#የጥሪ_ማስታወቂያ
#JimmaUniversity
ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች
✔ የምዝገባ ቀን መስከረም 11-12/2019 ዓ.ም
@Aplustutorialofficial

❤6
🌼🌻 መልካም አዲስ አመት የ A+ Tutorial ቤተሰቦች!
🌻🌼 በተሰማራችሁበት የትምህርት መስክ ሁሉ ፍሬያማ የምትሆኑበት አመት እንዲሆንላችሁ ፥ ጥረታችሁን ይባርክላችሁ።
@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
🌻🌼 በተሰማራችሁበት የትምህርት መስክ ሁሉ ፍሬያማ የምትሆኑበት አመት እንዲሆንላችሁ ፥ ጥረታችሁን ይባርክላችሁ።
@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
❤20🙏6🔥1
✅ በዚህ አመት ሳይኮሎጂ ኮርስን ከ A በታች የሚያመጣ አንድም የ A+ Tutorial ተማሪ አይኖርም።
✅ ጥንቅቅ ብለው የተዘጋጁ ፥ ያለምንም ተጨማሪ ነገር ለመረዳት ግልፅ ና ጊዜ የማይወስዱ ፥ ከሞጁሉ ኖቶች በላይ ከፍ ብለው የተዘጋጁ ፥ የፍሬሽማን ተማሪዎችን ጊዜ የሚቆጥቡ ቲቶርያሎች በአዲስ መልክ።
✅ በ አንድ ቻፕተር ላይ ብቻ ወደ 100 የሚደርሱ ከ 2013-2018 የግቢ ፈተናዎች ውስጥ ጥያቄዎች በጥንቃቄ ተመርጠው ለፈተና ከሚያዘጋጁ ከግልፅ ማብራሪያ ጋር።
✅ ተማሪዎች እያንዳንዱን Lesson ተምረው እንደጨረሱ ፥ እራሳቸውን የሚገመግሙበት በርካታ test your knowlede quiz ጥያቄዎች።
✅ ተማሪዎች ከሌሎች ተማሪዎች አንፃር ደረጃቸውን የሚገመግሙበት Competitions።
🥳 Registration coming Soon, Stay tuned!

❤23
✅ የመጀመሪያው ሴሚስተር ወሳኝ ምዕራፍ ነው።
🎯 ይህ መልዕክት ለዘንድሮ ለ 2019 ዓ.ም ፍሬሽማን ተማሪዎች ነው ፥ የፍሬሽማን የመጀመሪያውን ሴሚስተር ውጤት ግቢ ላይ ለምትቆዩበት አምስት ና ከዛ በላይ አመታት መሰረት ነው።
📍የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት ፥ የምትገቡበትን ዲፓርትመንት ይወስናል። ከ አዲሱ ካሪኩለም ትግበራ በሗላ ፥ የተማሪዎች የዲፓርትመንት ቅበላ ዋና መመዘኛው የፍሬሽማን ውጤት ነው። ፍሬሽማን 1st semester ላይ ከፍተኛ ውጤት ያመጣ ተማሪ የሚፈልገውን ዲፓርትመንት መርጦ ይገባል። በተለይም ደግሞ እንደ Medicine, Anesthesia, Pharmacy ና ሌሎችም የጤና ዘርፎች ፥ እንደ Software engineering ና computer science ያሉ የ ቴክኖሎጂ ዘርፎች ፥ እንደ Law ያሉ የህግ ዘርፎች ብዙ ተማሪዎች ስለሚፈልጓቸው ፥ ከብዙ ተማሪዎች ጋ ፉክክር ስለሚኖር 1st semester ላይ ከፍተኛ ውጤት ካመጣችሁ እነዚህን ተፈላጊ ዘርፎች ታገኛላችሁ።
