A+ Tutorial Class Official
19.2K subscribers
400 photos
15 videos
168 files
59 links
📚 A+ Tutorial Class ለ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጠቃሚ የሆነ አጋዥ ቲቶርያል በመስጠት እንዲሁም የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለግቢ ፈተናዎቻቼው የሚያግዟቸውን pdfs, ያለፉ አመታት የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final Exams የሚያቀርብ ቻናል ነው።

እኛን ለማግኘት : በ @Aplus_support_Admin በኩል ማንኛውንም ጥያቄዎትን ሊያደርሱን ይችላሉ።
Download Telegram
Logic and Critical Thinking Mid Exam.pdf
914.8 KB
✅ Logic & Critical Thinking Mid Exam Collection.

✅ Jimma University.

❤️ 2013 - 2017 E.C

✔️ ከባባድ የ ሎጂክ ጥያቄዎች ያሉበት ስብስብ።

🎉 በ A+ Tutorial Class እነዚህ ጥያቄዎች ከነ መልሳቸው ተብራርተው ይቀርባሉ።

📱@Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13👍1🔥1
🏆 Tomorrow's Competition.

✅ Communucative English Skill I.

❤️ Content : Chapter One and Two - Grammatical Focus.⤵️

✅ ጥያቄዎቹ በቀጥታ ከ ዩኒቨርሲቲዎች mid exam ጋ የሚገናኙ ናቸው።

🥇 Chapter 1 ና 2 ላይ የተለቀቀውን ቲቶርያል በደንብ ተከታተሉ።

🥈 ከ 2013-2018 ድረስ የተለያዩ ግቢዎች ላይ የወጡ Chapter 1 ና 2 ን ብቻ የተመለከቱ ጥያቄዎች ከነ ማብራሪያቸው በ Part I and Part II ተለቋል ፤ እሱን ተመልከቱ።

ውድድሩ ነገ ማታ 1:30 ይጀምራል ፤ ከ 1:30 እስከ 4 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ መወዳደር ትችላላችሁ።

🎉 ከ 1 እስከ 3 የሚወጡ ጀግና ተማሪዎቻችን ይሸለማሉ።

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14👍2🎉2
💡በዮኒቨርሲቲ ቆይታችሁ እነዚህ ነገሮች ብታረጉ ጥሩ ነው  ......❗️



💡....ዲያሪ መፃፍ .....

📚 የካንፓስ ቆይታ በጣም የሚገርሙ moment ያሉበት ነው ።በቃ 3 or 5 የደስታ ዘመናት ... የሚገራርም ሰው ታያላችሁ ....የሚወዛገብ ፤ የሚወሳሰብ የሚፈላሰፍ ፤ ምንም ዲጭ የማይልበት  ፤ ተንከሲሲስ ፤ በጣም ጅል ፤ አራዳ ነኝ ባይ ገገማ ....ኧረ ምኑ ቅጡ ....በህይወታችን አዳዲስ ነገሮች ይከሰታሉ ። ነገር ግን እንረሳቸዋለን ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ነገር ስለሚፈጠሩ ይረሳል ። እናንተ ደግሞ ከፈለጋችሁ መፃፍ ብታረጉት ፤ ወደፊት ፊልም የመስራት ዕቅድ ካላችሁ ሚገራርሙ ገፀባህራያት ታገኛላቹሁ....ብቻ በላይፋቹ የማታገኙት ዕድል ስለሆነ በርትታቹሁ?...አዳዲስ ነገር ሲኖር በወረቀት (ዲያሪ)  "ወይም ስልካቹም ላይ ቢሆን አስፍሩት ..! ትዝታዎቻቹ ናቸው እንዳትረሱት...ሙድ የተያዘባችሁ ሙድ የያዛችሁትን ...የሚያስቅ ፤ የሚያሳዝይ ፤ የሚያናድድ ብቻ ....ቸክችኩ ቢያንስ ልጆቻችሁ ትሰጧቹሃላቹ እነሱም ካንፓስ ሊገቡ ሲሉ ....በየቀኑ ሳይሆን የሆነ ነገር ሲፈጠር ፃፉት ...አሁን ምንም ላይመስላቹሁ ይችላል ግን አልፎ ስታዮት  የምርም ትደሰታላቹሁ .....



