A+ Tutorial Class Official
19.2K subscribers
391 photos
15 videos
168 files
56 links
📚 A+ Tutorial Class ለ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጠቃሚ የሆነ አጋዥ ቲቶርያል በመስጠት እንዲሁም የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለግቢ ፈተናዎቻቼው የሚያግዟቸውን pdfs, ያለፉ አመታት የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final Exams የሚያቀርብ ቻናል ነው።

እኛን ለማግኘት : በ @Aplus_support_Admin በኩል ማንኛውንም ጥያቄዎትን ሊያደርሱን ይችላሉ።
Download Telegram
🏆 Tomorrow's Competition.

✅ General Psychology.

❤️ Content : Chapter Two - Sensation and Perception.⤵️

✅ ጥያቄዎቹ በቀጥታ ከ ዩኒቨርሲቲዎች mid exam ጋ የሚገናኙ ናቸው።

🥇 Chapter 2 ላይ የተለቀቀውን ቲቶርያል በደንብ በደንብ ተከታተሉ። ለመረዳት እጅግ በጣም ደስ በሚል ና ግልፅ በሆነ መንገድ ከ ገላጭ ፍቶዎች ና ምስሎች ጋ ነው ቲቶርያሉን ያቀረብንላችሁ ፥ በአማርኛ እንግሊዝኛ የተብራራውን የ ኖት ቲቶርያል በደንብ ተከታተሉ።

🥈 ከ 2013-2018 ድረስ የተለያዩ ግቢዎች ላይ የወጡ Chapter 2 ን ብቻ የተመለከቱ ከ 130 በላይ ጥያቄዎች ከነ ማብራሪያቸው አለ ፤ እሱን በደንብ ስሩ።

🥉 Chapter 2 ንን የተመለከቱ quizes ወደ 85 ጥያቄዎች አሉ እነሱን በደንብ ስሩ።

ውድድሩ ነገ ማታ 1:30 ይጀምራል ፤ ከ 1:30 እስከ 4 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ መወዳደር ትችላላችሁ።

🎉 ከ 1 እስከ 3 የሚወጡ ጀግና ተማሪዎቻችን ይሸለማሉ።

💡 በ A+ Tutorial የተዘጋጀውን የሳይኮሎጂ ኮርስ ቲቶርያል በአግባቡ የተከታተለ ተማሪ A+ የሱ ነው።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11👏2
🏆 ከ ነገ ው የ ሳይኮሎጂ ፈተና ጋ በተያያዘ hint እንስጣችሁ ፤ ለነገው ፈተና ብቻ ሳይሆን ግቢያችሁ ላይ chapter 2 mid exams ምን ምን ላይ focus እንደምታደርጉም በዛው እንጠቁማችሁ።

1️⃣የ Sensation and Perception ልዩነትን በደንብ ያዙ ፥ የ sensation and perception process ን በደንብ ያዙ። በተለይ የጂማ ግቢ ተማሪዎች የ perception process ን ከ 1st እስከ last step ያዙ። ✅ቲቶርያሉ ላይ ሁለንም በግልፅ ሁኔታ አስቀምጠንላችሗል።

2️⃣ Absolute Threshold and Difference Threshold ን definition ኣቸውን ቃል በቃል ሸምድዱት ፥ ፈተና ላይ ቀጥታ ነው የምትጠየቁት። በተጨማሪም የ absolute threshold and difference threshold ን ልዩነት በደንብ ያዙ። Sensory adaptation ን concept ቱን ተረዱ ፥ ፈተና ላይ በ case መልክ ነው ብዙ ጊዜ የሚወጣቸው።

3️⃣ Factors affecting selective perception ንን ሁሉንም ልቅም አድርጋችሁ ፥ የትኞቹ stimulus related factor እንደሆኑ ፥ የትኞቹ perceiver related factor እንደሆነ ያዙ። ቲቶርያሉን ላይ በግልፅ ማብራሪያ ተቀምጧል በደንብብ ያዟቸው።

4️⃣ Gestalt principle of perceptual organization ንን በደንብ ተረዱት። Figure-ground perception ንን በደንብ ያዙ ፥ Law of proximity, Law of similarity, Law of Continuity ና Law of closure ን በደንብ ያዙ። Law of closure በዬ አመቱ ፈተና ላይ አይቀርም ፥ ቲቶርያሉ ላይ በግልፅ ማብራሪያ ና ፎቶዎች አለላችሁ።

5️⃣ Depth Perception በጣም ብዙ ጥያቄ ነው የሚወጣበት ፥ binocular cue ና monocular cue ን በደንብ በደንብ ያዙ። ቲቶርያሉ ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ አለላችሁ ፤ ሌላ ነገር ማንበብ አይጠበቅባችሁም ቲቶርያሉን ብቻ ተከታተሉ። ፈተና ላይ በ case መልክ ስለሆነ የምትጠየቁት በደንብ ተረዱት።

