A+ Tutorial Class Official
19.2K subscribers
400 photos
15 videos
168 files
59 links
📚 A+ Tutorial Class ለ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጠቃሚ የሆነ አጋዥ ቲቶርያል በመስጠት እንዲሁም የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለግቢ ፈተናዎቻቼው የሚያግዟቸውን pdfs, ያለፉ አመታት የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final Exams የሚያቀርብ ቻናል ነው።

እኛን ለማግኘት : በ @Aplus_support_Admin በኩል ማንኛውንም ጥያቄዎትን ሊያደርሱን ይችላሉ።
Download Telegram
🏆 Tomorrow's Competition.

✅ Geography of Ethiopia and the Horn.

❤️ Content : Chapter One - Introduction to Geography.⤵️

✅ ጥያቄዎቹ በቀጥታ ከ ዩኒቨርሲቲዎች mid exam ጋ የሚገናኙ ናቸው።

🥇 Chapter 1 ላይ የተለቀቀውን ቲቶርያል በደንብ ተከታተሉ። የ chapter 1 ቪዲዮ ቲቶርያል ላይ ማሻሻያ ስለተደረገበት ፤ ካሁን በፊት offline አውርዳችሁ ስትጠቀሙ የነበራችሁ ተማሪዎች connection on አድርጋችሁ የ chapter 1 ቪዲዮን በድጋሜ አውርዳችሁ ተከታተሉት።

🥈 ከ 2013-2018 ድረስ የተለያዩ ግቢዎች ላይ የወጡ Chapter 1 ን ብቻ የተመለከቱ ጥያቄዎች ከነ ማብራሪያቸው በቪዲዮ አለ ፤ እሱን ተመልከቱ።

🥉 Chapter 1 ንን የተመለከቱ quizes ጥያቄዎች አሉ እነሱን ስሩ።

ውድድሩ ነገ ማታ 1:30 ይጀምራል ፤ ከ 1:30 እስከ 4 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ መወዳደር ትችላላችሁ።

🎉 ከ 1 እስከ 3 የሚወጡ ጀግና ተማሪዎቻችን ይሸለማሉ።

💡የ A+ Tutorial ተማሪዎች የ mid exam አብዛሀኞቹ ይዘቶቹን ግቢ ሳትገቡ ገና ቤታችሁ ሁናችሁ ጨርሳችሁ ነው የምትሔዱት።

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11👍1
📚 አሳዛኝም አስተማሪም ታሪክ ነው።

#ምክር ከ senior

"ሰላም እንዴት ናችሁ ስመን መናገር አልፈልግም  የ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 4th year  ተማሪ ነበርኩ  ዛሬ ለ ግቢ ተማሪዎች (specially for 1st year) የግቢ ላይፌን መናገር  ነው ከኔ ህይወት ተምረው እንዲማሩ ስለፈለኩ ነው እህቴ👏

ተወልጅ ያደኩት ሀዋሳ ውስጥ ሲሆን entrance ላይ ጥሩ ውጤት ስላለኝ  ግቢ'ም እዛው ሀዋሳ ደረሰኝ ከዛ በጣም ደስ አለኝ 

ትንሽ ሳምንት እንደቆየን ግቢ ተጠራን ከዛ እኔም ግቢ ገባው ትምሮም ጅመርን የግቢ  life'ን እየተላመድኲ መጣው ...
ከ class ልጆች ጋ መተዋወቅ ጅመርን  እኔም ትምህርት ላይ ትንሽ ጥሩ ስለነበርኩ class ውስጥ እሳተፍ ነበር ከ class ቺኮች  ጋ በጣም pis ፈጠርን..

ከclass ቺኮች ጋ ማታ library እየገባን assignment መስራት ምናምን ጅመርን በጣም pis ሆንን
First semester እንዲ ባማረ መልኩ ጨረስን .. ጥሩ ውጤት ነበር የሰራሁት

ከዛ ትንሽ እንደ ቆየን second sem ተጅመረ ምናምን ከአንዷ ጋ አሁንም አንድ class ሆንን
ከልጅቷ ጋ በጣም እየተቀራረብን መጣን..............እኔም ልጅቷን ወደድኳት

mid exam ጨርሰን ያው local ስልሆንኩኝ  እስቲ ሀዋሳን  አስጎበኜን አሉኝ እኔም እሺ ብዬ ከ 2 ቺኮች ጋ ወጣን ጠዋት ወጥቴን ማታ ተመለስን .. በሁለተኛውም ቀን እንዷ(ያቺ የምወዳት ልጅ )
ደውላ እንሂድ አለችኝ እኔም ደስ ብሎኝ ወጣን ማታ አምሽቴን ገባን...

