A+ Tutorial Class Official
19.2K subscribers
389 photos
15 videos
168 files
55 links
📚 A+ Tutorial Class ለ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጠቃሚ የሆነ አጋዥ ቲቶርያል በመስጠት እንዲሁም የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለግቢ ፈተናዎቻቼው የሚያግዟቸውን pdfs, ያለፉ አመታት የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final Exams የሚያቀርብ ቻናል ነው።

እኛን ለማግኘት : በ @Aplus_support_Admin በኩል ማንኛውንም ጥያቄዎትን ሊያደርሱን ይችላሉ።
Download Telegram
✅ Important Updates.

❤️ Anthropology የ Mid Exam ቻፕተሮች ን ከ 2012-2018 ድረስ የተለያዩ ግቢዎች ላይ የወጡ ጥያቄዎችን ከ ግልፅ ማብራሪያዎች አፑ ላይ upload አድርገንላችሗል።

✅ ከ 2012-2018 ዓም የተለያዩ ግቢዎች ላይ Chapter 1, 2 እና 3 ብቻ የወጡ ጥያቄዎችን መርጠን ፤ በርካታ ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያው በመስራት አፑ ላይ upload አድርገንላችሗል። በእያንዳንዱ ቻፕተር በጣም በርካታ ጥያቄዎችን በ quiz መልክ upload አድርገንላችሗል።

🤗 በአንድ ቻፕተር ብቻ ከ 100 በላይ ጥያቄዎችን አቅርበንላችሗል።

⭐️ ማብራሪያዎቹ ለፈተና እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ ፤ ፈተናውን በምን መልኩ መስራት እንዳለባችሁ ፤ የፈተና አሰራር ዘዴን የሚያሳዩ ስለሆኑ በደንብ ተመልከቷቸው።

✅ የሞጁሉ እያንዳንዱ ገፅ በእነዚህ ጥያቄዎች ና ማብራሪያዎች ተዳሰዋል ፤ ሚድ ፈተናችሁ ላይ እነዚህን ጥያቄዎች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ትፈተናቸዋላችሁ።

✔️ ቲቶርያሎቹ ያለፉ አመታት ፈተናዎችን መሰረት በማድረግ ስለሆነ የተዘጋጁት ፥ በደንብ ተከታተሏቸው

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11
⭐️Logic and Critical Thinking ኮርስን ፤ ካሁን በፊት በነበሩት 6 አመታት ስናስተምርበት ከነበረበው በተሻለ መንገድ ፥ ሞጁላችሁን 100% በሚባል ደረጃ እንዲታረዱት ለማድረግ የሚያስችል የ chapter 1 and chapter 2 በአማርኛ እንግሊዝኛ የተብራሩ የ ኖት ቲቶርያሎችን በአዳዲስ ማሻሻያዎች cook እያደረግንላችሁ ነው።

✔️ ሞጁላችሁን አንድም ቀን ገልጣችሁ ሳትመለከቱ ፥ እኛ ያዘጋጀንውን በአማርኛ እንግሊዝኛ የተብራራ ኖት እና ጥያቄዎችን በአግባቡ በመከታተል ብቻ A ማምጣት ትችላላችሁ የ ጂማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ጨምሮ።

✔️በርካታ ተማሪዎች እየተቀላቀላችሁን ነው ፥ ሞጁሉን ለመረዳት እንዳትቸገሩ እናደርጋችሗለን ፥ Logic ላይ Master አድርጋችሁ ወደ ፈተና ትገባላችሁ።

🔻 የሚካተቱ አዳዲስ ማሻሻያዎችን በቅርቡ እናሳውቃችሗለን። Stay tuned with A+ Tutorial Class.

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12
😢 Notice.

🤳 በርካታ የፍሬሽማን ተማሪዎቻችን የ A+ Tutorial የፍሬሽማን መማሪያ መተግበሪያን በመጠቀም ላይ ናችሁ ፥ ምርጫችሁ አድርጋችሁ ስለተመዘገባችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

❤️ የ አፕሊኬሽኑ አጠቃቀም ጋ በተያያዘ ማንኛውንም አይነት እገዛ ከፈለጋችሁ እንዲሁም አዳዲስ ተመዝጋቢዎች ስለ አዘመጋገብ ሒደቱ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካላችሁ በ @Aplus_support_admin አናግሩን። በርካታ ተማሪዎች በውስጥ መስመር እያስተናገድን ስለሆነ ፥ ምላሽ ለመስጠት በትንሹም ቢሆን ልንዘገይ እንችላለን ግን በማንኛውም ሰአት መልዕክታችሁን አስቀምጡልን።

🤗 ሰሞኑን የተጧጧፈ Competition ስለምንጀምር ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን።

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👏1
🎉 ከ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ 2014 ፍሬሽማን ተማሪያችን ፤ በ A+ Tutorial Class የፍሬሽማን ኮርሶችን

😮 Logic and Critical Thinking - A+.
😮 General Psychology - A+.
😮 Maths - A+
😮 Physics - A

ነው ያመጣው ፤ እንደዚህ ከፍተኛ ውጤት እያመጣችሁ ስለምታኮሩን እናመሰግናለን።

✅ ዘንድሮ ፍሬሽማንን በተገቢው ሁኔታ አዘጋጅተናችሁ ነው ለፈተና የምናስቀምጣችሁ።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👏2
emerging technology ppt.pptx
3.1 MB
📑Emerging Technology Power Point Note

ŠA+ Tutorial Class
Chapter 1 - Intro to Emerging Technologies-1.pdf
496.6 KB
📓 Emerging Technology PPT

📓 Chapter 1

ŠA+ Tutorial Class
Ch~3.pdf
600 KB
📓Emerging technology
Best short note

📓Chapter 3

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👏2👍1
🏆 Tomorrow's Competition.