6️⃣Perceptual Consistentcy ን ማወቅ ግድ ነው!! ፈተና ላይ አይቀርም ፥ Size Consistency, Shape Consistency and Brightness Consistency ፈተና ላይ የሚወጡት በ case መልክ ነው ስለዚህ concept ቱን በደንብ ያዙ። Perceptual illusion and Hallucination ፈተና ላይ 1 ጥያቄ ይወጣበታል ተረዱት።

7️⃣Chapter 2 ን ብቻ የተመለከቱ 169 ጥያቄዎችን ከነ ማብራያቸው ሰርተንላችሗል ፥ በደንብ ስሩት ጥያቄውን። almost mid exam ኣችሁ ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ትፈተኑታላችሁ ና አደራ ሁሉንም ጥያቄዎች በደንብ ስሩ። quiz አለ quiz ዙንም ስሩ።

✅ የነገው ፈተናችሁ እነዚህን topic ይዳስሳል ፥ 25 ጥያቄዎችን ነው የምትፈተኑት።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11👏2
InductionExamples-Solutions.pdf
43.2 KB
📚Mathematics - Mathematical Induction

📑7 Mathematical induction proof examples👌

ŠA+ Tutorial Class
complex-number-fp1.pdf
5.3 MB
📑Mathematics

🎯12 Exercises about Complex number with their Solutions

ŠA+ Tutorial Class
Gary_Chartrand,_Albert_D_Polimeni,_Ping_Zhang_Mathematical_Proofs.pdf
7.2 MB
📚Mathematics for Freshman

🎯The Real and Complex number system

📑Mathematical Induction Short Note

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👏1
Physics Mid Exam Collections.pdf
7.8 MB
📚 Physics Mid Exam Collections.

✅ Wolaita Sodo University.
✅ Hawassa University.
✅ ASTU.
✅ Addis Ababa University.
✅ Bahirdar University.
✅ Wachemo University.
✅ Haremaya University.
✅ Wolkite University.
✅ Dilla University.
✅ Mettu University.
✅ Debrebirhan University.
✅ Aribaminch University.
✅ Gondar University.
✅ Debre Markos University.
✅ Arsi University.

🙌 Over 60 exam papers, vital to practise.

@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
❤10👏2
🏆 ውድድሩ ማታ 1:30 ይጀምራል ፥ ጥያቄዎቹን ለማግኘት የ ዋንጫ🏆ምልክት ውስጥ በማግባት ማግኘት ትችላላችሁ።

✅ በአጠቃላይ 40 ጥያቄዎች ናቸው ፤ mid exam የምትፈተኑት በእነዚህ ጥያቄዎች standard ልክ ነው። በየትኛውም ግቢ ብትመደቡ እነዚህን ጥያቄዎች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ትፈተኗቸዋላችሁ።

✅ ተማሪዎችን ለመለዬት ሲባል ጠጠር ያሉ እና ሸዋጅ ጥያቄዎችም ተካተውበታል ፤ የ case ጥያቄዎችም በዛ ብለው ቀርበውላችሗል።

✅ ሞጁሉ ላይ የሌሉ ነገር ግን በየ አመቱ የተለያዩ ግቢዎች ላይ የሚወጡ topic ኮችም በዚህ competition ውስጥ ተካቷል። ሞጁለ ላይ የሌሉ ነገር ግን ፈተና ላይ የሚወጡ topics በ ቲቶርያል ክላሱ አስተምረናችሗል ፤ ስለዛ ቲቶርያሉን በደንብ የተከታተለ ተማሪ የግቢ mid exams መድፈን ይችላል።

⏰ ከ ማታ 1:30 እስከ 4:00 ባለው ደረስ መወዳደር ትችላላችሁ ፥ በ A+ Tutorial ሞባይል አፕ ከሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የተወጣጡ ተማሪዎች ጋ ነው የምትወዳደሩት ፥ ስለዚህ ጥያቄዎቹን ተረጋግታችሁ በጥንቃቄ ለመስራት ሞክሩ።

🔥ፍልሚያው 1:30 ይጀመራል ፤ ለሁላችሁም መልካም ፈተና። ከ 1-3 የሚወጡ ተማሪዎች ይሸለማሉ 🎉

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👏1
🔥 The competition has started.

ፈተናውን ለማግኘት competition ውስጥ ወይም የዋንጫ ምልክት 🏆 ያለበት ውስጥ ይግቡ። ረጋ ብላችሁ አስተውላችሁ ለመስራት ሞክሩ።

⏰ ውደድሩ እስከ ማታ 4 ሰአት ይቆያል ፤ ከ 4 ሰአት በሗላ የጥያቄዎቹን መልስ ማግኘት ትችላላችሁ።

@Aplustutorialofficial
❤5🔥1👏1🎉1