ከዛ ቀን ጅምሮ ከልጅቷ ጋ ብዙ ጊዜ ወደ ውጪ መውጣት አበዛን..
እንደዛ እያልን final exam ጨርሴን ከዛ trip ምናምን አዘጋጁና ወደ ውጪ ወጥቴን ተዝናናን እኔም ለመጀመርያ ጊዜ መጠጥ ጠጣው😭

ሁሉም ለ break ወደ ሀገሩ ሄዴ ለልጅቷ ስሜትን ሳልገልፅላት ስለሄደች በጣም ከፍኝ ...
ከልጅቷ ጋ በስልክ ማውራት ጅመርን ... በነገራችን ላይ ልጅቷ መጠጣት night club ምናምን መሄድ ትፈልጋለች....

ከ break እንደተመለስን ልጅቷን እንደማፈቅራት ነግሬአት እሷም ተስማምታ  ፍቅረኛሞች ሆንን..
2nd year first sem' ከሷ ጋ ብቻ ነው cafe , class ምሄደው ድሮ ማታ ማታ library. የምገባው ልጅ አሁን እሷን አቅፌ በግ ተራ መሄድ አበዛው ማጥናት አቆምኩኝ

ከሷ ጋ መጠጣት ጭፈራ ቤት መግባት ጅመርኩ
#church. መግባት አቆምኩኝ 😭

#የሀዋሳ_ልጅ_ሆነህ church ማቆም በጣም ከባድ ነው😘🙈#

የ 2nd year 1st sem ውጤቴ በጣም ወረዴ ከዛ ከልጅቷ መራቅ ፈለኩ ግን አቃተኝ ....

2nd year 2nd sem ላይ ከልጅቷ ጋ ውጪ ማደር ጅመርን እኔም አራዳ የሆንኩ መሰለኝ
እንደዛ እያልን አመቱን ጨረስን...
ዉጤቴ ከ 3 ቤት ወርዶ ወዴ 2 ቤት መጣ ስያቅተኝ ለጓደኞቼ ነገርኩአቼው እኔሱም ከሷ መራቅ እንዳለብኝ ነገሩኝ ግን ከሷ መራቅ አልቻልኩም አቃተኝ😭😭

3rd year ላይ ጭራሽ class መግባቱን ትቴን ውጪ መዋል ጅመርን ማታ ብዙ ጊዜአችንን የምናሳልፈው በግ ተራ የማይረባ ነገር እየስራን ነው የምናሳልፈው በቃ ይህ  life እርድና መሰለኝ ..

3rd year 1st sem ላይ ልጅቷ አረገዘች 😭 ሁሉም ነገር ካቅማችን በላይ ሆኔ
በቃ እንጋባ አለችኝ እኔም ግራ ገባኝ እንዴት ነው ተጋብተን የምንኖረው ምንም ገቢ የለንም so መጋባት አንችልም አልኳት.....

ልጅቷ ስያቅታት ሁሉንም ነገር ለቤተ ሰቦቿ ተናገረች አባቷ አንቺ እንደዝህ ሆነሽ ከማይ ወይ ራሴን አጠፋለሁ ወይ ደሞ አንቺን ገድዬ እጄን ለ police እስጣለሁ አላት😭
አማራጭ ስላጣች ልጁን አስወረደች ከቤተ ሰቧም ከኔም ጋ ማውራት አቆመች


ሁሉም ነገር ተባላሼ  3rd year. 1st sem ጨረስን ልጅቷ 2nd year በ warning ነበር ያለፈችው 3rd year ላይ ትጫረች😭😭
(እንቅርት ላይ jorodegif )😭😭

.. ለ break ወደ ቤት ሳትሄድ ቀረች እዝሁ ሀዋሳ ዘመድ ጋ አሳለፈች እኔም ብዙ ጊዜ እሷን ለማግኜትና ይቅርታ ለመጠየቅ ፈልገ አጣዋት
#ተደበቀች

