Forwarded from ⁵:⁸
Hello A+ team,
I hope you are all doing well. I am one of your students from Dilla University last year. I truly appreciate all the effort, dedication, and teaching skills you put into your work. Even though I feel I could have achieved even more because of your excellent teaching, I was very happy with my results in both semesters. Thank you so much😊
I also really enjoyed the way you teach all the different subjects. Your teaching style makes the lessons very interesting and easy to follow.
Thank you

❤12🔥3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👏1
🏆 Today's Competition.
✅ Logic and Critical Thinking.
❤️ Content : Chapter One - Introduction to Philosophy.⤵️
✅ ጥያቄዎቹ በቀጥታ ከ ዩኒቨርሲቲዎች mid exam ጋ የሚገናኙ ናቸው ፤ የዛሬ ፈተና more conceptual ናቸው ፤ አንዳንዶቹ የሞጁላችሁን ደረቅ ንባብ መሰረት ያደረጉ ናቸው ፥ የ case ጥያቄ ብዙ የለበትም።
🥇 Chapter 1 ላይ የተለቀቀውን ቲቶርያል በደንብ ተከታተሉ።
🥈 ከ 2013-2018 ድረስ የተለያዩ ግቢዎች ላይ የወጡ Chapter 1 ን ብቻ የተመለከቱ 110 ጥያቄዎች ከነ ማብራሪያቸው አለ ፤ እሱን ተመልከቱ።
🥉 Chapter 1 ንን የተመለከቱ quizes ወደ 100 ጥያቄዎች አሉ እነሱን ስሩ።
ውድድሩ ማታ 1:30 ይጀምራል ፤ ከ 1:30 እስከ 4 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ መወዳደር ትችላላችሁ።
🎉 ከ 1 እስከ 3 የሚወጡ ጀግና ተማሪዎቻችን ይሸለማሉ።
💡 የ A+ Tutorial ተማሪዎች የ mid exam አብዛሀኞቹ ይዘቶቹን ግቢ ሳትገቡ ገና ቤታችሁ ሁናችሁ ጨርሳችሁ ነው የምትሔዱት።
🔜 በተጨማሪም በዚህ 4 ቀን ውስጥ አፑ ላይ የሚጨመሩ አዳዲስ ነገሮች ስላሉ ፤ stay active with us.
📱 @Aplustutorialofficial
ውድድሩ ማታ 1:30 ይጀምራል ፤ ከ 1:30 እስከ 4 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ መወዳደር ትችላላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍7
🎯 የጥሪ ማስታወቂያ
📚 በ2019 ዓ.ም ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 09 -10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ሙሉ መርጃውን ከላይ በምስሉ ተመልከቱ
@Aplustutorialofficial

❤9
💭 የካንፓስ የመጀመርያ አመት ቆይታ ......በትንሹ ❓
📚 ፍሬሽማን መሆን እንደእናንተ ስብዕና ይወሰናል ። የተለያየ ሰው የተለያየ experience ነው ያለው ። ግን ብዙዎች ጋር የሚኖረውን የፍሬሾች የጋራ ኑሮ ቆንፅለን ለማየት እንጥራለን ...!
💡 ናፍቆት .....!
📚 አንዳንድ ከቤታቸው ሱቅ ለመላክ ካልሆነ ወጥተው የማያቁ ልጆች ድንገት ከቤተሰብ ሲርቁ ምናምን አይችሉም ይነፋረቃሉ ...ከሰው ጋር የማይግባቡ ዝጋታም ልጆች ስላሉ እነሱም ... ለብቸኝነት ሲጋለጡ ሊከብዳቸው ይችላል ። አንድ ነገር እወቁ ከምትወዷቸው ሰዎች መለየት ይሄ የመጀመርያቹ ሊሆን ይችላል ግን ብርቅ አይደለም ...አቅፎ የሚያስተዛዝን ፤ ህመምን የሚጋራ ደስታን የሚካፈል ጓደኛ ቤተሰብ ወዳጅ መለየት በጣም ከባድ ነገር ነው ። ግን ቻሉት በህይወታችሁ ነፍ ግዜ ከምትወዷቸው የህይወት አጋጣሚ ይለያቹሃል ። ካንፓስም የምታገኟቸው ልጆች ከአመታት ውብ የጓደኝነት ቆይታ በኃላ ትለያያላችሁ ። ናፍቆት ያለ ነው ግን መቻል ነው ። በካንፓስ ጥሩ ጓደኛ ያዙ ...እስክትለምዱት ነው ። ከዛ ይለቃቹሃል ።
💡 ምግብ ....!
