A+ Tutorial Class Official
19.4K subscribers
451 photos
15 videos
172 files
69 links
📚 A+ Tutorial Class ለ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጠቃሚ የሆነ አጋዥ ቲቶርያል በመስጠት እንዲሁም የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለግቢ ፈተናዎቻቼው የሚያግዟቸውን pdfs, ያለፉ አመታት የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final Exams የሚያቀርብ ቻናል ነው።

እኛን ለማግኘት : በ @Aplus_support_Admin በኩል ማንኛውንም ጥያቄዎትን ሊያደርሱን ይችላሉ።
Download Telegram
A+ Tutorial Maths Mid Exam Collections.pdf
3.6 MB
📚 General Maths Mid Exam Collections.

✅ Bahirdar University.
✅ Haremaya University.
✅ Jimma University.
✅ Wolkite University.
✅ Wolaita Sodo University.
✅ Hawassa University.
✅ Wachemo University.
✅ Gondar University.
✅ Debrebirhan University.
✅ Ariba Minch University.
✅ Dire Dawa University.

@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
❤14🔥1
🏆 Today's Competition.

✅ Logic and Anthropology.

❤️ Content : Logic Chapter Two and Anthropology Chapter One.⤵️

✅ ጥያቄዎቹ በቀጥታ ከ ዩኒቨርሲቲዎች mid exam ጋ የሚገናኙ ናቸው።

🥇 የተለቀቁትን ቲቶርያል በደንብ በደንብ ተከታተሉ። ለመረዳት እጅግ በጣም ደስ በሚል ና ግልፅ በሆነ መንገድ ከ ገላጭ ማብራሪያዎች ጋር ነው ቲቶርያሉን ያቀረብንላችሁ ፥ በአማርኛ እንግሊዝኛ የተብራራውን የ ኖት ቲቶርያል በደንብ ተከታተሉ።

🥈 ከ 2013-2018 ድረስ የተለያዩ ግቢዎች ላይ የወጡ ጥያቄዎች ከነ ማብራሪያቸው አለ ፤ እሱን በደንብ ስሩ።

🥉 quizes ብዙ ጥያቄዎች አሉ እነሱን በደንብ ስሩ።

✅ Logic ኮርስ ላይ የጂማ ተማሪዎችን ታሳቢ በማድረግ ጠጠር ያሉ ጥያቄዎችም ተካተውበታል።

ውድድሩ ማታ 1:30 ይጀምራል ፤ ከ 1:30 እስከ 4 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ መወዳደር ትችላላችሁ።

🎉 ከ 1 እስከ 3 የሚወጡ ጀግና ተማሪዎቻችን ይሸለማሉ።

💡 በ A+ Tutorial የተዘጋጀውን የ Logic and Anthropology ኮርስ ቲቶርያል በአግባቡ የተከታተለ ተማሪ A+ የሱ ነው።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12🔥1
🏆ውደድሩ ማታ 1:30 ይጀምራል ፤ እስከ ማታ 4 ሰአት መፈተን ትችላላችሁ።

✅ ጥያቄዎቹን ለማግኘት የዋንጫ ምልክት 🏆 ያለበት ውስጥ በመግባት ማግኘት ትችላላችሁ።

💙ጥያቄዎቹ ለ mid exam ፈተናችሁ ይጠቅማሉ ና ትኩረት ሰጥታችሁ ስሯቸው።

🔥መልካም ፈተና ለሁላችሁም።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9🔥1🎉1
🔥 The competition has started.

ፈተናውን ለማግኘት competition ውስጥ ወይም የዋንጫ ምልክት 🏆 ያለበት ውስጥ ይግቡ። ረጋ ብላችሁ አስተውላችሁ ለመስራት ሞክሩ።

⏰ ውደድሩ እስከ ማታ 4 ሰአት ይቆያል ፤ ከ 4 ሰአት በሗላ የጥያቄዎቹን መልስ ማግኘት ትችላላችሁ።

@Aplustutorialofficial
❤8🎉3
🎉 የዛሬ Competition አሸናፊዎች።

🔥ፈተናው ትንሽ ከበድ ይል ነበር ፤ Logic ከፍተኛ ውጤት 38/44 እንዲሁም Anthropology ከፍተኛ ውጤት 15/21 ነው።

➡️ mid exam ላይ ከዚህ የበለጠ የከበደ ጥያቄ አትፈተኑም ፤ ጥያቄዎቹን ከነ መልሱ ማግኘት ትችላላችሁ።

✅ ተረጋግታችሁ ጊዜ ወስዳችሁ ደጋግማችሁ ስሯቸው ፤ mid exam የምትፈተኑ በእነዚህ ጥያቄዎች standard ልክ ነው።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬አሸናፊ ተማሪዎች በ
@Aplus_support_Admin አናግሩን።

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9🎉2
✅ የዛሬውን የ Logic and Anthropology Exam ለማግኘት ፥ Logic and Anthropology ኮርስ ውስጥ በመግባት ፥ ምስሉ ላይ እንደምታዩት contest የሚለውን ስትነኩ ጥያቄዎቹን ከነ መልሳቸው ማግኘት ትችላላችሁ።

✅ ጥያቄዎቹ ለ mid exam ፈተናዎቻችሁ ስለሚጠቅሟችሁ ተረጋግታችሁ ጊዜ ወስዳችሁ ስሯቸው። mid exam ላይ በእነዚህ ጥያቄዎች standard ልክ ነው የምትፈተኑት ፥ maximum ከዚህ የበለጠ ከባድ ጥያቄ አይወጣባችሁም።

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12
✅ Correction.

✅ የ ትናንቱ የ Logic Exam ላይ ጥያቄ ቁጥር 2 እና ጥያቄ ቁጥር 41 የተሰጡት መልሶች ስህተት ናቸው።

✅ Answer for number 2 : False.
✅ Answer for number 41 : A

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8
Forwarded from .....
I wish to extend my heartfelt thanks to Dani and the entire A+ community for their unwavering support. I have triumphantly completed my freshman course at Hawassa University! 🙏🎓
❤11
Forwarded from Helary Helu
Wedoche betam አመሠግናለሁ እንደናንተ አይነት አስተማሪ አግኝቼ በመማሬ በጣም ደስ ብሎኛል የሚገርማችሁ ነገር 2nd lay አንድ video አላየሁም ግን ስኬታችን በእናንተ ተጠብቆ💪💪 ሁሉንም A መስራት ችያለሁ
በርቱ እወዳቸዋለሁ 🙏🙏
❤9
Forwarded from Tame
I joined this amazing channel seven months ago, and it has greatly helped me with all my subjects. Your tutorials and videos have been invaluable in my learning process. Special thanks to Dani, the best teacher I’ve ever had. With your support, I’m now becoming a second-year medical student and have achieved a GPA of 3.92. I owe much of my success to your guidance and dedication. Thank you so much for everything!
❤14👏4
🔺እነዚህን ጥያቄዎች በደንብ ተመልከቷቸው ፤ ለፈተና በበቂ ሁኔታ ያዘጋጇችሗል።

🔻 ከ 2013-2018 የተለያዩ ግቢዎች ላይ የወጡ ጥያቄዎችን መርጠን በቻፕተር ከፋፍለን ለመረዳት ግልፅ በሆነ ማብራሪያ ነው ያቀረብንላችሁ። ቻፕተሩን አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ ጥያቄዎቹን ተመልከቷቸው ፤ በቀጥታም በተዘዋዋሪም እነዚህን ጥያቄዎች mid exam ላይ ትፈተኗቸዋላችሁ።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤19👍2🔥2