ሁሉም ነገር ግራ ገባኝ አንድቀን የሷን ዘመድ መንገድ ላይ አግንቼአት
#በ ስዴት አረብ ሀገር እንደሄደች ነገርችኝ 😭

እኔም መማር አቃተኝ 4th year ላይ እኔም ከግቢ ተጫርኩኝ
2 ጊዜ በረኪና ጠጥቼ ከሞት ተርፊያለሁ አሁን ለቤተ ሰብ ሸክም ሆኜ እቤት ነው የምኖረው እርድና መስሎኝ የጅመርኩት ነገር ላይፌን አበላሸው
😭"

@Aplustutorialofficial
😢41❤21👍1
A+ Tutorial Class Official
📚 አሳዛኝም አስተማሪም ታሪክ ነው። #ምክር ከ senior "ሰላም እንዴት ናችሁ ስመን መናገር አልፈልግም  የ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 4th year  ተማሪ ነበርኩ  ዛሬ ለ ግቢ ተማሪዎች (specially for 1st year) የግቢ ላይፌን መናገር  ነው ከኔ ህይወት ተምረው እንዲማሩ ስለፈለኩ ነው እህቴ👏 ተወልጅ ያደኩት ሀዋሳ ውስጥ ሲሆን entrance ላይ ጥሩ ውጤት ስላለኝ  ግቢ'ም እዛው ሀዋሳ…
👆እንደዚህ አይነት ገጠመኝ የምናጋራችሁ ፤ እናንተን terrify ለማድረግ ሳይሆን ከስንት አንዴ አልፎ አልፎ በጣም rarely እንደዚህ አይነት ታሪክ ሊኖር ይችላል። እንደዚህም አይነት ነገር ሊኖር ይችላል ብላችሁ እንድታስቡ እና alert እንዲትሆኑ ለማድረግ ነው ጂ ካወቃችሁበት ግቢ ኖርምዬ ነው አይዟችሁ።

@Aplustutorialofficial
🙏16❤6
🔥 The competition has started.

ፈተናውን ለማግኘት competition ውስጥ ወይም የዋንጫ ምልክት 🏆 ያለበት ውስጥ ይግቡ። ረጋ ብላችሁ አስተውላችሁ ለመስራት ሞክሩ ፤ ከበድ ያሉ ጥያቄዎች ስላሉት ተረጋግታችሁ ለመስራት ሞክሩ።

⏰ ውደድሩ እስከ ማታ 4 ሰአት ይቆያል ፤ ከ 4 ሰአት በሗላ የጥያቄዎቹን መልስ ማግኘት ትችላላችሁ።

@Aplustutorialofficial
❤7
🔥ትንቅንቁ ቀጥሏል ፤ ከ 1-3 የወጡ ተማሪዎች ተመሳሳይ ነጥብ ነው ያስመዘገቡት።

Congratulations to the students who placed 1st, 2nd and 3rd in today's Geography competition! 🎉

Please contact @Aplus_support_Admin to claim your prizes. 🎁

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9
✅ Important Updates.

❤️ Logic and Critical Thinking ኮርስ ላይ mid exam አብዛሀኛው ጥያቄ የሚወጣው Chpater 2 ላይ ነው።

✅ ከ 2013-2018 ዓም የተለያዩ ግቢዎች ላይ Chapter 2 ብቻ የወጡ ጥያቄዎችን መርጠን ፤ ከ 120 በላይ የ chapter 2 ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያው በመስራት አፑ ላይ upload አድርገንላችሗል።

⭐️ ማብራሪያዎቹ ለፈተና እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ ፤ ፈተናውን በምን መልኩ መስራት እንዳለባችሁ ፤ የፈተና አሰራር ዘዴን የሚያሳዩ ስለሆኑ በደንብ ተመልከቷቸው።

✅ የሞጁሉ እያንዳንዱ ገፅ በእነዚህ ጥያቄዎች ና ማብራሪያዎች ተዳሰዋል ፤ ሚድ ፈተናችሁ ላይ እነዚህን ጥያቄዎች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ትፈተናቸዋላችሁ።