📚 እንደ እናትህ ውይ ልጄ ተነስ ቁርስ ብላ ና ትተኛለህ አቡኪያዬ ...ምናምን የለም በጠዋት ተነስተህ ሰልፍ ካልወጣህ ሲሞረሙር ይውላል ካፌ ሊያልቅም ይችላል ....ሻይ በዳቦ ለመብላት ይሄ ያክል ሰልፍ ልትልም ትችላለህ ግን በመክሰስ ሰዓት 12 ስለሆነ ራት የሚገረሰው ችከላ ካደርክ ይሞረሙራል...ዳቦ ራሱ ስንት ጣዕሙ ..ከረሃብ ይሻላል ። ሩዝ ፤ ፍርፍር ...ስላለ አትቸጋገር ....ግን ጥሩ ነገር መብላት የለመደ ሰው....ወይኔ ግቢው ጥሩ ባልቴት የሌለው ይመስል ..ጥቅል ጎመን ብለው ቀጭን ሾርባ ጎመን ጣል ጣል ያለበት ሊያቀርቡ ይችላሉ ...ታዲያ አሪፍ ነገር የለመደ አይችልም 2000 ብር አከባቢ ይገጨውና ውጪ ይበላል .... ምግቡ እንደ ካንፓሱ ነው በተለይ በቅርቡ የተከፈቱ አርሲ ፤ ቦንጋ ምናምን ምንም አይልም ባህርዳርም አሪፍ ነው ። ሃሮማያማ በሳምንት አራቴ ነው ስጋ የምትግጡት ...ብቻ ብዙ ልጆች የጣፈጠ ነገር ለምደው እነደ ነገሩ የሚሰራው ምግብ አይጥማቸውም ።
💡 ጓደኛ መረጣ ...!
"ጓደኛ መረጣ ላይ መጠንቀቅ አለባችሁ ። በጣም መጥፎ ሰዎችም ጥሩ ልጆችም ይኖራሉ ። ከሱሰኛ ፤ ጨባሽ ፤ ዘረኛ ..ራቁ..በቢሊዮን ማይል ራቁ ...ከእናንተ ጋር የሚሄድ ሰው ፈልጋችሁ ከዶርም ውስጥ አንድ የልብ ጓደኛ በቂ ነው ። ታዲያ ምንም መጥፍ ባህሪይ ቢኖርባቸው ከዶርም ልጅ አትጣሉ ...ትቸገራላችሁ ተንከባክባችሁ ....ተከባብራችሁ በፍቅር አርጉት ...ጓደኛ ምርጫችሁን ተጠንቀቁ ዝም ብሎ ሲያነብ የሚውል የሚተሽንም ሰው አትጠጉ በቃ አራዳ ሆናችሁ ማንበብ ሲኖርበት የሚያነብ ፈታ ግድ ሲል የሚፍታታ ነገሮች የሚገቡ ምርጥዬ ሰው ፈልጉ ።
💡 ሱስ....
📚 በዙ ሰዎች ካንፓስ በጓደኛ ምክንያት ያልሆነ ነገር ውስጥ ይገባሉ ይሄ መሆን የለበትም ...ምንም ቢሆን ሱስ አለም እንዳትገቡ ...ያለባችሁ ችግር ይበቃል ... አንዳንዴ ግዜ ሊተርፋችሁ የምትሰሩት ታጡም ይሆናል ...ሱስ ከምትገቡ አንዷን/ዱን ጠብሳቹሁ ተጃጃሉ እሱ ይሻላል ... ጭራሽ ሱሰ ውስጥ ራሳችሁን እንዳታገኙ በርቱ ....!
💡 መወዛገብ ......!
