 143: 8]
❤1.24K🙏194🥰20🔥18👏8
አለ ደግሞ አንዳንድ ሰው.. ዘንድሮም በገድላት ተደብቆ የሚጮህ የቴዮሎጂና የመጽሐፍ ቅዱስ ጾመኛ😁😁
እንደው በአንድ ቅዱስ መታሰቢያ ቀን ከፍርፋሪው የበላ እንደ ቅዱስ ቁርባን እንደሚቆጠርለት ጌታ ቃል ገብቷል የሚሉ ገድላት አሉ እያሉ ሲያላዝኑ የሚውሉ..
ዌል.. በመጽሐፍት እንዲ የሚል ተገኘ ተብሎ ብቻ እንደ አስተምህሮ እንደማናየው እስከ መቼ ነው ደጋግመን የምንናገረው ቆይ.. አሰልቺ የሆኑ ልጆች😁😁 ለማንኛውም በአንዳንድ መጽሐፍት ላይ እንዲህ ተብሎ ቢነገር እንኳ የቅዱስ ቁርባንን አማናዊነት ግን የሚክዱ አይደሉም.. ፕሮቴስታንቶች ግን ይህን ምስጢር ክደውታል.. ስለዚህም በሚገባ እንተቻቸዋለን..
ማንም ክርስቲያን በቅዱሳን መታሰቢያ ቀን ልቁረብ ብሎ ግን ደግሞ “ከፍርፋሪው” ሄዶ የሚወስድ የለምና ተግባራዊ በማይሆን ነገር ላይ ማልቀሳችሁን አቁማችሁ የአባቶችን ትምህርት እና መጽሐፍ ቅዱስን ይዛችሁ ሞግቱን አለን.. ጌታን ይዘን ሰይጣናዊና ሰዋዊ ትምህርቶችን ሁሉ እናፈርሳለን..

❤606👍98🔥23🤔16🙏15🤣14🥰10😁8👏5
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለእኛ ወሳኝ ነውና ይህንን የዲን አማኑን(የክርስቶስ እሥረኛ) ዩትዩብ በመቀላቀል ተማሩ..
https://youtu.be/bKBNaS0Blw4?si=24pFnpPcsI_4QDug

YouTube
📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት | 3ኛ የዮሐንስ መልእክት | ላእከ ወንጌል ዲያቆን ዘአማኑኤል ተስፋዬ
በዚህ ቪዲዮ በላእከ ወንጌል ዲያቆን ዘአማኑኤል ተስፋዬ የሚሰጠውን የሐዋርያው ዮሐንስን ሦስተኛ መልእክት ቃል በቃል በጥልቀት እንማራለን ። ትምህርቱ በእውነት ስለመመላለስ፣ ስለ ክርስቲያናዊ ፍቅር፣ ለእግዚአብሔር ቃል ስለመታዘዝና ስለ እንግዳ ተቀባይነት የተጻፈውን ጥልቅ መንፈሳዊ እውነት በዝርዝር ያብራራል ("ልጆቼ በእውነት እንዲሄዱ ከመስማት ይልቅ የሚበልጥ ደስታ የለኝም።" - ፫ኛ ዮሐንስ ፩፥፬)።…
❤401👍49🙏10🔥7
የንስሐ አባታችሁ ያለ አግባብ በቀኖና መልክ ገንዘብ አምጡ ቢላችሁስ..??
ለደሃ ስጡ ካሏችሁ ኖርማል ነው ስጡ.. ግን ደግሞ በቀኖና መልክ እያደረጉ ያለ አግባብ ብር ሳይኖራችሁ የሚያስጨንቃችሁ ቢኖር ይህ በእምነት ያልጠነከራችሁትን ሰዎች ጭራሹኑ ሊያርቅ ስለሚችል ደና የንስሐ አባት ፈልጎ መቀየሩ መልካም ነው..
ይህ ብቻ ሳይሆን ቶሎ ቶሎ ቼክ የማያደርጓችሁ ከሆነና እናንተም ለማግኘት ስትፈልጉ በቀላሉ የማታገኟቸው ከሆነ በጣም የምትቀርቡት ሌላ አባት መያዝ.. የንስሐ አባት በጣም ወሳኝ ነው በመንፈሳዊ ሕይወት ለማደግ ስለዛ መምረጥ ያስፈልጋል..

