A+ Tutorial Class Official
19.2K subscribers
392 photos
15 videos
168 files
56 links
📚 A+ Tutorial Class ለ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጠቃሚ የሆነ አጋዥ ቲቶርያል በመስጠት እንዲሁም የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለግቢ ፈተናዎቻቼው የሚያግዟቸውን pdfs, ያለፉ አመታት የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final Exams የሚያቀርብ ቻናል ነው።

እኛን ለማግኘት : በ @Aplus_support_Admin በኩል ማንኛውንም ጥያቄዎትን ሊያደርሱን ይችላሉ።
Download Telegram
🎉 Mubarek ፤ የ English I ፈተና አሸናፊ ከሆኑት ተማሪዎች አንዱ ነው።

✅  ተማሪ ሙባረክ ለፍሬሽማን ተማሪዎች ሀሳቡን አጋርቷል።

📱@Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12🤩3
📢 ሰላም የ A+ Tutorial ቤተሰቦች!

🏆የ A+ Tutorial አፕ ላይ የፍሬሽማን ኮርሶችን በመማር ላይ ለምትገኙ ተማሪዎች ፤ ከ ግቢዎች mid exam ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ጥያቄዎችን እያወጣን በ Competition መልክ እየፈተናችሁ እንደሆነ ይታወቃል።

📱ሰሞኑን በርካታ ተማሪዎች የ A+ Tutorial የፍሬሽማን መተግበሪያ ን በማውረድ ለ ቲቶርያል ክላሱ በመመዝገብ ላይ ይገኛሉ። በዚህም ምክንያት አዳዲስ ተማሪዎቻችን ቲቶርያሉን እስኪከታተሉ ድረስ ለትንሽ ቀናት competition ኑን ባለበት ለማቆዬት አስበናል።

✅ ከ ሁሉም ዩኒቨርሲቲ የተውጣጡ ተማሪዎች ወደ A+ Tutorial በመቀላቀል ላይ ይገኛሉ። ዘንድሮ ለዬት ባለ መልኩ በ A+ Tutorial Mobile Application ላይ ከ ሁሉም ዩኒቨርሲቲ የተውጣጡ ተማሪዎችን እንፈትናለን እናወዳድራለን ፤ ስለዚህ ተማሪዎች ራሳቸውን ከሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋ ያወዳድራሉ ዝግጅታቸውን ይገመግማሉ ፤ በራስ መተማመንን ያዳብራሉ።

✅ እጅግ በጣም ከፍተኛ ፉክክር የሚታይበት competion ነው ሴሚስተሩን ሙሉ የምናዘጋጅላችሁ ፤ የ ግቢ ፈተና አወጣጥ ስታይልን ተረድታችሁት ፈተና ላይ እንዲትቀመጡ እናደርጋችሗለን። ፍሬሽማን ኮርስን ከምስረታው ጀምሮ ስላስተማርነው ፤ በፍሬሽማን ፈተናዎች ላይ የካበተ ልምድ ስላለን ለፈተናችሁ አስፈላጊ የሆኑ መንገዶችን እናሳያችሗለን።

✅ ከጥቂት ቀናት በሗላ ፤ competition ኑ በ physics, Maths ኮርሶች የሚቀጥል ሲሆን ፤ Round 2 Competition ላይ Chapter 2 ን የተመለከቱ ሁሉንም የፍሬሽማን ኮርሶችን በይዘታቸው ከበድ ያሉ የግቢ ፈተናዎችን ስለምንፈትናችሁ ከወዲሁ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ ጠብቁን።

⭐ General Psychology ኮርስ አዳዲስ ማሻሻያዎችን እያደረግንላችሁ ነው ፤ እስከዛሬ ጨርሰን update እናደርጋችሗለን።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15
AASTU Mid exam collections.pdf
3.3 MB
📚 AASTU Mid exam collections.

✅ Logic and Critical Thinking.
✅ General Psychology.
✅ Entrepreneurship.
✅ General Maths.

@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
Jimma Univ. All Courses 1st Sem. MiD Exam #2013 @Micah_7.pdf
3.3 MB
📚Jimma University All Course's Mid-Exam Questions.

✅Math
✅Physics
✅Logic
✅ Psychology
✅Comm. English
✅Geography


@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
❤11🔥1
📍የ 2019 ፍሬሸማን ሁኖ በ A+ Tutorial የተዘጋጀውን የ ሳይኮሎጂ ኮርስ የሚማር ተማሪ ዕድለኛ ነው ፥ ከ A በታችም አያመጣም።

📢 ለማካበድ አይደለም ፥ የትም የማይገኝ ፅድት ያለ ቲቶርያል ነው ያዘጋጀንላችሁ። በርከታ የሳይኮሎጂ references እንደ ማጣቀሻ በመጠቀም ፥ የግቢዎችን ፈተናዎች መሰረት በማድረግ በቀላሉ እንዲገባችሁ ከ illustrative examples ጋ ለመረዳት ግልፅ በሆነ መንገድ ነው ያቀረብንላችሁ።

✅ ምንም ነገር ሳታነቡ ፥ ይህንን የ A+ የሳይኮሎጂ Tutorial በመከታተል ብቻ A ማምጣት ትችላላችሁ። ለመረዳት በጣም ግልፅ ፥ ከሞጁሉ ይዘት ከፍ ባለ መንገድ በማዘጋጀት ፥ መማሪያ ሞጁላችሁን በአጭር ጊዜ እንዲትረዱት የሚያስችል የትም የማይገኝ ቲቶርያል ነው እና ተጠቀሙበት!