💡አዲስ ቋንቋ መማር ......❗️

📚 ዶርም የምትሰባሰቡት ከየአቅጣጫው ነው ። ብዙ የማታውቁትን የሚያቁ ይሄም አለ❓...  ያምሃል...!  የሚያስብሉ ዕውቀቶች ታገኛላችሁ ። አንዱ ደሞ ቋንቋ ነው ። በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ በርከት ያለ ተናጋሪ ያላቸው እንደ ኦሮሚኛ ሲዳመኛ ትግረኛ ሱማሌኛ ቋንቋዎች የሚችሉ ልጆች ዶርም ካገኛችሁ በቀን 5 ቃልም ቢሆን ቀስ እያላችሁ ተማሩ .....የምር ይጠቅማቹሃል ።አማርኛ ብዙም አትጠቀሙ ...ቋንቋ መልመድ ጥሩ ነው ። ሁላቹም ጋር አዲስ ቋንቋ ከሌለ ደሞ ጓደኞቻችሁን የምታስታውሱበት አለ ኣ በቃ ....አዲስ የባህርማዶ አንድ ቋንቋ በጋራ ተለማመዱ ...ስፓንሽ ወይ ደሞ ፈረንች ...የተመቻችሁ በጋራ በቀን ትንሽ ነገር አጥኑ ። የ3 or 5 አመት ጓደኞቻችሁን ስትለዮዎቸው ማስታወሻ ይሆናቹሃል ። ፈታ እያላችሁ ጠዋው ላይ 5 ቃላት ምናምን ሸምድዱ የምርም ጓደኝነታችሁ ለማጠንከር ያግዛቹሃል ።


💡መክሊታችሁን ማዳበር ......!

📚 የሰው ልጅ በተፈጥሮ 7 መክሊቶች ተሰጥቶታል ። ታዲያ እናንተም የተፈጥሮ ስጦታችሁን በክበብ በመሳተፍ ማሳደግ አለባቹሁ በገገሙ ትምህርት ብቻ ካንሰር ነው  የሚሆንባቹሁ ...ትወና የምትሞክሩ....ግጥም መጣጥፍ የምትሞክሩ ....ስዕል ....ሃይማኖታዊ ነገሮች የምትሞክሩ  ብቻ ግቢ ላይ ብዙ ክበቦች አሉ ...የሴቶች ...የበጎአድራጎት ...የሌለ የለም ....እና ተሳተፉ ማህበር  አለ ...ዕቁብ ሁላ አለ (ቀልዴ ነው ...) ....በቃ በዓል ግዜ ደስ ይላል አትገለሉ ቀጣይ ረመዳንም ስለሆነ በህብረት አንድ ላይ አፍጥሩ ። ሰብሰብ ብላቹሁ አንድ ላይ በፍቅር ፆሙን ጨርሱ .....የምትወዱት ከኖርማል ትምህርታቹ ላይ የሚደበል ...ዘፈን ከሆነ ...ስፓርት ከሆነ ...ኳስ ከሆነ .....ብቻ የምትወዱትን አንድ ነገር አዳብሯቹሁ ። ተገኙ .....በገገሙ ትምሮ ብቻ አይነፋም ...!