📍የ መጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት የሚቀጥሉት የግቢ ቆይታችሁ ላይ ተፅዕኖ አለው። በተለይም ፍሬሽማን ላይ ከፍተኛ ውጤት(GPA) ካላችሁ ፥ ከፍሬሽማን በሗላ እንኳን ውጤት ቢወርድባችሁ ፥ ፍሬሽማን ላይ ያስመዘገባችሁት ውጤት ከፍ አድርጎ ያቆይላችሗል። ስለዚህ ፍሬሽማን ላይ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው።
✅ ስለዚህ አላማውን ትምህርት አድርጎ ዩኒቨርሲቲ የሚሔድ ተማሪ ፥ ይህን ሴሚስተር ሰግጦ ያንብብ። ስታነቡ ደግሞ በብልጠት አንብቡ ፥ እንደው ላይብረሪ ውስጥ እስከ ሌሊት 10 ሰአት ማንጋቱ ብቻውን በቂ አይደለም ፥ የመረጃ ሰው መሆን አለባችሁ ፥ ስታነቡ ፅንሰ ሀሳብ ተኮር መሆን አለባችሁ። ይኸ ማለት ይኸ ነው እያላችሁ ብቻ አትሸምድዱ ፥ ሞጅሉ ላይ ያሉ ኖቶችን ከስር መሰረቱ ለመረዳት ሞክሩ። የግቢያችሁን ያለፉ አመታትት ፈተናዎች በደንብ ስሩ ፥ በምን መልኩ መዘጋጀት እንዳለባችሁ ፍንጭ ይሰጧችሗል።
🎯 የተለያዩ አመታት የፍሬሽማን ኮርሶችን የተለያዩ ግቢዎችን ጥያቄ ተመልካቻለሁ ፥ አብዛሀኛዎቹ ግቢዎች ፈተናቸው መማሪያ ሞጁላችሁን መሰረት ያደረገ ነው። ስለዚህ መጀመሪያ ሞጁላችሁን ማንበብ ፥ ከሞጁሉ ሰፋ ያለ ተጨማሪ ማብራሪያ ደግሞ ለማግኘት Google መጠቀም አሪፍ ነው ፥ ጥሩ አድርጋችሁ search ካደረጋችሁ ግልፅ የሆኑ ማብራሪያዎችን ከነ ምሳሌያቸው ታገኛላችሁ ፥ even ፈተናዎች ሊወጡበትም ይችላሉ። ልክ አንድ part አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ በዛ part ዙሪያ የወጡ የግቢዎችን ፈተና በደንብ መስራት።
📍የጊዜ አጠቃቀማችሁን ለማስተካከል ሞክሩ ፥ ግቢ እንደገባችሁ የመጀመሪያው ሳምንቱ ግቢውን መተዋወቅ ላይ ትኩረት አድርጉ። Orientation ይሰጣል እሱን ተከታተሉ ፥ የግቢውን አሰራር ለማወቅ ሞክሩ ፥ ላይብረሪውን ሆስፒታሉን መመገቢያ ካፌውን ክላሱን ዶርማችሁን ወዘተ scan የምታደርጉበት ሳምንት ለማድረግ ሞክሩ ፥ ከዛ በሗላ አብዛሀኛው ትኩረታችሁ ትምህርታችሁ ላይ ይሁን። በአንድ ጊዜ ሁሉንም አንብቤ ነካክቼ ካልጨረስኩ አትበሉ ፥ ቀስ በቀስ የሚያድግ የሚሻሻል ነገር እየሰራችሁ ሒዱ። ትምህርታችሁን ከስር ከስር አንብቡ ፥ ፈተና ሲደርስ አነባለሁ ብላችሁ አትተኙ ፥ እንደዛ ከሆነ ፈተና ሲደርስ ለማንበብ ብትሞክሩ ቴንሽኑ ራሱ አያስነብባችሁም ፥ ከቻላችሁ ፈተና ከመድረሱ በፊት አጠናቃችሁ የፈተና ሰሞን አዕምሯችሁን ነፃ አድርጋችሁ relax ለማድረግ ሞክሩ።
📍በተለይ ለፍሬሽማን ተማሪዎች ስለ ግቢ የተጋነነ መረጃ ነው የሚሰጣችሁ። ሌላ አለም እንደሆነ ተደርጎ ነው የሚነገራችሁ ፥ ግን ምንም የተለዬ ውስብስብ ነገር የለውም። በወሬ አትሸበሩ! አዲስ environment ነው ፥ አዲስ life style ነው ፥ አዲስ መምህራን ናቸው ፥ ከቤተሰብ ትርቃላችሁ ለህይወታችሁ ሐላፊነት የምትወስዱት እናንተ ናችሁ ወዘተ። ልዩነቱ ይኸ ነው ፥ ከዛ ውጪ ግቢ ማለት ይኸ ነው በዚህ ወጥቶ በዚህ ገብቶ የሚሏችሁን አትስሙ። ሌላው ትልቁ ነገር የጓደኛ ተፅዕኖ ከምታገኙት ነፃነት ጋ ተደማምሮ እያሳሳቀ ገደል እንዳይከታችሁ የአላማ ሰው ሁኑ ፥ በራሳችሁ አቋም እና እምነት ብቻ ተጓዙ።