🥰713👍241❤216🙏46🔥16🤣11🤔6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤦♂️🤦♂️ ልሥራበት እስቲ ተዉ..
ወይ የዘንድሮ ነቢይ😁😁
ወይ የዘንድሮ ነቢይ😁😁
🤣914😁102❤44😱7🙏5🔥3👏2😢2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያው እንደ ጭዌ አይተነው እንለፈው😁😁
እንዲህ ብለህ በመናገርህ ጠቅላላ አባቶችንም ሆነ አኮቴተ ቁርባን የሚባሉትንም የቅዳሴ ጸሎታት ካድክ ወዳጄ..

❤260😢67😁64🤣51🤔18👍4🙈3
ግን ኃጢአት ብሠራና ብወድቅስ..??
አንዳንድ ጊዜ እንዲህ ያለ ፍራቻ በሰዎች ውስጥ ይፈጠራል.. በዚህም ምክንያት ኃጢአት ልባችን ላይ ከባድ እየሆነና እየተጫነን ይመጣል.. መላልሰህ ስታስበው ጭራሽ ይገዛሃል..
ሁሌም ቢሆን ማሰብ ያለብን ኃጢአትን ሳይሆን የኃጢአትን መግደያ ኢየሱስን ነው.. ጌታን መላልሰን ስናስበው ሃሳባችንም ይቀደሳል.. ሃሳባችን ሲቀደስ ደግሞ ግብራችንም ንጹሕ ይሆናል.. “ከቆረብኩ በኋላ ኃጢአት ብሠራስ..??” አትበል.. ኢየሱስ ያድነኛል ይታደገኛል በል..

❤891🔥41🙏34👍25🥰19😢15🤔1
እሺ አሁን መቁረብ ጀምሪያለሁ.. ግን በፊት የምፈጽመውን ኃጢአት አሁንም ፈጸምኩ..
ዌል በድካምህ የማይራራልህ ሊቀ ካህናት የለህም.. ጌታ ኢየሱስ ለሕዝቡ ይራራል.. ስትወድቅ እርሱ ወደ ፍርድ አይገባም እስክትመለስለት በጉጉት ይጠብቃል..
ሁሌም ቢሆን ከኃጢአት ሽሽ.. ግን ደግሞ ስለ ሠራኸው ኃጢአት ንስሐ ግባ.. ጌታ የሚምር ነው..

❤1.16K🙏120😢31👏18👍10😁2
ልክ በኃጢአት መፈተን ስትጀምር.. በተለይ በቀላሉ የማትወጣው እንደሆነ የምታውቀው ከሆነ..
ልክ ፈተናው ሲጀምር.. ለምሳሌ ማክሰኞ ቀን ላይ ከሆነ.. ምንም ጊዜ ሳታጠፋ በፈተናው ሳትወድቁ በፊት ሮብ ላይ ቁረብ.. ከዛ ብትችል ሃሙስም አርብም ድገምበት.. ባትችል ግን አርብ እና እሑድ ሂድበት..
የምር በዚህ ምስጢር ውስጥ ስለሚሰጠን ጸጋ ጌታን እናመሰግነዋለን..
መልካም ውሎ እናንተ የእግዚአብሔር ምርጦች

❤1.13K🙏87🔥65👍23🥰23🤣7😱2
ኧረ አንዱ ወዳጄ ምን ቢለኝ.. ለአንድ መምህር ስለ እኔ አጋጣሚ ሆኖ አንስቶባቸው ምን ቢሉት..?? “ያ በሡሪ ቁረቡ የሚለው ልጅ”😭😭
ኧረ መምህርዬ እኔ እንደዛ አላልኩም ይሄ ከኔ ይራቅ😭😭 እኔ ያልኩት ውጭ ላይ ባለ ሕይወቷ ቀለል ያለ ሱሪ ብትለብስም ከቁርባን ግን አትቅሪ ነው.. ለምሳሌ ስፖርት ስትሰራም በቀሚስ አይሆን መቼስ አይደል.. ብቻ ግን ያው ውጭ ባለው ሕይወቷ ነው.. የዛን ቀንማ ፏ ብላ በቀሚስ ነው እንጂ.. ከቻለች ነጭ ቀሚስ ከሌላትም ያው ያለውን😁😁

😁561❤253🤣123👍43