💡 የተለያዮ EVENT እና TOUR  እንዳትቀሩ ... ❓

በግቢ ቆይታ ፍራንክ ባይኖራቹ ራሱ ተበዳድራቹ  ሀገር መጎብኘት አሪፍ ነው ። በቃ ceremony  ሲኖር ....ይሂዱ ባክህ... አትበሉ ዳግም የሚገኝ ነገር አይደለም ጦቢያን የምር የምታውቁበት ነው ። ትምህርተ ጋር ካልተጋጨ በየ ግዜው  በአስተባሪዎች ጉዞ ይኖራል ። ስለዚህ.... አትቅሩ ...የመፅሀፍ ምረቃዎች ....አነቃቂ ንግሮች ...ትያአታራዊ ዝግጅቶች ይደረጋሉ .....አትቅሩ ....ታዋቂ ሰዎች በየግቢ እየመጡ በተለይ ወጣቶች የህይወት ልምዶቻቸውን ስለሚያጋሩ .....የምታደንቋቸው ሰዎች በየትኛው መንገድ ነው የተሳካላቸው ....የሚለው የህይወት ጉዞን ትማሩበታላቹሁ ...የፈታ ኢቨንቶችም አሉ በቃ ....ፈተና ሲያልቅ ምናምን ከች የሚሉ እና ሳትንዘላዘሉ ተሳተፉ ....እነ ሮፍናን ደግሰው መቼስ አይቀርም .....እነ እሸቱ መለሰ እየቀለዱ መቅረት ይከብዳል ....


⏰ አዳዲስ ነገሮች ሞክሩ ...አትፍሩ ❓


📚 አዳዲስ ነገሮች የማድረግ ዕድሉ ስለሚኖረን ምንአቧቱ በእናት ሆድ አይለመድ አትፍሩ ሞክሩ ....ታዲያ ሱስ ምናምን ሳይሆን አሪፍ የሚባሉ ነገሮች የፍቅር ህይወትም ቢሆን ትምህርትን በማይነካ መልኩ ቢደረግ አይከፋም (ታዲያ ለሴሚስተር የሚቆይ ሳይሆን የምር መሆኑኑን ካመናችሁ ..) ....በግ ተራም ቢሆን አንዳንዴ መሄዱ ለክፉ አይሰጥም (አመራችሁ ዴ ቀልዴ ነው..)  .....ሀገራቹ ሄዳቹሁ ለማውራትም ኮ መሞከሩ አይከፋም ።ግን ብዙ አትንዘላዘሉ ...ቸክሉ ...በቃ የሚያስደስታችሁን አዲስ ነገር ሞክሩ .....ብዙዎች ካንፓስ ሃይማኖተኛ ያረጋቸዋል አንዳንዶች ደሞ ...."ፈላስፈ አንዳነዶች ....ዘልዛላም ይሆናል ....አንዳንዴ ሳታስቡት ሃርድ ውስጥ ትገቡ ይሆናል ....ታዲያ ያን ግዜ አትጨናነቁ ...Normal ነው ። በተረፈ መልካም ካንፓስ!


💬በመጨረሻም ካንፓስ ላይ ቆይታቹሁ ልትደሰቱበት የሚችሉበትን የማትፀፀቱበትን ነገር ብቻ ከውኑ ። በቃ ያማረ የግቢ ቆይታ እንዲሆንላቹ ምኞቴ ነው ። ጥሩ ጥሩ ነገሮች ሊያውም የማይደገሙ ሲያጋጥማቹሁ አትለፉ እርግጥ ዋናው ጉዳያቹሁ ትምህርት ቢሆንም ...መደሰቱ መሳተፉ አይከፋም ። አይዞን በቆንጆ ሁኔታ ይታለፋል ።

@Aplustutorialofficial
❤25👍1🔥1🥰1
🔥 The competition has started.

ፈተናውን ለማግኘት competition ውስጥ ወይም የዋንጫ ምልክት 🏆 ያለበት ውስጥ ይግቡ። ረጋ ብላችሁ አስተውላችሁ ለመስራት ሞክሩ።

⏰ ውደድሩ እስከ ማታ 4 ሰአት ይቆያል ፤ ከ 4 ሰአት በሗላ የጥያቄዎቹን መልስ ማግኘት ትችላላችሁ።

@Aplustutorialofficial
❤8
Congratulations to the students who placed 1st, 2nd and 3rd in today's English I competition! 🎉

Please contact @Aplus_support_Admin to claim your prizes. 💰

@Aplustutorialofficial
❤5
Hawassa Mid Exam Collections.pdf
1.3 MB
📚 Hawassa Mid Exam Collections.