📚 ከጠበቃችሁ በጣም የተለየ ነገር ሊገጥማችሁ ይችላል ....ያኔ ውዝግብግብ የተለመደ ነው ።ተሳስታችሁ የሰው ዶርም ከች ትሉም ይሆናል ።ብዙ ግዜ ልጆች እስኪለምዱ ድረስ እንዳይጠፋባቸው አንዴ ባዮት መንገድ ብቻ ነው የሚጓዙት ....ሌላ አጭር መንገድ ቢኖርም አይሄዱም በረጅመ ይሄዳሉ የፍሬሽ ነገር የተለመደ ነው ። በቃ በየስርቻው ሲዋሰቡ ፤ ትምህርት ብሎ መጥቶ አባቱን በሬ አሽጦ ፤ እናቱን ፆም አሳድሮ እሱ ጫት ቤት ፤ ቅምቀማ ስታዮት (2 or 3 ተማሪ እንዳይመስሏቹሁ ወደ ግማሽ የሚጠጋው ተማሪ .)...በቃ ላይብረሪው ውስጥ 3 ሰው ብቻ ስታዮ ....ትደነግጣላችሁ ወይኔ ካንፓስ ልትሉም ትችላላችሁ ...!ለምግብ ሰልፍ ስታዮ ..ዋይፋይ ሰዎች ለሊት ሙሉ ሲጠቀሙ ስታዮ....በቃ ትወዛገባላችሁ ...ትምህርት ቤት ያላችሁ መሆኑ ትዝ የሚላችሁ ...የፈተና ሰሞን ነው ላይብረሪ 3 የነበረው ሰው መቀመጫ አጥቶ አንድ ወንበር ለሁለት ተቀምጦ ስታዮ ...ዶርም አዳር ሲቸከል ስታዮ ይገባቹሃል ።
💡 የአስተማመር አይነት ....!.
📚 እንደ Highschol 40 ደቂቃ ሳይሆን 3 ሰዓት ሙሉ አንድ ሳብጀክት ትዳረቃላችሁ .....እሱም ደህና መመህር ካጋጠማችሁ ነው የሚገባችሁ ። በቃሉ እየተጀነነ ሲያወራ የሚውል.... ኖት የሚቸከችክ ...ደብተር ሁላ የሚያርም አለ ። የለመዳችሁት አይነት ...የመማር ማስተማር ሂደት ሲቀየር አትደናገጡ እንደ አየሩ መሆን ነው ። እስከትለምዱት ነው ።
💡 ወሲብ.......!
📚 ወሲብ ከባድ ነገር ነው ። እንኳን እንዲሁ ተለቃችሁ ወትሮም ....የporno ቪዲዮ ይታየዋል ለጉድ በቃ ። ሱሰኞች ካጋጠማችሁማ ዶርም ላይ ...በቃ ላይብረሪ ሁላ ወሲብ ይፈፀማል ......በጣም አስጠሊ ነገር ነው ። ይሄ አይወራ እዛው እዮት .....
💡 ሙድ መያዝ .....❗️
📚 ፍሬሾች ገና ከመግባታችሁ ...የሲኒየሪዎች ነቆራ አይጣል በቃ ምንም ስለማታውቁ ...የማይሆ ነገር ሊነግራቹሁ ይችላል የመመዝገቢ ቦታ ጠይቃችሁ ሽንት ቤት ሊሊሉካችሁ ይችላሉ ። ግን አይደብራችሁ እናንተም በተራቹሁ አየር ስለምትይዙ ....ፈታ በሉበት እስክትለምዱ አየር አታብዙ አትኳትኑ ልጎብኝ እያላችሁ አታካሉ ወሬ ሰብስቡ መጀመርያ ። የመጀመርያ ምግብ ካፌ ማሰታወሻ ፎቶ አንሱት ።
📚 ሁሉንም አውርተን አንጨርሰውም ....በቃ የቀረ ካለ ግቢ ታዮታላችሁ ፥ ብዙ አትጨናነቁ አይዞን።

❤25🙏3
🏆 Today's Competition - Logic and Critical Thinking Chapter One.
✅ There are 21 questions in total, including True/False and multiple-choice questions.
✅ The questions are directly related to your University exam.
✅ Since they focus on both concepts and Theory-based scenarios, take your time, stay focused, and think carefully before answering each question.
✅ You will have 1 minute for each question.
⚠️ Important: Getting answers from AI will result in complete removal from the tutorial.
✅ Instead, enjoy the questions and use them as an opportunity to test your own knowledge and prepare yourself for the exam.
✅ You can take the test anytime between 1:30 PM and 4:00 PM.
🏆 There will also be prizes for students who achieve the highest scores!
