📢 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ዌብሳይት
🏫 ለመግባት የምትፈቅዷቸውን ዩኒቨርስቲዎች ከታች ያስቀመጥናቸውን ድህረገጾቻቸውን በመጎብኘት የተለያዩ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ።
1 AA SCI. & TECH UNIVERSITY
http://www.aastu.edu.et/
2 Adama science & technology University
http://www.astu.edu.et/
3 Addis Ababa University
http://www.aau.edu.et/
4 Adigrat University
http://www.adu.edu.et/
5 Ambo University
http://www.ambou.academia.edu/
6 Arba Minch University
http://www.amu.edu.et/
7Arsi University
https://www.arsiun.edu.et/
8 ASOSSA UNIVERSITY
http://www.asu.edu.et/
9 Axum University
http://www.aku.edu.et/
10 Bahir Dar University
http://www.bdu.edu.et/
11 BONGA UNIVERSITY
http://www.bongau.edu.et/
12 BULE HORRA UNIVERSITY
http://www.bhu.edu.et/
13 DEBARK UNIVERSITY
http://www.dku.edu.et
14 Debrebirhan University
http://www.dbu.edu.et/
15 Debremarkos University
http://www.dmu.edu.et/
16 DEBRETABOR UNIVERSITY
http://www.dtu.edu.et/
17 DEMBI DOLO UNIVERSITY
http://www.dedu.edu.et
18 Dilla University
http://www.du.edu.et/
19 Dire Dawa University
http://www.ddu.edu.et/
20 Gambella University
http://www.gmu.edu.et
21 Gondar University
http://www.uog.edu.et/en/
22 Haramaya University
http://www.haramaya.edu.et/
23 Hawassa University
http://www.hu.edu.et/hu/
24 INJIBARA UNIVERSITY
http://www.inu.edu.et/
25 Jigjiga University
https://www.jju.edu.et/
26 Jimma University
https://www.ju.edu.et/
27 JINKA UNIVERSITY
http://www.jnu.et/
28 KEBRI DEHAR UNIVERSITY
http://www.kdu.edu.et/
29 Kotebe Metropolitan University
http://www.kmu.edu.et/
30 Meda Welabu University
http://www.mwu.edu.et/
31 Mekelle University
http://www.mu.edu.et/
32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY
http://www.mau.education/
33 METU UNIVERSITY
http://www.meu.edu.et/
34 Mizan-Tepi University
http://www.mtu.edu.et/
35 Oda Bultum
http://www.odabultum.edu.et
36 RAYA UNIVERSITY
http://www.rayu.org/
37 Selale University
http://www.seu.edu.et
38 Semera University
https://www.su.edu.et/
39 WACHAMO UNIVERSITY
http://www.wachemouniversity.academia.edu/
40 Welketie UNIVERSITY
http://www.wku.edu.et
41 WERABE UNIVERSITY
http://www.edu.et/
42 Wolayita Sodo University
http://www.wsu.edu.et/
43 Woldiya University
http://www.fh2web.academia.edu/
44 Wollega University
http://www.wuni.academia.edu/
45 Wollo University
http://www.wollo.academia.edu/
@Aplustutorialofficial