✅A+ Tutorial ን አስቀድማችሁ ተቀላቅላችሁ ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች ፥ የሳይኮሎጂ የ chapter 1 and chapter 2 የ ኖት ቲቶርያል ላይ ማሻሻያዎች ስለተደረገባቸው ፤ በድጋሜ connection አብርታችሁ ኖቶቹን offline አውርዳችሁ እንዲታነቡ እናሳስባችሗል። የተደረጉ ማሻሻያዎች👇

✅ Early School of Psychology ላይ ስለ Behaviorsim(ባህሪያዊነት) and Psychoanalysis(ፍካሬ ልቦና) ማሻሻያዎች ተደርገዋል።
✅ Modern School of Psychology ላይ ስለ Biological perspective and Behaviroal perspective and psychodynamic ላይ ማሻሻያዎች ተደርገዋል።
✅ Branches of Psychology ላይ ስለ Clinical Psychology, Health Psychology Counseling Psychology and Developmental Psychology ማሻሻያዎች ተደርገዋል።[በየአመቱ ፈተና ላይ ስለሚወጡ በምን መልኩ ለፈተና መግባት እንዳለባችሁ ጠቋሚ ሀሳቦች ተጨምረውበታል።]
✅ Chapter 2 ላይ ስለ sensation and perception, ስለ absolute threshold and difference threshold, ስለ selective attention ማሻሻያዎች ተደርገዋል።

⭐ስለዚህ ሞጁላችሁን በአማርኛ አብራርተን ያቀረብንላችሁ ኖትን በድጋሜ offline አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

👉 Mid Exam ኣችሁን የተመለከቱ ሳይኮሎጂ ኮርስ ላይ ብቻ Chapter 1 and Chapter 2 ን ብቻ የተመለከቱ ከ 2012-2018 ድረስ የተለያዩ ግቢዎች ላይ የወጡ ወደ 300 የሚደርሱ ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያው ሰርተንላችሗል ፤ ለፈተና በምን መልኩ መዘጋጀት እንዳለባችሁ መንገድ የሚያሳዩ ናቸው። ከ Worked Solution በተጨማሪ Chapter 1 and Chapter ን የተመለከቱ ከ 200 በላይ ጥያቄዎችን በ quiz መልክ አቅርበንላችሗል። ስለዚህ Psychology ኮርስ ላይ ብቻ Chapter 1 and Chapter 2 ን የተመለከቱ ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን አቅርበንላችሗል። ጥያቄዎቹ በቀጥታ ግቢ ላይ የምትፈተኗቸው ናቸው።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14
✅ Important Updates.

🌍 Geography Chapter Two ፅድት ያለ ቪዲዮ ቲቶርያል Upload ተደርጎላችሗል።

🔥 ለመረዳት ውስብስብ የሆነውን የሞጁሉን ኖት ፥ ለመረዳት እጅግ ግልፅ በሆነ መንገድ ደስ በሚል መንገድ ሙሉ ለሙሉ concept ቱን እንዲትረዱት ሊያደርግ በሚችል መንገድ ፅድት ያለ የቪዲዮ ማብራሪያዎች አካተንላችሗል።

🥰 Mid Exam በብዛት Chapter 2 ላይ ስለሆነ የሚወጣው ፤ ቪዲዮ ቲቶርያሉን ተከታትላችሁ እንደጨረሳችሁ ደግሞ ፥ ለ ፈተና ምን ምን ላይ ማተኮር እንዳለባችሁ የ Chapter 2 Exam Based summary በ ቪዲዮ ቲቶርያል አብራርተን upload አድርገንላችሗል።

🔥 133 ጥያቄዎች Chapter 2 ን ብቻ የተመለከቱ ፤ ከ 2012-2018 ድረስ የተለያዩ ግቢ የወጡ የ mid exam ጥያቄዎችን ለመረዳት ግልፅ በሆነ መንገድ በቪዲዮ አብራርተን አቅርበንሏችሗል።

🥰 ቪዲዮ ቲቶርያሉን በደንብ ተከታተሉ ፥ 133 ጥያቄዎቹን አብራቹን ከኛ ቪዲዮ ቲቶርያሉን እየተከታተላችሁ ስሩ ፤ ይህን ኮርስ ከ A በታች የሚያመጣ የ A+ Tutorial ተማሪ የለም።

⭐️ የ 133 ጥያቄዎቹ ማብራሪያዎቹ ለፈተና እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ ፤ ፈተናውን በምን መልኩ መስራት እንዳለባችሁ ፤ የፈተና አሰራር ዘዴን የሚያሳዩ ስለሆኑ በደንብ ተመልከቷቸው።

✅ የሞጁሉ እያንዳንዱ ገፅ በእነዚህ ጥያቄዎች ና ማብራሪያዎች ተዳሰዋል ፤ ሚድ ፈተናችሁ ላይ እነዚህን ጥያቄዎች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ትፈተናቸዋላችሁ።

✔️ ቲቶርያሎቹ ያለፉ አመታት ፈተናዎችን መሰረት በማድረግ ስለሆነ የተዘጋጁት ፥ በደንብ ተከታተሏቸው።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12