🔔 ከ ማታ 1:30 እስከ 4:00 ባለው ጊዜ ውስጥ መፈተን ትችላላችሁ ፤ ፈተናውን ለማግኘት Competion(🏆) ውስጥ በመግባት መፈተን ትችላላችሁ።
ያልተመዘገባችሁ የፍሬሽማን ተማሪዎች አፑ
ን ከ playstore ላይ በማውረድ ተመዝግባችሁ ፤ ከፍሬሽማን ጓደኞቻችሁ ጋ መወዳደር ዝግጅታችሀን መገምገም ትችላላችሁ📥
📱 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial
🎯 Good luck A+ Tutorial Families and do your best!
📱 @Aplustutorialofficial
⚠️ Important: Getting answers from AI will result in complete removal from the tutorial.
🏆 There will also be prizes for students who achieve the highest scores!
ያልተመዘገባችሁ የፍሬሽማን ተማሪዎች አፑ
ን ከ playstore ላይ በማውረድ ተመዝግባችሁ ፤ ከፍሬሽማን ጓደኞቻችሁ ጋ መወዳደር ዝግጅታችሀን መገምገም ትችላላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6
🔥 The competition has started.
ፈተናውን ለማግኘት competition ውስጥ ወይም የዋንጫ ምልክት 🏆 ያለበት ውስጥ ይግቡ። ረጋ ብላችሁ አስተውላችሁ ለመስራት ሞክሩ ፤ ሸዋጅ ጥያቄዎች ስላሉት ተረጋግታችሁ ለመስራት ሞክሩ።
⏰ ውደድሩ እስከ ማታ 4 ሰአት ይቆያል ፤ ከ 4 ሰአት በሗላ የጥያቄዎቹን መልስ እና explanation ማግኘት ትችላላችሁ።

❤8
👏 Well done A+ Tutorial Students. You all are wonderful, keep up with this enthusiasm.
Congratulations to the students who placed 1st, 2nd and 3rd in today's Logic and Critical Thinking competition!🎉
Please contact @Aplus_support_Admin to claim your prizes.🎁
📱 @Aplustutorialofficial
Congratulations to the students who placed 1st, 2nd and 3rd in today's Logic and Critical Thinking competition!
Please contact @Aplus_support_Admin to claim your prizes.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12
📢 እስካሁን ለ Freshman ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርስቲዎች
🥏Jimmaa University
🏏ጥቅምት 4 እና 5
🥏Hawassa University
🏏ጥቅምት 3 እና 4
🥏Haramaya University
🏏ጥቅምት 5-8
🥏Kabridahar University
🏏ጥቅምት 2 እና 3
🥏Dilla University-
🏏ጥቅምት 5-6(Freshman)
🏏ጥቅምት 19-20(Remedial)
🥏Gondar University-
🏏ጥቅምት 4-5
🥏dabultum University-
🏏ጥቅምት 4-5
🥏Selale University-
🏏ጥቅምት 4-5
🥏MizanTepi University-
🏏ጥቅምት 9-10
🥏Bahir Dar University-
🏏ጥቅምት 9 -10
🥏DebraTabor University-
🏏ጥቅምት 9-10
🥏Raya University
🏏ጥቅምት 16-18
🥏Bonga University
🏏ጥቅምት 5-6
🥏Debark University
🏏መስከረም 28-29
🏢Borena University
🏏ጥቅምት 4-5
📱 @Aplustutorialofficial
🥏Jimmaa University
🏏ጥቅምት 4 እና 5
🥏Hawassa University
🏏ጥቅምት 3 እና 4
🥏Haramaya University
🏏ጥቅምት 5-8
🥏Kabridahar University
🏏ጥቅምት 2 እና 3
🥏Dilla University-
🏏ጥቅምት 5-6(Freshman)
🏏ጥቅምት 19-20(Remedial)
🥏Gondar University-
🏏ጥቅምት 4-5
🥏dabultum University-
🏏ጥቅምት 4-5
🥏Selale University-
🏏ጥቅምት 4-5
🥏MizanTepi University-
🏏ጥቅምት 9-10
🥏Bahir Dar University-
🏏ጥቅምት 9 -10
🥏DebraTabor University-
🏏ጥቅምት 9-10
🥏Raya University
🏏ጥቅምት 16-18
🥏Bonga University
🏏ጥቅምት 5-6
🥏Debark University
🏏መስከረም 28-29
🏢Borena University