✅ Entrepreneurship.
✅ Maths.
✅ Anthropology.
✅ Logic
✅ Economics
✅ Physics
✅ Psychology

@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
Aribaminch mid exam collections.pdf
2.9 MB
📚 Aribaminch University mid exam collections.

✅ Geography.
✅ English.
✅ Physics 2012, 2013.
✅ Logic 2013, 2015.
✅ Psychology.
✅ Maths.

@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
logic mid exam -@freshman_materials.pdf
3.9 MB
Logic Mid exam collections

✅Bahirdar
✅Hawassa
✅Ambo
✅Wolkite
✅Haramaya
✅Diredawa
✅Jimma
✅Arsi
✅Arbaminch

@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
❤19👏1
Forwarded from yeab
ሰላም A+ endet nachu ende egziabher melkam fikad wutet metolign wku fersognal ena bizu yefresh cours yemisetu app alu gin sile A+ andu guadegnaye ke hulum yeteshale nw silalegn nw natural temari negn ena first simister lememezgeb nber agizugn
❤3
A+ Tutorial Class Official
ሰላም A+ endet nachu ende egziabher melkam fikad wutet metolign wku fersognal ena bizu yefresh cours yemisetu app alu gin sile A+ andu guadegnaye ke hulum yeteshale nw silalegn nw natural temari negn ena first simister lememezgeb nber agizugn
🎙ለ ፍሬሽማን ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት A+ Tutorial  ትክክለኛ ምርጫ!

📢 በሆይሆይታ ና በማጋነን ተመዝገቡ አንላችሁም ፤ ነገር ግን A+ Tutorial ለ ፍሬሽማን ተማሪዎች በጣም ብዙ ነገር ያቀልላቸዋል ይህም ያለፉ አመታት የ ፍሬሽማን ተማሪዎች ምስክሮቻችን ናቸው።

♥️ የ A+ Tutorial ኮርሶችን አንዴ መከታተል ከጀመራችሁ ፤ የምር ከ ቲቶርያሎቹ ሱስ ነው የሚይዛችሁ። ለመረዳት እጅግ በጣም ቀላል ግልፅ በሆነ መንገድ ጊዜ ሳይወስድባችሁ መማሪያ ሞጁላችሁን በአጭር ጊዜ ውስጥ master እንዲታደርጉ የሚረዷችሁ ናችሁ።

🙌 ፍሬሽማን ካሪኩለም በድጋሜ የተመለሰው በ 2012ዓም ሲሆን ፥ A+ Tutorial ደግሞ የተመሰረተው በዛው አመት ነው። ፍሬሽማንን ለ 7 አመታት የማስተማር ልምድ አለን ፤ በየአመቱ በርካታ ሺ ተማሪዎች በ A+ Tutorial Class በኩል ፍሬሽማን ላይ 3.8, 4.0, 3.9 ሰርተው ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት ገብተዋል።

✅ የፍሬሽማን የፈተና አወጣጥን በሚገባ እናውቀዋለን ፤ ያዘጋጀንላችሁ ቲቶርያል የፍሬሽማን ፈተናዎችን መሰረት ያደረገ ነው ፤ በዬ ቻፕተሩ ከ 100 በላይ ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያው አቅርበንላችሗል ፤ እነዚህ ጥያቄዎች በቀጥታ ግቢ ላይ የምትፈተኗቸው ናቸው።