❤7😢1
🎯 በካምፓስ ህይወታችሁ ውጤታማ ለመሆን ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች
✅ ወላጅ አምጡ የሚላችሁ የለም!ለእራሳችሁ ሀላፊነት ያለባችሁ እራሳችሁ ብቻ ናችሁ
✅ Spoon Feeding የሆነ የትምህርት አሰጣጥ ቀርቷል።ይሄ ማለት አስተማሪ ትምህርቱ ላይ ጠለቅ ብሎ አይገባም።እናንተ ናችሁ በጥልቀት ገብታችሁ ነገሮችን ለመረዳት የምትሞክሩት!
✅ በራሳችሁ ጥረት በደንብ አንበቡ።በተለይ ነገ አነበዋለሁ እያሉ ዛሬ አለማንበብ ብዙ ትምህርቶች እንዲደራረቡ ያደርጋል።
✅ ከቻላችሁና ጊዜ ካላችሁ የተለያዩ የኦናላይን ኮርሶችንና ትምህርቶችን ተማሩ!
✅ ቅድሚያ ለትምህርታችሁ ስጡ፤ስትዝናኑም በልክ ይሁን! Over መዝናናት ምን እያመጣ እንደሆነ እያየን ነው።
✅ መግባት ስለምትፈልጉት ዲፓርትመንት ካሁኑ አስቡበት::ይህ ሲባል በራሳችሁ ፍላጎት: አቅማችሁን ያማከለ:ዉጤታማ እሆንበታለው ብላችሁ ምታስቡት ቢሆን ተመራጭ ነዉ:: ነገር ግን በሰዎች ጫና ወይም በቤተሰብ ፍላጎት ላይ ብቻ ተመስርታቹ እንዳትወስኑ አደራችሁን🙏
✅ በተለይ በ2019 የምትገቡ ተማሪዎች በሁሉም ነገር ላይ Serious መሆን አለባችሁ።ሴቶች ርጋታ ይኖራችሁ።በጣም አትፍጠኑ ተረጋጉ።አንተም ደግሞ Active መሆን አለብህ።ራስህን እንደምትወደው ሁሉ ሌሎችንም መውደድ መማር አለብህ።መጽሐፎችን ማንበብ፤በየቀኑ ራስን ማሻሻል፤ጊዜ ሊስጠው የማይገባ ነገር ነው።
✅ ጓደኛ ስትመርጡ በጣም ተጠንቀቁ።የአሁን ጓደኞች ራሳቸው ልባችሁን ከሰበሯችሁ በኃላ ሌሎችም እንዲሰብሯችሁ አሳልፈው የሚሰጡ ናቸው።ሁሉም ሰው አይታመንም።ሁሉም ሰው ደግሞ የማይታመን አይደለም።ነገሮች የሆነ ጊዜ ላይ ተለዋዋጭ ናቸው።እና በቻላችሁት አቅም ጥንቃቄ አድርጉ።
👉 በተለይ ለፍሬሾች ስለ ግቢ ተጋኖ ነው የሚነገራችሁ ፥ ምንም የተለዬ የተጋነነ አዲስ ነገር የለውም ፥ የመማር አላማ ይዛችሁ እስከሔዳችሁ ድረስ ትምህርታችሁ ላይ ትኩረት አድርጉ። ከዛ ውጭ ግቢ የተለዬ ሌላ አለም አይደለም ፥ እስከዛሬ ስትኖሩት የነበረውን ህይወት ነው እዛም የምትኖሩት ነገር ግን የራሳችሁ ህይወት ያለው እናንተ ላይ ነው ፥ የወላጅ ቁጥጥር የለም።

❤10
🎯 የጥሪ ማስታወቂያ
📍 በደብረ ብርሃን ዋናው ግቢ እና መሃል ሜዳ ካምፓስ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ለነበራችሁ ነባር ተማሪዎች በሙሉ
📍 የምዝገባ ጊዜ መስከረም 7 እና 8/ 2019 ዓ.ም
📍 የአንደኛ አመት ተማሪዎች ጥሪ ለወደፊት እስኪገለፅ ድረስ በትዕግስት ይጠብቁ።

❤5👏4👍2
🎯የጥሪ ማስታወቂያ
ለመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የምታደርጉበት ወቅት መስከረም 09-10/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በሚመለከታችሁ ግቢ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:-
ከተጠቀሰው የመግቢያ ጊዜ ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማንስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።

❤11😢1
🎓 የጥሪ ማስታወቂያ
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
1) የቅድመ ምረቃ 3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ እንዲሁም የነባር የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ፤
2) የትምህርት ክፍል ምደባቸውን ያወቁ 2ኛ አመት ተማሪዎች(Anesthesia, Comprehensive Nursing, , Law, Midwifery, Pharmacy, Pre-medicine and Veterinary Medicine)
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ከመስከረም 07-08/2019 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ምዝገባ የሚካሄደው ፕሮግራሙ በሚገኝበት ካምፓሶች መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፤
ከተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት

❤14😢6
📢ከዕረፍት ወደ ግቢ ለሚመለሱ እና አዲስ የግቢ ሕይወትን ለሚጀምሩ ተማሪዎች
ከረጅም ዕረፍት በኋላ ወደ ትምህርት ገበታ መመለስ ወይም ለመጀመሪያ ጊዜ የግቢ ሕይወትን መቀላቀል የአእምሮ፣ የጊዜ አጠቃቀም እና የዕለት ተዕለት ልማድ ለውጥን ይጠይቃል። ብዙ ተማሪዎች በግቢ የመጀመሪያዎቹን ሳምንታት የሚያባክኑት ትምህርቱ ከባድ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን፣ ያለ በቂ ዝግጅት ስለሚገቡ ነው። ስለዚህ ወደ ግቢ ከመሔዳችሁ በፊት እነዚህን 4 ወሳኝ ነጥቦች በሚገባ ተመልከቱ፦
1. የእንቅልፍ ሰዓትዎን አስተካክሉ( Sleeping Cycle)
በዕረፍት ጊዜ ሌሊት ዘግይቶ መተኛትና ጠዋት ረፍዶ መነሳት የተለመደ ልማድ ነው። ነገር ግን ይህንን ልማድ ወደ ግቢ ይዞ መግባት በመጀመሪያዎቹ ሳምንታት የትኩረት መቀነስ፣ ድካም እና የትምህርት ክፍተት እንዲፈጠር ሊያደርግ ይችላል።
- ግቢ ከመግባትዎ 5–7 ቀናት በፊት የመተኛትና የመነሳት ሰዓትዎን ቀስ በቀስ ወደ ከትምህርት ጊዜው ጋር አስማሙት። ጥሩ ቀን የሚጀምረው ከጥሩ እንቅልፍ ነው።
2. የመጀመሪያውን ወር በቁም ነገር ያዙ
የመጀመሪያው ሳምንት ትምህርት አይኖርም” ወይም “በኋላ እጀምራለሁ” የሚል አስተሳሰብ በግቢ ውስጥ ምትቆጩበትን ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላል። በመጀመሪያዎቹ ቀናት ብዙ ጊዜ፦
- Course Outline ይቀርባል
- የማስተማሪያ እና የግምገማ ሥርዓት ይገለጻል
- Grading Criteria ይታወቃል
- ዋና ዋና የማጣቀሻ መጻሕፍትና ምንጮች ይጠቆማሉ
- Assignment፣ Quiz፣ Exam እና ሌሎች የግምገማ ሂደቶች ሊጀምሩ ይችላሉ።
ስለዚህ “መጀመሪያው ወር ትንሽ እንዝናና” ከማለት ይልቅ፣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ የትምህርት ሥርዓታችሁን ገንቡ።
3. ከPeer Pressure ራሳችሁን ጠብቁ
(ጓደኛችሁን በጥንቃቄ ምረጡ 👥)
በግቢ ውስጥ ከሚገጥማችሁ ትልልቅ ፈተናዎች አንዱ የትምህርቱ ከባድነት ብቻ ሳይሆን የጊዜ አጠቃቀምና የጓደኛ ምርጫ ነው።
❌ ጊዜያችሁን በሙሉ በጨዋታ፣ በመዝናኛ ወይም በአላስፈላጊ ነገሮች ከምያሳልፉ ተማሪዎች ጋር ራሳችሁን ከከበባችሁ የግቢ ሕይወታችሁ በቀላሉ ከዓላማችሁ ሊያስወጣችሁ ይችላል። ይልቁንም ዓላማ ያላቸው፣ ትምህርታቸውን በቁም ነገር የሚይዙ፣ ራሳቸውን ማሻሻል የሚፈልጉ እና ወደፊት ለመሄድ የሚተጉ ተማሪዎችን ቅረቡ።
4. ስልካችሁን ለትምህርታችሁ ዝግጁ አድርጉ
ስልካችሁ የጊዜ ማባከኛ ብቻ ሳይሆን የትምህርት መሣሪያ ሊሆን ይችላል።
ከመሄዳችሁ በፊት እንደሚከተሉት ያሉ መተግበሪያዎችን ይጫኑና በትክክል ይጠቀሙ፦
📝 Notion / Google Keep — ማስታወሻ፣ የትምህርት እቅድና የTask Management
🧠 Anki / Quizlet — Active Recall በመጠቀም ቃላትን፣ ቀመሮችንና ዋና ነጥቦችን ለማጠናት
⏱️ Forest / Pomodoro Timer — የጥናት ጊዜያችሁን ለመቆጣጠር
ነገር ግን መተግበሪያ መጫን ብቻ አይበቃም። በአግባቡ መጠቀም እና ተግባር ላይ ማዋል ነው ዋናው ነገር።
💡 የመጨረሻ ምክር
ግቢ ሲትገቡ ሁሉንም ነገር ከዜሮ ለመጀመር አትሞክሩ። ዝግጅታችሁን ከዛሬ ጀምሩ። የተሳካ የግቢ ሕይወት በዕድል ብቻ አይገነባም፤ በትክክለኛ ውሳኔ፣ በሥርዓት፣ በጊዜ አጠቃቀም እና በተከታታይ ጥረት ይገነባል።

“የምትገናኙት ሰው የምትሆኑትን ሰው ሊወስን ይችላል።”