🏏ጥቅምት 4-5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7
Audio
👏 በነገራችን ላይ የትናንቱ የ ሎጂክ ፈተና 18/21 ማምጣት ትልቅ ጀብድ ነው ፤ ጥያቄዎቹ ፅንሰ-ሀሳብ ተኮር ሸዋጅ ና ከሞጁሉ ይዘት ከፍ ባለ መንገድ ነበር የተዘጋጁት።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7
በድጋሜ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር ሁነው ተሹመዋል።
ለሚቀጥሉት አምስት አመታት የትምህርት ሚኒስቴርን ይመራሉ።
📱 @Aplustutorialofficial
ለሚቀጥሉት አምስት አመታት የትምህርት ሚኒስቴርን ይመራሉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢15❤8🔥2🎉2
📢 ለአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ 2019 ፍሬሽማን ተማሪዎች
➡️ በ2019 የትምህርት ዘመን በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ እና በ2018 ዓ.ም የማካካሻ (Remedial) ትምህርት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመከታተል የማለፊያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች የቅበላ ቀን ረቡዕ ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም፣ የምዝገባ ቀናት ሐሙስ እና ዓርብ ጥቅምት 5 እና 6/2019 ዓ.ም፣ ትምህርት የምጀመረው ቀን ሰኞ ጥቅምት 9/2019 ዓ.ም እንዲሆን ተወስኗል፡፡
➡️ በዚህ መሠረት በ2018 ዓ.ም የማካካሻ (Remedial) ትምህርት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመከታተል የማለፊያ ውጤት 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የማካካሻ (Remedial) ትምህርት በተማራችሁበት ካምፓስ እንድሁም በ2019 የትምህርት ዘመን በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ቀጥሎ የተመለከተውን ሊንክ በመጫን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መለያ ቁጥር በማስገባት የተመደባችሁበትን ካምፓስ ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ በምደባው መሠረት ኩልፎ (Kulfo Campus)፣ አባያ (Abaya Campus)፣ ጫሞ (Chamo Campus)፣ እና ዋናው ግቢ (Main Campus) የተመደባችሁ ተማሪዎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙ ኩልፎ፣ አባያ፣ ጫሞ፣ እና ዋናው ግቢ ካምፓሶች፣ ሳውላ ካምፓስ (Sawula Campus) የተመደባችሁ ተማሪዎች ደግሞ በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ሬጂስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በአካል እየቀረባችሁ ሪፖርት እንዲታደርጉና ምዝገባ እንዲትፈጽሙ እናሳውቃለን፡፡
➡️ ሊንክ፡- https://smis.amu.edu.et/pages/check_campus_placement
➡️ ማሳሰቢያ፡-
1ኛ) ሁሉም ተማሪዎች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕትና የ12ኛ ክፍል ሰርቴፍከት ኦርጂናልና የማይመለስ ሁለት ኮፒ እንድሁም የፋይዳ መታወቂያ ካርድ፣ አንሶላ፣ ትራስ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ በመያዝ መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
2ኛ) ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡
📱 @Aplustutorialofficial
1ኛ) ሁሉም ተማሪዎች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕትና የ12ኛ ክፍል ሰርቴፍከት ኦርጂናልና የማይመለስ ሁለት ኮፒ እንድሁም የፋይዳ መታወቂያ ካርድ፣ አንሶላ፣ ትራስ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ በመያዝ መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
2ኛ) ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15
ጥያቄ
❓ግቢ ውስጥ አጋዥ መፅሓፍትን እንዴት ነው ማወቅ ምንችለው ?