✔️ የ ሎጂክ ኮርስ ን በልዩ ሁኔታ ለመረዳት ቀለል ባለ መንገድ ስለሆነ ያቀረብንላችሁ ፤ የኛን ቲቶርያል በአግባቡ የተከታተለ ተማሪ ከ A በታች አያመጣም።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10
Forwarded from 𝑀𝑎𝑘𝑟𝑖𝑦𝑎𝑛𝒂
Jimma uni new yederesegn ena bzu yejimma temariwoch yenante chanal le jimma.uni arif new blewugnal ena mn mn tstalachuh
A+ Tutorial Class Official
Jimma uni new yederesegn ena bzu yejimma temariwoch yenante chanal le jimma.uni arif new blewugnal ena mn mn tstalachuh
✅ አስታውሳለሁ ፤ 2016/2017 ላይ ጂማ ዩኒቨርሲቲ ሎጂክ A ያመጣው አንድ ተማሪ ነበር ፤ የ A+ Tutorial ተማሪ ነበር። 2018 ላይም A- ያመጣ የ A+ Tutorial ተማሪ ነበር። ጂማ ላይ በዬአመቱ በጣት የሚቆጠር ተማሪ ነው ሎጂክን A, A- የሚያመጣው።

🔥 ከፍሬሽማን ኮርሶች መካከል ፤ እንደ ጂማ ዩኒቨርሲቲ ሎጂክ ፈተና የሚከብድ የለም!

✅ምርጫዎቹ በጣም አሻሚ ናቸው ፤ ቃላቶቹን ለመፍታት አስቸጋሪ ናቸው የጥያቄውን ና የምርጫውን ሀሳብ በቀላሉ ለመረዳት ትንሽ አስቸጋሪ ነው።

✅የፍሬሽማን ካሪኩለም በ 2012ዓ.ም እንደገና ከተመለሰ በሗላ ፤ የተለያዩ ግቢዎችን ፈተና ተመልክቻለሁ ለ ጂማ ዩኒቨርሲቲ የ ሎጂክ ፈተና ግን ቃል የለኝም።

✅ በየአመቱ በርካታ የፍሬሽማን ተማሪዎች የሎጂክ ኮርስን በጣም ቀሏቸው እንዲሰሩ ከሚያስችላቸው አንዱ ምክንያት A+ Tutorial Class ነው።

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤25
✅ Important Updates.

❤️ Communicative English Skill I የ Mid Exam ቻፕተሮች ቲቶርያል አፑ ላይ upload ተደርገዋል።

✅ ከ 2012-2018 ዓም የተለያዩ ግቢዎች ላይ Chapter 1 እና 2 ብቻ የወጡ ጥያቄዎችን መርጠን ፤ በርካታ ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያው በመስራት አፑ ላይ upload አድርገንላችሗል።

⭐️ ማብራሪያዎቹ ለፈተና እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ ፤ ፈተናውን በምን መልኩ መስራት እንዳለባችሁ ፤ የፈተና አሰራር ዘዴን የሚያሳዩ ስለሆኑ በደንብ ተመልከቷቸው።

✅ የሞጁሉ እያንዳንዱ ገፅ በእነዚህ ጥያቄዎች ና ማብራሪያዎች ተዳሰዋል ፤ ሚድ ፈተናችሁ ላይ እነዚህን ጥያቄዎች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ትፈተናቸዋላችሁ።

✔️ ቲቶርያሎቹ ያለፉ አመታት ፈተናዎችን መሰረት በማድረግ ስለሆነ የተዘጋጁት ፥ በደንብ ተከታተሏቸው

ፍሬሽማን 4.0 GPA ለማምጣት የሚያስፈልጋችሁ አፕ ፤ ከ playstore ላይ ለማውረድ⤵️

📱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial

💬ስለ A+ Tutorial መረጃ ለማግኘት :
@Aplus_support_Admin

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10
✅ አርባምንጭ ፥ ሐዋሳ እና ጂማ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተማሪዎች ግቢ መግባት ጀምረዋል።

✅ ዛሬን ጨምሮ በቅርቡ ወደ ግቢ የምትገቡ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ጉዞ ይሁላንችሁ ፥ በሰላም ግቢ ግቡ ፥ ደስ የሚል ና የፈለጋችሁትን ውጤት የምታስመዘግቡበት መልካም የፍሬሽማን አመት ይሁንላችሁ።

📱 @Aplustuorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤26👍3🥰2
Logic and Critical Thinking Mid Exam.pdf
914.8 KB
✅ Logic & Critical Thinking Mid Exam Collection.