✅ General Psychology.

❤️ Content : Chapter Two - Sensation and Perception.⤵️

✅ ጥያቄዎቹ በቀጥታ ከ ዩኒቨርሲቲዎች mid exam ጋ የሚገናኙ ናቸው።

🥇 Chapter 2 ላይ የተለቀቀውን ቲቶርያል በደንብ በደንብ ተከታተሉ። ለመረዳት እጅግ በጣም ደስ በሚል ና ግልፅ በሆነ መንገድ ከ ገላጭ ፍቶዎች ና ምስሎች ጋ ነው ቲቶርያሉን ያቀረብንላችሁ ፥ በአማርኛ እንግሊዝኛ የተብራራውን የ ኖት ቲቶርያል በደንብ ተከታተሉ።

🥈 ከ 2013-2018 ድረስ የተለያዩ ግቢዎች ላይ የወጡ Chapter 2 ን ብቻ የተመለከቱ ከ 130 በላይ ጥያቄዎች ከነ ማብራሪያቸው አለ ፤ እሱን በደንብ ስሩ።

🥉 Chapter 2 ንን የተመለከቱ quizes ወደ 85 ጥያቄዎች አሉ እነሱን በደንብ ስሩ።

ውድድሩ ነገ ማታ 1:30 ይጀምራል ፤ ከ 1:30 እስከ 4 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ መወዳደር ትችላላችሁ።

🎉 ከ 1 እስከ 3 የሚወጡ ጀግና ተማሪዎቻችን ይሸለማሉ።

💡 በ A+ Tutorial የተዘጋጀውን የሳይኮሎጂ ኮርስ ቲቶርያል በአግባቡ የተከታተለ ተማሪ A+ የሱ ነው።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👏2
🏆 ከ ነገ ው የ ሳይኮሎጂ ፈተና ጋ በተያያዘ hint እንስጣችሁ ፤ ለነገው ፈተና ብቻ ሳይሆን ግቢያችሁ ላይ chapter 2 mid exams ምን ምን ላይ focus እንደምታደርጉም በዛው እንጠቁማችሁ።

1️⃣የ Sensation and Perception ልዩነትን በደንብ ያዙ ፥ የ sensation and perception process ን በደንብ ያዙ። በተለይ የጂማ ግቢ ተማሪዎች የ perception process ን ከ 1st እስከ last step ያዙ። ✅ቲቶርያሉ ላይ ሁለንም በግልፅ ሁኔታ አስቀምጠንላችሗል።

2️⃣ Absolute Threshold and Difference Threshold ን definition ኣቸውን ቃል በቃል ሸምድዱት ፥ ፈተና ላይ ቀጥታ ነው የምትጠየቁት። በተጨማሪም የ absolute threshold and difference threshold ን ልዩነት በደንብ ያዙ። Sensory adaptation ን concept ቱን ተረዱ ፥ ፈተና ላይ በ case መልክ ነው ብዙ ጊዜ የሚወጣቸው።

3️⃣ Factors affecting selective perception ንን ሁሉንም ልቅም አድርጋችሁ ፥ የትኞቹ stimulus related factor እንደሆኑ ፥ የትኞቹ perceiver related factor እንደሆነ ያዙ። ቲቶርያሉን ላይ በግልፅ ማብራሪያ ተቀምጧል በደንብብ ያዟቸው።

4️⃣ Gestalt principle of perceptual organization ንን በደንብ ተረዱት። Figure-ground perception ንን በደንብ ያዙ ፥ Law of proximity, Law of similarity, Law of Continuity ና Law of closure ን በደንብ ያዙ። Law of closure በዬ አመቱ ፈተና ላይ አይቀርም ፥ ቲቶርያሉ ላይ በግልፅ ማብራሪያ ና ፎቶዎች አለላችሁ።

5️⃣ Depth Perception በጣም ብዙ ጥያቄ ነው የሚወጣበት ፥ binocular cue ና monocular cue ን በደንብ በደንብ ያዙ። ቲቶርያሉ ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ አለላችሁ ፤ ሌላ ነገር ማንበብ አይጠበቅባችሁም ቲቶርያሉን ብቻ ተከታተሉ። ፈተና ላይ በ case መልክ ስለሆነ የምትጠየቁት በደንብ ተረዱት።

6️⃣Perceptual Consistentcy ን ማወቅ ግድ ነው!! ፈተና ላይ አይቀርም ፥ Size Consistency, Shape Consistency and Brightness Consistency ፈተና ላይ የሚወጡት በ case መልክ ነው ስለዚህ concept ቱን በደንብ ያዙ። Perceptual illusion and Hallucination ፈተና ላይ 1 ጥያቄ ይወጣበታል ተረዱት።

7️⃣Chapter 2 ን ብቻ የተመለከቱ 169 ጥያቄዎችን ከነ ማብራያቸው ሰርተንላችሗል ፥ በደንብ ስሩት ጥያቄውን። almost mid exam ኣችሁ ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ትፈተኑታላችሁ ና አደራ ሁሉንም ጥያቄዎች በደንብ ስሩ። quiz አለ quiz ዙንም ስሩ።

✅ የነገው ፈተናችሁ እነዚህን topic ይዳስሳል ፥ 25 ጥያቄዎችን ነው የምትፈተኑት።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11👏2