📌 መልስ
📢 ግቢ ውስጥ ማንኛውም ኮርስ ከመጀመራቹህ በፊት የመጀመሪያ ክላስ ላይ ኮርሱን የሚያስተምራቹህ መምህር Course outline ለሁላችሁም ይሰጣቹሃል።
በሚሰጣቹህ course outline ላይ ደግሞ በግቢው ቤተመፅሃፍት የሚገኙ guide books ይጠቀስላቹሃል። ወይም ደግሞ መፅሀፍቶቹን online ላይ በ pdf ማውረድ ትችላላችሁ ወይም ከ senior ተማሪ ማፈላለግ።

#የጥሪ_ማስታወቂያ
#wolaitasodouniversity
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን የፍሬሽማን ተማሪዎች እና በ2018 ሪሜድያል ተምራችሁ ያለፉችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 9 እና 10 መሆኑን እሳውቋል።
ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ገልፆል።
ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።
📱 @Aplustutorialofficial
#wolaitasodouniversity
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን የፍሬሽማን ተማሪዎች እና በ2018 ሪሜድያል ተምራችሁ ያለፉችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 9 እና 10 መሆኑን እሳውቋል።
ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ገልፆል።
ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8
ANSWER_Patrick_Hurley_A_Concise_Introduction_To_Logic_Exercise_Answers.pdf
587.8 KB
📢 ሁሉም የፍሬሽማን ተማሪ ሊኖረው የሚገባ አጋዥ መፅሀፍ Solution።
✅ Hurley A Concise Introduction to Logic - 13th edition text book solution.
✅ Hurley ሁሉም የግቢ መምህራን የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው ፤ ፈተና ሳይቀር ራሱ ከዚህ መፅሀፍ በቀጥታ ግልብጥ ብሎ ይወጣል።
✅ መፅሀፉ ላይ ያሉት ጥያቄዎች መልሶች ከዚህ pdf ላይ አለላችሁ። ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ🥰 ፥ Download አድርጉ እና Save አድርጉት።
❤️ @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10
አጋጣሚዬን ላካፍላችሁ ብላናለች አንዲት እህታችን ፤ ሴቶች በደንብ ስሙ!
......( ለሴቶች ብቻ ....! )
"📚Fresh ተመሪ ሆኜ የገጠመኝ ነገር ነበርና ላጋራቹ ፈልጌ ነው ። ለሴቶች ብቻ ነው ወንዶችን አይመለከትም (አንተ አይመለከትህም ተባልክ ኣ ተቀይስ በቃ ...!
📚 ይሀውላቹ ሴቶችዬ ልክ ግቢ ገብቼ ሳምንት ምናምን ከቆየው በኋላ ነበር ብዙ ወንዶች ስልክ ቁጥሬን ከየት እንደሚያገኙ ባላውቅም ይደውሉልኛል ስተገቡ ታዩታላቹ በተለይ ቆንጆ ከሆንሽ አያድርስ ነው ። ያም ይሄም በፍቅርሽ የወደቀ ነው የሚያስመስለው እኔ ብዙም ቶሎ ሰውን የምቀርብ አይነት ሰው አይደለሁም ተናዳጅ ነኝ እናም ለሚደውሉልኝ ብዙም ጥሩ መልስ ስለማልሰጣቸው ይሰደቡኛል ደሞ የሚገርመው ከሚደውሉልኝ ወንዶች አብዛኞቹ GC ተማሪዎች ናቸዉ ። Gcwoch ብዙም እንደሌላው ተማሪ አይጨናነቁም እና አብዛኛው የእነሱ ስራ ሴቶችን ማሳደድ ነው በተለይ fireshochን እነሱንም ተጠንቀቁ እና አንድ በጣም የሚያስቸግረኝ GC ተማሪ ነበር ። በጣም ብዙ ጊዜ እንገናኝ ሲለኝ እምቢ አልኩት ከዛ አንድ ቀን ከጓደኞቼ መሀል ጎትቶኝ ሰደበኝ ፤ በጣም በሚደብሩ ቃላቶች እውነት ምን እንደነካኝ አላውቅም በጥፊ ብዬው ስመለስ ነው እራሴን ያወኩት ። ደነገጥኩኝ ግን በጣም ተናድጄ ነበር ከየት እንደመጡ እንኳን ያላወቋቸው ተማሪዎች ከሁዋላ ሲጮኹ እና ሲያሾፉብኝ ሰምቼ ምንም አላልኩም ዝም ብዬ መንገዴን ቀጠልኩ ። ከዛ ቀን በኋላ ብዙ ወንዶች እየተጠቋቀሙ ያቺ እንትናን የመታችው እያሉ ያሾፉብኛል ነገ አንዱ ጠብ ሲያረግሽ እናያለን ይሉኛል ። ምንም ቢሉ ግድ አይሰጠኝም ነበር ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ እና ፍቅር ምናምን ነገር ብዙም አይደለዉም ግን first semister ሊያልቅ አከባቢ የሆነ ልጅ ተዋወኩ ከልጁ ጋ በጣም ተቀራረብን በጓደኛዬ አማካኝነት ነበር የተዋወቅነው በቃ ምን ልበላቹ በየቀኑ እንደዋወላለን ወደድኩት ፤ ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል በማጠናበት ሰአት space እየመጣ ትመለሺያለሽ እያለ ይዞኝ ይወጣ ነበር በቃ ማጥናት አልቻልኩም ከዛ አንድ ቀን እወድሻለሁ አበረን እንሁን ምናምን አለኝ ። አቤት...! ያኔ የነበረው ደስታዬ ምንም ማሰብ አልፈለኩም አብረን ሆነን ትምህርትም ተረሳ ማንበብ ሙሉ በሙሉ ባልተውም እንደ ድሮ አልነበረም ገና ፍቅር ከመጀመራችን break ደረሰ በየቀኑ ነበረ ምንደዋወለው...!
