A+ Tutorial Class Official
19.5K subscribers
463 photos
15 videos
172 files
71 links
📚 A+ Tutorial Class ለ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጠቃሚ የሆነ አጋዥ ቲቶርያል በመስጠት እንዲሁም የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለግቢ ፈተናዎቻቼው የሚያግዟቸውን pdfs, ያለፉ አመታት የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final Exams የሚያቀርብ ቻናል ነው።

እኛን ለማግኘት : በ @Aplus_support_Admin በኩል ማንኛውንም ጥያቄዎትን ሊያደርሱን ይችላሉ።
Download Telegram
A+ Tutorial Class Official
Yes I did it...we did it🤝 betam arif neber...
🎉 ከ AAU, ዛሬ የ Psychology mid exam ን አሪፍ ውጤት የሰራች የ A+ Tutorial ተማሪ ናት።

🎉 ከ mid exam እንደ ወጣችሁ ፈተናው አሪፍ ነበር ሰራሁት ብላችሁ inbox ትልኩልናላችሁ።

@Aplustutorialooficial
❤11👏2
✅ ሰላም የ A+ Tutorial ቤተሰቦች ፥ ዛሬ የ General physics and Emerging Technology Competition ነበር።

✅ ነገር ግን በብዙ ተማሪዎች ጥያቄ መሰረት የዛሬው ፈተና ለ ነገ ተዛውሯል።

✅ General Physics Chapter 1 and Chapter 2 ልንፈተናችሁ ያሰብን ቢሆንም ፤ Chapter 2 ብዙ ስለሆነ ፥ የነገው ፈተና የሚሆነው Chapter 1 እና Chapter 2 እስከ motion in 1D(እስከ Free Fall Motion) ድረስ ነው።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍2
🎉 እነዚህ የምትመለከቷቸው ተማሪዎች የእናንተ ታላላቆች ሲሆኑ ፥ ፍሬሽማን ላይ በ A+ Tutorial Class ተምረው አሪፍ ውጤት ሰርተው የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት join ያደረጉ ናቸው።

🎉 ከ ጂማ ከ ባህርዳር ከ ጎንደር ከ አዲስ አበባ ከ አርባምንጭ ከ ሐረማያ ከ AASTU ከ ወልቂጤ ከደብረታቦር ወዘተ ከሁሉም የኢትዮጵያ ግቢ የተወጣጡ ተማሪዎች ሲሆኑ ፥ Medicine, Software engineering, Public Health, Law, Economics የፈለጉትን ዲፓርትመንት join አድርገዋል።

✅ አሁን ተረኞቹ እናንተ የ 2019 ፍሬሽማን ተማሪዎች ናችሁ። እንደ ታላላቆቻችሁ ይኸን ውጤት ሰርታችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት ማግኘት ትፈልጋላችሁ⁉️

⭐ በ A+ Tutorial የተዘጋጀውን ለመረዳት ግልፅ የሆነ ፥ ሱስ የሚያሲዝ wow ብላችሁ የምትገረሙበት ለፈተና ሙሉ በሙሉ የሚያዘጋጅ የአማርኛ እንግሊዝኛ የኖት ቲቶርያሎችን በደንብ ተከታተሉ።

✅ በዬ ቻፕተሩ አብራርተን የሰራናቸውን ጥያቄዎች በደንብ ስሩ። አስተውሉ ያቀረብንላችሁን ጥያቄዎች mid ፈተናችሁ ላይ በቀጥታም በተዘዋዋሪም ትጠየቋቸዋላችሁ።

✅የግቢያችሁን ያለፉ አመታት ፈተናዎች በደንብ ስሩ ፤ ከዛም ከፈተና በሗላ ፈተናው አሪፍ ነበር ሰራሁት ብላችሁ inbox ላኩልን።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15👍1🔥1👏1
🔴Attention‼️

😡 በኛ ስም(በ A+ Tutorial ስም) ቲቶርያል እናስተምራለን እያሉ ፤ ተማሪዎችን የሚመዘግቡ አሉ።

😡 በዚህም ምክንያት አንዳንድ ተማሪዎች ብር እየከፈላችሁ እየተጭበረበራችሁ እንደሆነ በውስጥ መስመር እያደረሳችሁን ነው።

✅ እኛ ዘንድሮ የምናስተምረው በ Application ብቻ ነው ፤ Private Telegram ቻናል ም ሆነ Freshman A+ የሚል አፕ የለንም። የኛ የ አፕ ስም A+ Tutorial የሚል ነው።

✅ ሌላ ቦታ ክፍያ ከፍላችሁ ፥ እኛ ጋ መዝግቡን እያላችሁ የምትመጡ ተማሪዎች አላችሁ። ከዚህ በሗላ ጥንቃቄ ውሰዱ ፥ playstore ላይ የሚገኘውን የኛ ን የ አፕሊኬሽን ሊንክ ከታች እናስቀምጥላችሗለን ፤ A+ Tutorial ላይ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም አፑ ን ከ playstore ላይ በማውረድ መመዝገብ ትችላላችሁ።

✅ በተጨማሪም ፥ ክፍያ ከፍላችሁ አፑ ላይ screenshoot አስገብታችሁ approve ከተደረጋችሁ በሗላ ፥ ደጋግማችሁ screenshoot አታስገቡ ban ያስደርጋችሗል። Approve ስትደረጉ የመረጣችሗቸው ኮርሶች unlocked ይሆናሉ ፥ ስለዛ የ ኮርሶቹን ቲቶርያል መከታተል ነው የሚጠበቅባችሁ ጂ ተደጋጋሚ screenshoot upload አታድርጉ።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍4
🔥 ውድድሩ 1:30 ላይ ይጀምራል።

📚 Physics - ለ 1 ጥያቄ 3 ደቂቃ ነው የተሰጣችሁ። ፈለጣ አለው በደንብ አስተውላችሁ መስራት ያለባችሁ ጥያቄዎች አሉ ፤ Theoretical Concept ጥያቄዎችም አሉት። mid exam የምትፈተኑት በእነዚህ ጥያቄዎች standard ልክ ነው።

📚 Emerging technology - ለ 1 ጥያቄ አንድ ደቂቃ ነው የተሰጣችሁ ፤ ከባባድ የ concept ጥያቄዎች አሉት አስተውላችሁ ለመስራት ሞክሩ ፤ mid exam ፈተናችሁ በእነዚህ ጥያቄዎች standard ልክ ነው።

🏆መልካም ፈተና!

@Aplustutorialofficial
❤4🔥3
🔥 The competition has started.

ፈተናውን ለማግኘት competition ውስጥ ወይም የዋንጫ ምልክት 🏆 ያለበት ውስጥ ይግቡ። ረጋ ብላችሁ አስተውላችሁ ለመስራት ሞክሩ።

⏰ ውደድሩ እስከ ማታ 4 ሰአት ይቆያል ፤ ከ 4 ሰአት በሗላ ጥያቄዎቹን ከነ መልሱ ማግኘት ትችላላችሁ።

@Aplustutorialofficial
❤7👏1