✅ በርካታ ተማሪዎች A+ Tutorial ን በመቀላቀል ላይ ትገኛላችሁ ፤ Specially ዘንድሮ የግቢ ፈተናዎች አወጣጥ ላይ በቂ መረዳት ና ልምድ እንዲኖራችሁ ታሳቢ በማድረግ ከ ግቢ ፈተናዎች ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ፈተናዎችን በብዛት እንፈትናችሗለን።

✅ከ ሁሉም ዩኒቨርሲቲ ያሉ ተማሪዎች A+ Tutorial ን በመቀላቀል ላይ ይገኛሉ ፤ የ A+ Tutorial መማሪያ አፕ አውርደው የፍሬሽማን  ትምህርቶችን ደስ በሚል መንገድ በመከታተል ከወዲሁ ለ mid exam ዝግጅት በማድረግ ላይ ናቸው።

✅ በ A+ Tutorial መማሪያ አፕሊኬሽን በሁሉም ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ፍሬሽማን ተማሪዎችን እንፈትናለን እናወዳድራለን ስለዚህ የራሳችሁን ደረጃ ከኢትዮጵያ ፍሬሽማን ተማሪዎች አንፃር ትገመግማላችሁ።

✅ በቅርቡ አፑ ላይ አዳዲስ ጥያቄዎች ከነ ማብራራያቸው እንጭንላችሗለን ፤ በተለይ physics ኮርስ ላይ በእያንዳንዱ ቻፕተር ከ 100 በላይ ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያው እንለቅላችሗለን ፤ ከ ግቢ ፈተናዎቻችሁ ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ናቸው።

✅ ተከታይይ የሆኑ ፈተናዎችን እንፈትናችሗለን ፤ ለ mid exam ጥንቅቅ አድርገን አዘጋጅትን ፈተና ላይ እንዲትቀመጡ እናደርጋለን።

🙌 አፑ ላይ የሚጫኑ አዳዲስ መረጃዎች ሲኖሩ የምንናሳውቃችሁ በዚህ ቻናል ስለሆነ ይህንን የ A+ Tutorial official ቻናል በንቃት ተከታተሉ።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15🔥1
Forwarded from ♱ ሃሌ ሉያ ♱
የሆነ ሰዓት በ አፕልኬሽን ከመምጣታችሁ በፊት የከፈለን ሰው ወደ Private ግሩፕ የሚወስድ A+ የሚባል ለfreshman አሪፍ ነበር እናንተ ነበራችሁ? በ 2014/15 አካባቢ
A+ Tutorial Class Official
የሆነ ሰዓት በ አፕልኬሽን ከመምጣታችሁ በፊት የከፈለን ሰው ወደ Private ግሩፕ የሚወስድ A+ የሚባል ለfreshman አሪፍ ነበር እናንተ ነበራችሁ? በ 2014/15 አካባቢ
✅ A+ Tutorial ከአሁን በፊት በነበሩት አመታት ፤ የፍሬሽማን ቲቶርያሎችን በ private telegram channel and group ነበር የሚያስተምረው ፤ ብዙ ሺ ተማሪዎችን ከ 2012 ጀምሮ አስተምሯል ፥ በርካታ ሺ የፍሬሽማን ተማሪዎች የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት ለማግኘትም A+ Tutorial ን እንደ አጋዥ የ ቲቶርያል ማዕከል በመጠቀም የፍሬሽማን ህይወታቸውን በብዙ ነገር አቅለዋል።

✅ በዚህ አመት ደግሞ በዋናነት A+ Tutorial ፤ የፍሬሽማን ኮርሶችን ለመረዳት ግልፅ በሆነ መንገድ ከ በርካታ ያለፉ አመታት የዩኒቨርሲቲ mid and final exams ማብራሪያዎች ጋር በ Application እየሰጠ ይገኛል።