🥳 በተረፈ ፍትት በሉ ፥ አትጨናነቁ ያላችሁን ህይወት enjoy አድርጉት ፥ እንወዳችሗለን በርቱ።

❤31😢1
📌 የጥሪ ማስታወቂያ
🎯 ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ነባር የመደበኛ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚገቡበት ጊዜ ከመስከረም 21 እስከ 24 ቀን 2019 ዓ.ም. እንዲሆን ተወስኗል።

❤14🔥2
✅ ማስታወሻ ፥ እዚህ ጋ ያሉት ተማሪዎች ከራሳቸው ልምድ በመነሳት ለፍሬሾች ያስተላለፉት መልዕክት ነው።
📚 ነባር ተማሪዎች “ግቢ ውስጥ በተለይም አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ጥሩ ውጤት ያስመዘግቡ ዘንድ እንዴት እንዲያጠኑ ትመክራላቹህ? “ተብለዉ ለተጠየቁት ምን መልስ ሰጡ።
👨🏫 ተማሪ 1
📚 አንደኛ አመት ተማሪዎች ውጤታማ መሆን ከፈለጉ ከአሁኑ ሞጅሎችን በራሳቸው አረዳድ ማንበብ መጀመር አለባቸው እንጂ በዚህ ሰዓት ሌክቸረር እየጠበቁ መማር አያዋጣም ምክንያቱም ሌክቸረሮች ቀስ ብለው ማስተማር ይጀምሩና ልክ ሴሚስተሩ ሊያልቅ ሁለት ሳምንት ምናምን ሲቀረው የቀሩትን chapterች reading assigment ብለው ይሰጣሉ ይሄ ደግሞ አስተማሪ እየጠበቁ የሚያጠናውን ተማሪ ይበልጥ ይጎዳል።
🧑🏫 ተማሪ 2
📚 እኔ ለአድስ ገቢ ተማሪዎች የምሠጠው ምክር በሚያነቡበት ግዜ በደንብ አድርገው ሀንድአውት ብቻ ቢያነቡ በእርግጠኝነት ጥሩ ውጤት ይሰራሉ ከሀንድአውትውጭ የሚወጣ ጥያቄ የለም በተለይ ፍሬሽማን ኮርስ ላይ እንደኔ ግንዛቤ ለብቻ በደንብ ማንበብእመርጣለሁ እየተጠያየቅን ብናነብ ይሻላል እሚሉ ተማሪዎች አሉ በእርግጥ ይህ ጥሩ ቢሆንም መጀመሪያ አንብቦ ከተረዳው ቡሀላ ቢጠያየቁ አሪፍ ነው ደግሞ በምታነቡ ግዜ ሞጅል ላይ ያለ ነገር ቀላል ነው ብላችሁ አትለፉ ዋጋ ያሥከፍላችዃል በፊት ተምሬዋለሁ አቀዋለሁ እሚባል ነገር በጣም ነው እሚጎዳው ምክንያቱም ኮርሱ ላይ ያሉት አብዛሀኞቹ ታች ክላሥ የተማራችሁት ሥለሆነ ቀላል ሊመሥላችሁ ይችላል ፈተና በምትሰሩበት ግዜ ደግሞ ጥያቄውን በደንብ ለመረዳት ሞክሩ ምክንያቱም አንድ ፊደል ታሥበላለች በተረፈ ማንበብ ነው በተለይ ፍሬሽማን ኮርስ ላይ እመረጣችሁት ፊልድ እንድትገቡ።
👨🏫 ተማሪ 3
📚 እኔ በተሳሳትኩበት እንዳትሳሳቱ ትንሽ ነገር ላካፍላችሁ።የምትፈልጉትን ነገር ማግኘት ትፈልጋላችሁ ፥ እንግዲያውስ ውጤት መስራት ያስፈልጋችኋል።
📌 አሁን ያላችሁበትን ጊዜ ተጠቀሙበት።Fresh man courseኦች ለማንበብ ብዙም አስቸጋሪ ስላልሆኑ ባላችሁ ጊዜ አየት አየት ብታደርጓቸው አይከፋም። ምክንያቱም ገና ክላስ ከመጀመሩ quize የሚል አስተማሪ አይጠፋም። በ quizeና በትናንሽ ፈተናዎች የተጠረቃቀመ ውጤት ጥቅሙ ያኔ ስታዩት ይገባችኋል።
ያላችሁበትንም ይሁን የሌላ ጊቢ ጥያቄዎች ከመስራት ወደኃላ እንዳትሉ። ጥቂት አንብባችሁ ብዙ ጥያቄ ብትሰሩ ታተርፋላችሁ....