📚 ውጤት ተለቆ ሳየው በጣም ነበር የደነገጥኩት 3.07 ነበር ያመጣሁት አልጠበኩም ነበር እራሴን ማስተካከል አለብኝ ብዬ ባስብም ጊቢ ስሄድ ግን አልቻልኩም በቃ ሲጠራኝ እሄዳለሁ በቃ የሆነ ጊዜ አብረን ማጥናት ጀመርን ግን አልሆነም እሱ GC ነበርና ብዙም አያነብም ግን እንደ ድሮ አይደውልልኝም እኔ ነበረኩ ምደውልለት በቃ በጣም ጨንቆኝ ማለቀስ ነበር ስራዬ ወይ ከትምህርቴ አለሆንኩ ይባስ ብሎ አንድ ቀን "በቃ ላንቺ ያለኝ ስሜት ቀንሶዋል" አለኝ ያኔ ይሄን ቃል ከአፉ ስሰማ መሬት ተከፍታ ብትውጠኝ ደስታዬ ነበር ። በጣም የሚያስጠላ ጊዜ ነበር ምንም እራሴን መሆን አልቻልኩም አስከ ዛሬ ድረስ እንደምንም ጓደኛዬ አየተቆጣችኝ አያፅናናችኝ ማንበብ ጀመርኩ ፤ግን በቃ ብቻ ከባድ ነው final ተፈትነን ወደየቤታችን ገባን እስከ ዛሬም አንድ ቀን ተሳስቶ እንኳን ደውሎልኝ አያውቅም ፈጠሪ ይመስገን ye second semster ወጤታ ምንም አይልም ነበረ 3.42 ነበረ ያመጣሁት ግን እሄ ሁሉ ነገር ባይኖር አሪፍ ወጤት ይኖረኝ ነበር ።
💬 እባካችሁ ሴቶች ጊቢ ስትሄዱ የሄዳቹበትን አላማ አትርሱ ሁሉም በጊዜው ይደርሳል ለማለት እወዳለሁ።"

❤25😢20🙏4🤩2
🏆 Tomorrow's Competition.
✅ Geography of Ethiopia and the Horn.
❤️ Content : Chapter One - Introduction to Geography.⤵️
✅ ጥያቄዎቹ በቀጥታ ከ ዩኒቨርሲቲዎች mid exam ጋ የሚገናኙ ናቸው።
🥇 Chapter 1 ላይ የተለቀቀውን ቲቶርያል በደንብ ተከታተሉ። የ chapter 1 ቪዲዮ ቲቶርያል ላይ ማሻሻያ ስለተደረገበት ፤ ካሁን በፊት offline አውርዳችሁ ስትጠቀሙ የነበራችሁ ተማሪዎች connection on አድርጋችሁ የ chapter 1 ቪዲዮን በድጋሜ አውርዳችሁ ተከታተሉት።
🥈 ከ 2013-2018 ድረስ የተለያዩ ግቢዎች ላይ የወጡ Chapter 1 ን ብቻ የተመለከቱ ጥያቄዎች ከነ ማብራሪያቸው በቪዲዮ አለ ፤ እሱን ተመልከቱ።
🥉 Chapter 1 ንን የተመለከቱ quizes ጥያቄዎች አሉ እነሱን ስሩ።
ውድድሩ ነገ ማታ 1:30 ይጀምራል ፤ ከ 1:30 እስከ 4 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ መወዳደር ትችላላችሁ።

❤11👍1