✅ Jimma University.

❤️ 2013 - 2017 E.C

✔️ ከባባድ የ ሎጂክ ጥያቄዎች ያሉበት ስብስብ።

🎉 በ A+ Tutorial Class እነዚህ ጥያቄዎች ከነ መልሳቸው ተብራርተው ይቀርባሉ።

📱@Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13👍1🔥1
🏆 Tomorrow's Competition.

✅ Communucative English Skill I.

❤️ Content : Chapter One and Two - Grammatical Focus.⤵️

✅ ጥያቄዎቹ በቀጥታ ከ ዩኒቨርሲቲዎች mid exam ጋ የሚገናኙ ናቸው።

🥇 Chapter 1 ና 2 ላይ የተለቀቀውን ቲቶርያል በደንብ ተከታተሉ።

🥈 ከ 2013-2018 ድረስ የተለያዩ ግቢዎች ላይ የወጡ Chapter 1 ና 2 ን ብቻ የተመለከቱ ጥያቄዎች ከነ ማብራሪያቸው በ Part I and Part II ተለቋል ፤ እሱን ተመልከቱ።

ውድድሩ ነገ ማታ 1:30 ይጀምራል ፤ ከ 1:30 እስከ 4 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ መወዳደር ትችላላችሁ።

🎉 ከ 1 እስከ 3 የሚወጡ ጀግና ተማሪዎቻችን ይሸለማሉ።

📱 @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14👍2🎉2
💡በዮኒቨርሲቲ ቆይታችሁ እነዚህ ነገሮች ብታረጉ ጥሩ ነው  ......❗️



💡....ዲያሪ መፃፍ .....

📚 የካንፓስ ቆይታ በጣም የሚገርሙ moment ያሉበት ነው ።በቃ 3 or 5 የደስታ ዘመናት ... የሚገራርም ሰው ታያላችሁ ....የሚወዛገብ ፤ የሚወሳሰብ የሚፈላሰፍ ፤ ምንም ዲጭ የማይልበት  ፤ ተንከሲሲስ ፤ በጣም ጅል ፤ አራዳ ነኝ ባይ ገገማ ....ኧረ ምኑ ቅጡ ....በህይወታችን አዳዲስ ነገሮች ይከሰታሉ ። ነገር ግን እንረሳቸዋለን ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ነገር ስለሚፈጠሩ ይረሳል ። እናንተ ደግሞ ከፈለጋችሁ መፃፍ ብታረጉት ፤ ወደፊት ፊልም የመስራት ዕቅድ ካላችሁ ሚገራርሙ ገፀባህራያት ታገኛላቹሁ....ብቻ በላይፋቹ የማታገኙት ዕድል ስለሆነ በርትታቹሁ?...አዳዲስ ነገር ሲኖር በወረቀት (ዲያሪ)  "ወይም ስልካቹም ላይ ቢሆን አስፍሩት ..! ትዝታዎቻቹ ናቸው እንዳትረሱት...ሙድ የተያዘባችሁ ሙድ የያዛችሁትን ...የሚያስቅ ፤ የሚያሳዝይ ፤ የሚያናድድ ብቻ ....ቸክችኩ ቢያንስ ልጆቻችሁ ትሰጧቹሃላቹ እነሱም ካንፓስ ሊገቡ ሲሉ ....በየቀኑ ሳይሆን የሆነ ነገር ሲፈጠር ፃፉት ...አሁን ምንም ላይመስላቹሁ ይችላል ግን አልፎ ስታዮት  የምርም ትደሰታላቹሁ .....