⭐ በርካታ ተማሪዎች A+ Tutorial ን ተቀላቅለው ከወዲሁ ለ mid exam ዝግጅት በማድረግ ላይ ናቸው ፤ ፍሬሽማን ኮርስ ላይ በቂ ልምድ ና ዕውቀት ባለቸው መምህራን ታግዘው ፥ ከ real life ጋ በሚገናኝ መልኩ ፍሬሽማን ኮርስን ደስ ከሚል ማብራሪያ ጋር በመማር ላይ ይገኛሉ።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15
🎉 Mubarek ፤ የ English I ፈተና አሸናፊ ከሆኑት ተማሪዎች አንዱ ነው።

✅  ተማሪ ሙባረክ ለፍሬሽማን ተማሪዎች ሀሳቡን አጋርቷል።

📱@Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13🤩3
📢 ሰላም የ A+ Tutorial ቤተሰቦች!

🏆የ A+ Tutorial አፕ ላይ የፍሬሽማን ኮርሶችን በመማር ላይ ለምትገኙ ተማሪዎች ፤ ከ ግቢዎች mid exam ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ጥያቄዎችን እያወጣን በ Competition መልክ እየፈተናችሁ እንደሆነ ይታወቃል።

📱ሰሞኑን በርካታ ተማሪዎች የ A+ Tutorial የፍሬሽማን መተግበሪያ ን በማውረድ ለ ቲቶርያል ክላሱ በመመዝገብ ላይ ይገኛሉ። በዚህም ምክንያት አዳዲስ ተማሪዎቻችን ቲቶርያሉን እስኪከታተሉ ድረስ ለትንሽ ቀናት competition ኑን ባለበት ለማቆዬት አስበናል።

✅ ከ ሁሉም ዩኒቨርሲቲ የተውጣጡ ተማሪዎች ወደ A+ Tutorial በመቀላቀል ላይ ይገኛሉ። ዘንድሮ ለዬት ባለ መልኩ በ A+ Tutorial Mobile Application ላይ ከ ሁሉም ዩኒቨርሲቲ የተውጣጡ ተማሪዎችን እንፈትናለን እናወዳድራለን ፤ ስለዚህ ተማሪዎች ራሳቸውን ከሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋ ያወዳድራሉ ዝግጅታቸውን ይገመግማሉ ፤ በራስ መተማመንን ያዳብራሉ።

✅ እጅግ በጣም ከፍተኛ ፉክክር የሚታይበት competion ነው ሴሚስተሩን ሙሉ የምናዘጋጅላችሁ ፤ የ ግቢ ፈተና አወጣጥ ስታይልን ተረድታችሁት ፈተና ላይ እንዲትቀመጡ እናደርጋችሗለን። ፍሬሽማን ኮርስን ከምስረታው ጀምሮ ስላስተማርነው ፤ በፍሬሽማን ፈተናዎች ላይ የካበተ ልምድ ስላለን ለፈተናችሁ አስፈላጊ የሆኑ መንገዶችን እናሳያችሗለን።

✅ ከጥቂት ቀናት በሗላ ፤ competition ኑ በ physics, Maths ኮርሶች የሚቀጥል ሲሆን ፤ Round 2 Competition ላይ Chapter 2 ን የተመለከቱ ሁሉንም የፍሬሽማን ኮርሶችን በይዘታቸው ከበድ ያሉ የግቢ ፈተናዎችን ስለምንፈትናችሁ ከወዲሁ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ ጠብቁን።

⭐ General Psychology ኮርስ አዳዲስ ማሻሻያዎችን እያደረግንላችሁ ነው ፤ እስከዛሬ ጨርሰን update እናደርጋችሗለን።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤17
AASTU Mid exam collections.pdf
3.3 MB
📚 AASTU Mid exam collections.

✅ Logic and Critical Thinking.
✅ General Psychology.
✅ Entrepreneurship.
✅ General Maths.

@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
Jimma Univ. All Courses 1st Sem. MiD Exam #2013 @Micah_7.pdf
3.3 MB
📚Jimma University All Course's Mid-Exam Questions.

