TikTok
Visit TikTok to discover videos!
Watch, follow, and discover more trending content.
❤385👏41👍36🤣27🙏12😱7🔥3😁1
ዛሬ ከአንድ ኤርትራዊ ሰው ጋር ቲክቶክ ላይ ተገናኝተን አንድ ነገር ቼክ አደረግሁ..
የኤርትራ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው መጽሐፈ መቃቢያን ራሱ የግሪክ ሰብዓ ሊቃናቱ ነው.. ማለትም የጥንት አባቶቻችንም የተጠቀሙበት ማለት ነው
የኤርትራ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው መጽሐፈ መቃቢያን ራሱ የግሪክ ሰብዓ ሊቃናቱ ነው.. ማለትም የጥንት አባቶቻችንም የተጠቀሙበት ማለት ነው
❤633👍80🤔37🥰18👏18🔥9🙈5🤩1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኔ አሁን በዚህ ሰዓት😆😆
🤣1.49K😁111😢75❤68👍47🙈23🥰13🤔10🙏9😱5
ይቅርታ ጋይስ አናዶኝ ጻፍኩበት ቅድም.. በቃ ችግር የለም እንደፈለጉ ይሁኑ.. ማናችሁምም አትመልሱላቸው.. የሚያወዛግብ ነገር ካለ ግን ሁሌም ራሴንው ጠይቁኝ
❤1.04K👍158🥰42👏28🙏28😢24🤔18😁12🔥9
እዚህ ላይም ለ15 ቀን ትንሽ ልንጠፋፋ ነው እና ግሩፑን አደራ አድሚኖች😁😁
ከ2 ሳምንት በኋላ እዚህ ላይ እንደተለመደው በአጫጭር ጽሑፎች እና ቲክቶክ ላይ በቪዲዮ እመለሳለሁ.. ትንሽ እረፍት እናድርግ መሰለኝ.. እውነቱን ለመናገር እዚህ ቻናል ትናፍቁኛላችሁ በጣም ማርያምን
ዝም ብዬ ጥፍት ስል ሌላ ነገር እንዳይመስል ነው ያሳወቅኋችሁ
ከ2 ሳምንት በኋላ እዚህ ላይ እንደተለመደው በአጫጭር ጽሑፎች እና ቲክቶክ ላይ በቪዲዮ እመለሳለሁ.. ትንሽ እረፍት እናድርግ መሰለኝ.. እውነቱን ለመናገር እዚህ ቻናል ትናፍቁኛላችሁ በጣም ማርያምን
ዝም ብዬ ጥፍት ስል ሌላ ነገር እንዳይመስል ነው ያሳወቅኋችሁ
😢3.25K❤842🙏231👍217🥰90🤣37👏34🙈34🔥20😱19🤔15
ዛሬ ቅዳሴ ላይ ከተነበበው የቅዱስ ወንጌል ክፍል..
እንዴት ናችሁልኝ እናንተ ምርጦች..?? እዚህ ያላችሁትን ሁሉ በማቀፍ ሰላም ብላችሁ ደስ ባለኝ😁🤗
https://vm.tiktok.com/ZMB1SwrPu/
እንዴት ናችሁልኝ እናንተ ምርጦች..?? እዚህ ያላችሁትን ሁሉ በማቀፍ ሰላም ብላችሁ ደስ ባለኝ😁🤗
https://vm.tiktok.com/ZMB1SwrPu/
❤3.19K🥰259👍121🙏106🔥44👏43😱26😢22🤔15🙈15🤣12
አንድ ቪዲዮ ሰው አሳየኝ.. የሚሸጥ የእጅ ሰዓት ነው እና ውስጡ የኔ ፎቶ አለ🙄🙄
ደስ አይልም በግለሰብ ፎቶ.. እንደዛ አታድርጉ ከይቅርታ ጋር😊🤗
ደስ አይልም በግለሰብ ፎቶ.. እንደዛ አታድርጉ ከይቅርታ ጋር😊🤗
❤843🤣377👍157😁50🥰26👏26🙈13🔥4😱4🤔2🙏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤣🤣 ጋዲም ውድድሩን ተቀላቅሏል..