🧑🏫 ተማሪ 4
📌 ይህ መልእክት አዲስ ለምትገቡ ተማሪዎች ነው እባካችሁ የያዛችሁትን fresh man program pdf አንብቡ በመጀመሪያው ሴሚስተር ለምትወስዱት 6 or 7 ኮርሶች 1 ወር አይሰጧችሁም የምሬን ነው እኛንም እያደረጉን ያለው ያንን ነው....እባካችሁ ትምህርት ሙድ ውስጥ ግቡ...እዚ መጥታችሁ ጊዜ አጠረኝ ሆዴን አመመኝ ብትሉ እመኑኝ ማንም አይሰማችሁም 5 እና ከዛ በላይ chapter ያላቸውን 6 ኮርሶች በ 1 ወር ከ 10 ቀን ባልሞላ ግዜ ውስጥ ነው እንድትወስዱ የምትገደዱት አስቡበት... ይህን ጊዜ ተጠቀሙበት...አመሰግናለው።

❤20👏4
🎉 የ A+ Tutorial የ ፍሬሽማን ተማሪዎች መማሪያ አፕሊኬሽንን ከ Playstore ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።
🥳 90%+ የ ዲፓርትመንት ቅበላ ፥ 2013 ዓ.ም በአዲሱ የትምህርት ሚኒስቴር ካሪኩለም መሰረት የተመሰረተ - A+ Tutorial ይባላል።
✅ የፍሬሽማን የጋራ ኮርሶችን የሚያገኙበት!
ለ መጀመሪያ አመት ተማሪዎች የሚሰጡ የጋራ ኮርሶችን የ ሞጁሉን ይዘት እና ያለፉ አመታት ፈተናዎችን መሰረት ባደረግ መልኩ የተዘጋጁ ቲቶርያሎች።
✅ Offline ሁነው የሚጠቀሙት
አንድ ጊዜ ቲቶርያሎቹን በማውረድ ያለምን Internet ግንኙነት በየትኛውም ቦታ እና ጊዜ የሚያገኙት።
✅ ለ ግቢ ፈተና ተማሪዎችን የሚያዘጋጁ ጥያቄዎች
🔖 በቀጥታ ለፈተና የሚያዘጋጁ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ፥ ተማሪዎች ራሳቸውን የሚገመግሙባቸው Quizes ያቀርባል።
✅ Competitions.
በ ግቢዎች የፈተና ስታንዳርድ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ከመላው ኢትዮጵያ ተማሪዎች ጋ በመፈተን ተማሪዎች ዝግታጀውን የሚገመግሙባቸው የ concept and የ case study ጥያቄዎችን በውድድር መልክ።
🖥 አፑን ከ playstore ላይ ለማውረድ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial
❓ስለ ቲቶርያሉ ጥያቄ ካለዎት
@Aplus_support_Admin
👍Official Channel : @Aplustutorialofficial
🥳 90%+ የ ዲፓርትመንት ቅበላ ፥ 2013 ዓ.ም በአዲሱ የትምህርት ሚኒስቴር ካሪኩለም መሰረት የተመሰረተ - A+ Tutorial ይባላል።
ለ መጀመሪያ አመት ተማሪዎች የሚሰጡ የጋራ ኮርሶችን የ ሞጁሉን ይዘት እና ያለፉ አመታት ፈተናዎችን መሰረት ባደረግ መልኩ የተዘጋጁ ቲቶርያሎች።
አንድ ጊዜ ቲቶርያሎቹን በማውረድ ያለምን Internet ግንኙነት በየትኛውም ቦታ እና ጊዜ የሚያገኙት።
በ ግቢዎች የፈተና ስታንዳርድ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ከመላው ኢትዮጵያ ተማሪዎች ጋ በመፈተን ተማሪዎች ዝግታጀውን የሚገመግሙባቸው የ concept and የ case study ጥያቄዎችን በውድድር መልክ።
🖥 አፑን ከ playstore ላይ ለማውረድ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aplus.depthabdre.tutorial
❓ስለ ቲቶርያሉ ጥያቄ ካለዎት
@Aplus_support_Admin
👍Official Channel : @Aplustutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13