💡አዲስ ቋንቋ መማር ......❗️

📚 ዶርም የምትሰባሰቡት ከየአቅጣጫው ነው ። ብዙ የማታውቁትን የሚያቁ ይሄም አለ❓...  ያምሃል...!  የሚያስብሉ ዕውቀቶች ታገኛላችሁ ። አንዱ ደሞ ቋንቋ ነው ። በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ በርከት ያለ ተናጋሪ ያላቸው እንደ ኦሮሚኛ ሲዳመኛ ትግረኛ ሱማሌኛ ቋንቋዎች የሚችሉ ልጆች ዶርም ካገኛችሁ በቀን 5 ቃልም ቢሆን ቀስ እያላችሁ ተማሩ .....የምር ይጠቅማቹሃል ።አማርኛ ብዙም አትጠቀሙ ...ቋንቋ መልመድ ጥሩ ነው ። ሁላቹም ጋር አዲስ ቋንቋ ከሌለ ደሞ ጓደኞቻችሁን የምታስታውሱበት አለ ኣ በቃ ....አዲስ የባህርማዶ አንድ ቋንቋ በጋራ ተለማመዱ ...ስፓንሽ ወይ ደሞ ፈረንች ...የተመቻችሁ በጋራ በቀን ትንሽ ነገር አጥኑ ። የ3 or 5 አመት ጓደኞቻችሁን ስትለዮዎቸው ማስታወሻ ይሆናቹሃል ። ፈታ እያላችሁ ጠዋው ላይ 5 ቃላት ምናምን ሸምድዱ የምርም ጓደኝነታችሁ ለማጠንከር ያግዛቹሃል ።


💡መክሊታችሁን ማዳበር ......!

📚 የሰው ልጅ በተፈጥሮ 7 መክሊቶች ተሰጥቶታል ። ታዲያ እናንተም የተፈጥሮ ስጦታችሁን በክበብ በመሳተፍ ማሳደግ አለባቹሁ በገገሙ ትምህርት ብቻ ካንሰር ነው  የሚሆንባቹሁ ...ትወና የምትሞክሩ....ግጥም መጣጥፍ የምትሞክሩ ....ስዕል ....ሃይማኖታዊ ነገሮች የምትሞክሩ  ብቻ ግቢ ላይ ብዙ ክበቦች አሉ ...የሴቶች ...የበጎአድራጎት ...የሌለ የለም ....እና ተሳተፉ ማህበር  አለ ...ዕቁብ ሁላ አለ (ቀልዴ ነው ...) ....በቃ በዓል ግዜ ደስ ይላል አትገለሉ ቀጣይ ረመዳንም ስለሆነ በህብረት አንድ ላይ አፍጥሩ ። ሰብሰብ ብላቹሁ አንድ ላይ በፍቅር ፆሙን ጨርሱ .....የምትወዱት ከኖርማል ትምህርታቹ ላይ የሚደበል ...ዘፈን ከሆነ ...ስፓርት ከሆነ ...ኳስ ከሆነ .....ብቻ የምትወዱትን አንድ ነገር አዳብሯቹሁ ። ተገኙ .....በገገሙ ትምሮ ብቻ አይነፋም ...!




💡 የተለያዮ EVENT እና TOUR  እንዳትቀሩ ... ❓

በግቢ ቆይታ ፍራንክ ባይኖራቹ ራሱ ተበዳድራቹ  ሀገር መጎብኘት አሪፍ ነው ። በቃ ceremony  ሲኖር ....ይሂዱ ባክህ... አትበሉ ዳግም የሚገኝ ነገር አይደለም ጦቢያን የምር የምታውቁበት ነው ። ትምህርተ ጋር ካልተጋጨ በየ ግዜው  በአስተባሪዎች ጉዞ ይኖራል ። ስለዚህ.... አትቅሩ ...የመፅሀፍ ምረቃዎች ....አነቃቂ ንግሮች ...ትያአታራዊ ዝግጅቶች ይደረጋሉ .....አትቅሩ ....ታዋቂ ሰዎች በየግቢ እየመጡ በተለይ ወጣቶች የህይወት ልምዶቻቸውን ስለሚያጋሩ .....የምታደንቋቸው ሰዎች በየትኛው መንገድ ነው የተሳካላቸው ....የሚለው የህይወት ጉዞን ትማሩበታላቹሁ ...የፈታ ኢቨንቶችም አሉ በቃ ....ፈተና ሲያልቅ ምናምን ከች የሚሉ እና ሳትንዘላዘሉ ተሳተፉ ....እነ ሮፍናን ደግሰው መቼስ አይቀርም .....እነ እሸቱ መለሰ እየቀለዱ መቅረት ይከብዳል ....