✅Math
✅Physics
✅Logic
✅ Psychology
✅Comm. English
✅Geography


@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
❤12🔥1
📍የ 2019 ፍሬሸማን ሁኖ በ A+ Tutorial የተዘጋጀውን የ ሳይኮሎጂ ኮርስ የሚማር ተማሪ ዕድለኛ ነው ፥ ከ A በታችም አያመጣም።

📢 ለማካበድ አይደለም ፥ የትም የማይገኝ ፅድት ያለ ቲቶርያል ነው ያዘጋጀንላችሁ። በርከታ የሳይኮሎጂ references እንደ ማጣቀሻ በመጠቀም ፥ የግቢዎችን ፈተናዎች መሰረት በማድረግ በቀላሉ እንዲገባችሁ ከ illustrative examples ጋ ለመረዳት ግልፅ በሆነ መንገድ ነው ያቀረብንላችሁ።

✅ ምንም ነገር ሳታነቡ ፥ ይህንን የ A+ የሳይኮሎጂ Tutorial በመከታተል ብቻ A ማምጣት ትችላላችሁ። ለመረዳት በጣም ግልፅ ፥ ከሞጁሉ ይዘት ከፍ ባለ መንገድ በማዘጋጀት ፥ መማሪያ ሞጁላችሁን በአጭር ጊዜ እንዲትረዱት የሚያስችል የትም የማይገኝ ቲቶርያል ነው እና ተጠቀሙበት!

✅A+ Tutorial ን አስቀድማችሁ ተቀላቅላችሁ ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች ፥ የሳይኮሎጂ የ chapter 1 and chapter 2 የ ኖት ቲቶርያል ላይ ማሻሻያዎች ስለተደረገባቸው ፤ በድጋሜ connection አብርታችሁ ኖቶቹን offline አውርዳችሁ እንዲታነቡ እናሳስባችሗል። የተደረጉ ማሻሻያዎች👇

✅ Early School of Psychology ላይ ስለ Behaviorsim(ባህሪያዊነት) and Psychoanalysis(ፍካሬ ልቦና) ማሻሻያዎች ተደርገዋል።
✅ Modern School of Psychology ላይ ስለ Biological perspective and Behaviroal perspective and psychodynamic ላይ ማሻሻያዎች ተደርገዋል።
✅ Branches of Psychology ላይ ስለ Clinical Psychology, Health Psychology Counseling Psychology and Developmental Psychology ማሻሻያዎች ተደርገዋል።[በየአመቱ ፈተና ላይ ስለሚወጡ በምን መልኩ ለፈተና መግባት እንዳለባችሁ ጠቋሚ ሀሳቦች ተጨምረውበታል።]
✅ Chapter 2 ላይ ስለ sensation and perception, ስለ absolute threshold and difference threshold, ስለ selective attention ማሻሻያዎች ተደርገዋል።

⭐ስለዚህ ሞጁላችሁን በአማርኛ አብራርተን ያቀረብንላችሁ ኖትን በድጋሜ offline አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

👉 Mid Exam ኣችሁን የተመለከቱ ሳይኮሎጂ ኮርስ ላይ ብቻ Chapter 1 and Chapter 2 ን ብቻ የተመለከቱ ከ 2012-2018 ድረስ የተለያዩ ግቢዎች ላይ የወጡ ወደ 300 የሚደርሱ ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያው ሰርተንላችሗል ፤ ለፈተና በምን መልኩ መዘጋጀት እንዳለባችሁ መንገድ የሚያሳዩ ናቸው። ከ Worked Solution በተጨማሪ Chapter 1 and Chapter ን የተመለከቱ ከ 200 በላይ ጥያቄዎችን በ quiz መልክ አቅርበንላችሗል። ስለዚህ Psychology ኮርስ ላይ ብቻ Chapter 1 and Chapter 2 ን የተመለከቱ ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን አቅርበንላችሗል። ጥያቄዎቹ በቀጥታ ግቢ ላይ የምትፈተኗቸው ናቸው።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ የ A+ Tutorial አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15