“ከኋላዬ” ፓርት የትም የለችም😆😆
“ከኋላዬ” ፓርት የትም የለችም😆😆
🤣1.56K😁123❤95👍33🙈24👏10🤔7😢7🔥5🤩1
"ያልነሣውን አላዳነውም"
እንግዲህ እውቀቱን ለሚፈልግ እነሆ ከአባቶች ያገኘሁትን.. ማስረጃዎቹን እዚሁ ላይ በጽሑፍም በ pdf አድርጌ እለቅላችኋለሁ።
የጎደለውን ደግሞ መምህራን ይሙሉበት
https://youtu.be/0SlSKUTUmLs
እንግዲህ እውቀቱን ለሚፈልግ እነሆ ከአባቶች ያገኘሁትን.. ማስረጃዎቹን እዚሁ ላይ በጽሑፍም በ pdf አድርጌ እለቅላችኋለሁ።
የጎደለውን ደግሞ መምህራን ይሙሉበት
https://youtu.be/0SlSKUTUmLs
YouTube
ያልነሣውን አላዳነውም | ሐዋርያዊ መልሶች
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
🥰590❤198👍97🙏45👏24🤔8🔥5😱3
የትላንቱ ቪዲዮ ላይ የጎደለውን በዝች በመምህር በረከት አዝመራው ጽሑፍ ሙሏት.. ቆንጆ ማጠቃለያ ነው
👇 👇 👇
https://www.facebook.com/100089703143482/posts/pfbid02Tp224ekoaw2L5ZEnkHRjVDJc3Z7jR2YbWKh7zrY7xyRNz6QkYUL3ZELpwsXLNsF3l/?app=fbl
https://www.facebook.com/100089703143482/posts/pfbid02Tp224ekoaw2L5ZEnkHRjVDJc3Z7jR2YbWKh7zrY7xyRNz6QkYUL3ZELpwsXLNsF3l/?app=fbl
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
❤381👍61🥰50🔥12👏7😢7😁3🙏3
ኧረ ናቱ ይጫወታው የለ እንዴ😆😆
የተወሰኑ ቀናት የሲሶ(ፕሮቴስታንት ጓደኛችን) መኪና ውስጥ ቪዲዮ ሰርቻለሁ እና ናቱ ምን ቢል ጥሩ ነው..??
በፍርድ ቀን ግን ከሲስ ይልቅ የሲስ መኪና ይቀልላታል😭😭
የተወሰኑ ቀናት የሲሶ(ፕሮቴስታንት ጓደኛችን) መኪና ውስጥ ቪዲዮ ሰርቻለሁ እና ናቱ ምን ቢል ጥሩ ነው..??
በፍርድ ቀን ግን ከሲስ ይልቅ የሲስ መኪና ይቀልላታል😭😭
🤣1.47K😁98👍40❤39🤔14😢10😱9🙏8🔥6👏4🤩3
በsexual ሃጢአት ስንፈተን እንዳንወድቅ አንዱ መከላከያው ያቺ ፈተና ለተወሰኑ ሰዓታት ምናልባትም ደቂቃዎች ብቻ እንደምትቆይ በማስተዋል ይመስለኛል.. ማለትም ከሆነች ሰዓት በኋላ ምንረሳው ነገር መሆኑን እርግጠኛ ከሆንን ለዛች ሰዓት መታገስና ማለፍ አይከብድም..
አልታገስም ካልክ ግን ያቺ ሰዓት እንዳለፈች ጌታን ማሳዘኑና ራስን ማርከሱ እንዳለ ሆኖ ጸጸቱም ይበላሃል ሎል..
ስለዛ ለትንሽ ሰዓት ብቻ እንደሆነ ፈተናው አስቦ የጌታን ስም እየጠሩ ማለፍ ይገባል
@Apostolic_Answers
አልታገስም ካልክ ግን ያቺ ሰዓት እንዳለፈች ጌታን ማሳዘኑና ራስን ማርከሱ እንዳለ ሆኖ ጸጸቱም ይበላሃል ሎል..