⏰ አዳዲስ ነገሮች ሞክሩ ...አትፍሩ ❓


📚 አዳዲስ ነገሮች የማድረግ ዕድሉ ስለሚኖረን ምንአቧቱ በእናት ሆድ አይለመድ አትፍሩ ሞክሩ ....ታዲያ ሱስ ምናምን ሳይሆን አሪፍ የሚባሉ ነገሮች የፍቅር ህይወትም ቢሆን ትምህርትን በማይነካ መልኩ ቢደረግ አይከፋም (ታዲያ ለሴሚስተር የሚቆይ ሳይሆን የምር መሆኑኑን ካመናችሁ ..) ....በግ ተራም ቢሆን አንዳንዴ መሄዱ ለክፉ አይሰጥም (አመራችሁ ዴ ቀልዴ ነው..)  .....ሀገራቹ ሄዳቹሁ ለማውራትም ኮ መሞከሩ አይከፋም ።ግን ብዙ አትንዘላዘሉ ...ቸክሉ ...በቃ የሚያስደስታችሁን አዲስ ነገር ሞክሩ .....ብዙዎች ካንፓስ ሃይማኖተኛ ያረጋቸዋል አንዳንዶች ደሞ ...."ፈላስፈ አንዳነዶች ....ዘልዛላም ይሆናል ....አንዳንዴ ሳታስቡት ሃርድ ውስጥ ትገቡ ይሆናል ....ታዲያ ያን ግዜ አትጨናነቁ ...Normal ነው ። በተረፈ መልካም ካንፓስ!


💬በመጨረሻም ካንፓስ ላይ ቆይታቹሁ ልትደሰቱበት የሚችሉበትን የማትፀፀቱበትን ነገር ብቻ ከውኑ ። በቃ ያማረ የግቢ ቆይታ እንዲሆንላቹ ምኞቴ ነው ። ጥሩ ጥሩ ነገሮች ሊያውም የማይደገሙ ሲያጋጥማቹሁ አትለፉ እርግጥ ዋናው ጉዳያቹሁ ትምህርት ቢሆንም ...መደሰቱ መሳተፉ አይከፋም ። አይዞን በቆንጆ ሁኔታ ይታለፋል ።

@Aplustutorialofficial
❤25👍1🔥1🥰1
🔥 The competition has started.

ፈተናውን ለማግኘት competition ውስጥ ወይም የዋንጫ ምልክት 🏆 ያለበት ውስጥ ይግቡ። ረጋ ብላችሁ አስተውላችሁ ለመስራት ሞክሩ።

⏰ ውደድሩ እስከ ማታ 4 ሰአት ይቆያል ፤ ከ 4 ሰአት በሗላ የጥያቄዎቹን መልስ ማግኘት ትችላላችሁ።

@Aplustutorialofficial
❤8
Congratulations to the students who placed 1st, 2nd and 3rd in today's English I competition! 🎉

Please contact @Aplus_support_Admin to claim your prizes. 💰

@Aplustutorialofficial
❤5
Hawassa Mid Exam Collections.pdf
1.3 MB
📚 Hawassa Mid Exam Collections.

✅ Entrepreneurship.
✅ Maths.
✅ Anthropology.
✅ Logic
✅ Economics
✅ Physics
✅ Psychology

@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
Aribaminch mid exam collections.pdf
2.9 MB
📚 Aribaminch University mid exam collections.

✅ Geography.
✅ English.
✅ Physics 2012, 2013.
✅ Logic 2013, 2015.
✅ Psychology.
✅ Maths.

@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
logic mid exam -@freshman_materials.pdf
3.9 MB
Logic Mid exam collections

✅Bahirdar
✅Hawassa
✅Ambo
✅Wolkite
✅Haramaya
✅Diredawa
✅Jimma
✅Arsi
✅Arbaminch

@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
❤19👏1
Forwarded from yeab
ሰላም A+ endet nachu ende egziabher melkam fikad wutet metolign wku fersognal ena bizu yefresh cours yemisetu app alu gin sile A+ andu guadegnaye ke hulum yeteshale nw silalegn nw natural temari negn ena first simister lememezgeb nber agizugn
❤3