❤42👍2
🎓 #Networking | «በካምፓስ ውስጥ GPA ብቻውን በቂ አይደለም»
አብዛኛው ተማሪ ትኩረቱን 100% ውጤት (GPA) ላይ ብቻ ያደርጋል። ነገር ግን ከምረቃ በኋላ በሩን የሚከፍትልዎ ያመጡት ውጤት ብቻ ሳይሆን «ማንን ያውቃሉ? ማን እርስዎን ያውቃል?» የሚለው ማህበራዊ ግንኙነት (Network) ነው፦
📍 ተማሪዎች የሚሰሩት ስህተት
በክፍል ውስጥ ገለልተኛ ሆኖ መማር እና ከክፍል ውጭ ካሉ እንቅስቃሴዎች መራቅ። የምረቃ እለት ከፍተኛ ውጤት ይዘው ነገር ግን አንድም የስራ ማጣቀሻ (Reference) ወይም እድል የሚጠቁም ሰው አጥተው የሚቸገሩ ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ አይደለም።
✅ በግቢ ውስጥ ጠንካራ Network ለመገንባት 3 መንገዶች፦
📌 ከመምህራን ጋር አዎንታዊ ግንኙነት ፍጠሩ፦ በክፍል ውስጥ ጥያቄ በመጠየቅ፣ ቢሮአቸው በመሄድ ስለ ትምህርቱ ከተጠበቀው በላይ ፍላጎት ማሳየት። በኋላ ለስራ ወይም ለስኮላርሺፕ የድጋፍ ደብዳቤ (Recommendation Letter) ሲያስፈልግዎት የመጀመሪያ ደጋፊዎችዎ እነሱ ናቸው።
📌 በተማሪዎች ክለቦች (Clubs & Associations) ተሳተፉ፦ በDebate፣ Technology፣ ወይም በበጎ አድራጎት ክለቦች ውስጥ መሳተፍ አመራርነትንና ተግባቦትን ያስተምራል።
📌 ከSeniors ጋር ተቀረቡ፦ የትኞቹ አስተማሪዎች ከባድ እንደሆኑ፣ የትኞቹ ኮርሶች ትኩረት እንደሚፈልጉ እና የፈተና አቀራረቦችን አስቀድመው የሚያውቁት እነሱ ናቸው።

❤12
📍 ያለፉ አመታት የ A+ Tutorial ተማሪዎች ከእኛ ጋ በነበራቸው ቆይታ ይህንን ብለዋል። ለውጤቱ መሳካት የእነሱ ጥረት ና ብርታት ትልቁን ድርሻ ይወስዳል።
📍ለ 2019 ፍሬሽማን ተማሪዎች ዳኒ ተመልሷል ፥ Logic, Civics, Global Trend የተባሉ የ Moral and political philosophy ኮርሶችን ለመረዳት ምቹ አድርጎ ሲያስተምር የነበረው ዳኒ ዘንድሮ ደግሞ Psychology ን ጥሩ አድርጎ ከስር መሰረቱ ለመረዳት ግልፅ በሆነ መንገድ እያዘጋጀላችሁ ነው ፥ በርግጠኝነት አንድም የ A+ ተማሪ ይህን ኮርስ ከ A በታች አያመጣም።
👉 ምዝገባ መስከረም መጀመሪያ አካባቢ የሚጀምር ይሆናል።
📤 Contact us : @Aplus_support_Admin.

Forwarded from .
Btw am writing this comment from 2014 batch ena ahun chershe temerke wetchalew ena fershman balseraa noro ahun yagegnehutn success alagegnem nber wellah freshman wetet yeserahut be A+ tutorial nw beza demo logic ena civics was another level lene betam tekmognal i achieved 3.91 freshman 2 tunm semesters ena A+ teleyalachu yabzachu yatenkrachu nw mlew
❤23🎉5
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#HawassaUniversity
የነባር ተማሪዎች( ከ2ኛ አመት ጀምሮ) የመግቢያ ቀን ከ መስከረም 21 እስከ 22 ነው!
@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
#HawassaUniversity
የነባር ተማሪዎች( ከ2ኛ አመት ጀምሮ) የመግቢያ ቀን ከ መስከረም 21 እስከ 22 ነው!
@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
👍24❤11🔥5🥰1
#WolloUniversity
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዓመትና በላይ ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን የመግቢያ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
በተጠቀሱት ቀናት በምትማሩበት ግቢ (በደሴ ግቢ፣ በኮምቦልቻ ግቢ እና በልዕለ ህክምና ግቢ) ሪፖርት አድርጉ ተብሏል።
መስከረም 13/2019 ዓ.ም በቅጣት ምዝገባ ሲሆን፣ ትምህርት መስከረም 13/2019 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገልጿል።
በ2019 ዓ.ም ወደ ወሎ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለምትመደቡ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች፣ የሪሚዲያል ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ጥሪ ወደፊት ይደረጋል ተብሏል።

❤11🎉1
🎓 የጥሪ ማስታወቂያ
#WolkiteUniversity
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ እና ተከታታይ መርሐግብር ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀናት መስከረም 04 እና 05/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡
በትምህርት ሚኒስቴር የምትመደቡ አዲስ ገቢ መደበኛ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተከታተላችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 07 እና 08/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

😢10❤5😱1
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#AmboUniversity
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ እና ተከታታይ የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መስክረም 18-19/2019 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሰው ቀናት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
ለ 1ኛ ዓምውት ተማሪዎች በሌላ ማስታወቂያ ይገለፃል።

❤2