ስለዛ ለትንሽ ሰዓት ብቻ እንደሆነ ፈተናው አስቦ የጌታን ስም እየጠሩ ማለፍ ይገባል
@Apostolic_Answers
🥰1.56K❤441👍292🙏150😢62👏30🔥16🙈8🤔5😱4🤩2
የቱ ይሻላል ጋይስ..??
ያው የያዝነው መማማር እንጂ መመላለስ አይደለም.. የተነሳው መወዛገብ እንዲያበቃ ያልፈለጉ ሰዎች አሉ መሰለኝ መልሰው መላልሰው ስማችንን እየጠሩ ይጽፋሉ.. እንግዲህ በቃ አንዴ ሃሳባችንን ከአባቶች አሳይተናል.. ከዚህ በኋላ ያልተባለን እንደተባለ እያስመሰሉ ለሚጽፉና ለሌሎችም ለሚሰሩ ቪዲዮች ምንም መልስ መስጠት ተገቢ አይደለም.. አሁን ወደ ሌላ ርእስ አልፈናል.. አለቀ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ከመጀመራችን በፊት መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት በአጭሩ ዩትዩብ ላይ ላስቀምጥ አሰብሁ.. ወይስ ቀጥታ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንግባ..??

❤1.65K👍323🙏45🥰33👏25🤣15🔥7😢7🤔6😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“መስማት ለተሳናቸው በምልክት ማስረዳት እችላለሁ” ብለህ ገብተህ መዝሙሩን ከፍተውልህ “በል አሳይ” ሲሉህ😆😆
🤣1.87K❤171😁96👍56🥰30👏15🤩13🔥7🤔5😢5😱4
አንዴ ከቆረብኩ በኋላ በድጋሜ ሃጢአት ብሰራስ..??
በጣም ጌታን ተስፋ እንዳደርግ የሚያደርገኝ ቃል.. “በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም”
https://vm.tiktok.com/ZMBRPuYVA/
👆 👆
በጣም ጌታን ተስፋ እንዳደርግ የሚያደርገኝ ቃል.. “በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም”
https://vm.tiktok.com/ZMBRPuYVA/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤937👍82😢28🥰20👏9🙏4🔥3🤔1
አይ ቤተ ክርስቲያን.. 12 ጊዜ ክርስቶስ ሆይ ማረን በል.. 12 ጊዜም ስለ ማርያም ክርስቶስ ሆይ ማረን በል እያለች ክርስቶስ ክርስቶስ ታስብለናለች አ..??
ክርስቶስ ክርስቶስ የምታስብል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው ያለኸው ብራዘርዬ😁😁
መልካም አዳር
ክርስቶስ ክርስቶስ የምታስብል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው ያለኸው ብራዘርዬ😁😁
መልካም አዳር
❤1.72K👍89🥰55🙏32😁14🤣12🔥8😢6🤔1
ይቅርታ ተመልሼ መጣሁ የሆነ አሳብ ጭንቅላቴ ውስጥ ሲመላለስ😁😁
አሁን ብንሞት እና በጌታ ምህረት በእርሱ እቅፍ ብንሆን.. ቆይ ጌታችን ኢየሱስን ቀጥታ ልናየው ልናገኘው ነው..?? አስቡት ቆይ ትንሽ ስታገኙት ምናምን.. በኢየሱስ ስም ይሄ ምን ጉድ ነው በጌታ.. ከአሳብ በላይ ነው.. ወላዲተ አምላክንም እዛ ልናገኛት..?? አትናቴዎስንም..?? ጳውሎስንም..?? በጌታ.. ኢየሱስን ከነ ቅዱሳኑ ቀጥታ ልናገኘው..??
ኧረ ጌታ ይሄንን ለሁላችን በምህረቱ ይስጠን.. እመቤቴን ይሄ ይናፍቃል በስመአብ

❤2.84K😢160🙏130👍108🥰70🔥18🙈14🤩10😱9👏7🤔7