🙌 ፍሬሽማን ላይ ውጤት መስራት የሚያስፈልግበት መሰረታዊ ምክንያት
|| በአብዛኛዎቹ የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች ከፍተኛ ውድድር የሚደረግባቸው ዲፓርትመንቶች
🏢 First Generation ዩኒቨርሲቲዎችን ጨምሮ በሌሎች የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ ተማሪዎች ወደሚፈልጉት የትምህርት ዘርፍ ለመግባት የሚያደርጉት ውድድር እጅግ አታጋይ ነው። በተለይም በየዓመቱ ከፍተኛ GPA መቁረጫ ነጥብ የሚያስመዘግቡትን አራቱን ቀዳሚ ዲፓርትመንቶች እና የውድድሩን ምክንያት እንመልከት።
👨⚕️ Medicine
● የጤና ዘርፉ ያለውን ማህበራዊ ክብርና የተረጋጋ የሥራ ዕድል ተከትሎ፣ የፍሬሽማን ውጤታቸው ወደ 4.0 የተቃረበ እና የቅበላ ፈተናዎችን ያለፉ ተማሪዎች ብቻ የሚቀላቀሉት ዘርፍ ነው።
👨💻 Software Engineering
● በ Engineering ወይም በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች በ Computing ሥር ከሚሰጡ ዘርፎች መካከል በየዓመቱ ቀዳሚውን cut off point ይይዛል። የቴክኖሎጂ ፍላጎት መጨመር እና የዲጂታል ኢኮኖሚው መስፋፋት የብዙዎችን ቀልብ ስቧል።
💻 Computer science
● በቴክኖሎጂው ዘርፍ ባለው ከፍተኛ የሥራ ፍላጎት፣ የርቀት ሥራ (Remote Work) ዕድሎች እና በራሳቸው የሶፍትዌር ፕሮጀክቶች መፍጠር የሚፈልጉ ተማሪዎች ቀዳሚ ምርጫ በመሆኑ ከፍተኛ GPA ይጠይቃል።
🧑⚖️ Law
● በሀገራችን ህግ (Law)ን መማር ትልቅ ክብር ያለው በመሆኑ፣ በማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቀዳሚ መዳረሻ ነው።
|| እነዚህ ዲፓርትመንቶች ከፍተኛ ውድድር የሚደረግባቸው በገበያው ላይ ባላቸው ከፍተኛ ፍላጎት፣ በውስጣቸው በሚይዙት የተማሪዎች መጠን ገደብ እና በሚሰጡት ሰፊ የሙያ ዕድል ምክንያት ነው።
▢ እነዚህ ዲፓርትመንቶችን መግባት የሚወሰነው በፍሬሽማን ውጤታችሁ ነው። ስለዚህ ከአሁኑ በትክክል መዘጋጀት የህልማችሁን ዲፓርትመንት የመቀላቀል እድላችሁን በእጅጉ ያሳድጋል።
✅ እንደተለመደው A+ Tutorial Class የ 2019 ፍሬሽማን ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ጠቃሚ የሆነ ቲቶርያል ይሰጣችሗል።
📤 Contact us : @Aplus_support_Admin
🎯Join and Share
@Aplustutorialofficial

❤14🔥2
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች የመግቢያ ፈተና ለመፈተን በኦንላይን የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል።
በመሆኑም ያመለከታችሁ በሙሉ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳውቀዋል።
ተፈታኞች በዕለቱ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያዎች መገኘት ይጠበቅባችኋል። የሞባይል ስልክ እንዲሁም ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል፡፡
አመልካቾች ለፈተና ስትቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት፣ የአድሚሽን ካርድ እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡

❤9
👨⚕🧑⚕ ሁለተኛ አመት እና ከዛ በላይ የሆናችሁ የ ሜድስን ና ጤና ሳይንስ ተማሪዎች ፥ ከትምህርታችሁ የሚገናኙ መፅሀፎችን የምታገኙበት ቻናል ነው ፥ በርካታ text books አለው ፥ ገብታችሁ ቼክ አድርጉት 👇
🎯 Channel : @DrStudyMaterials
🎯 All medical books in one : https://t.me/addlist/hdLuLis6HvZmMTRk
Jaypee BROTHERS 📚
https://t.me/+3kqzKOUaBqQ3OTdk
Medical series books 📚
https://t.me/+Qsg_BFly7IszY2Y0
⭐️Kaplan Books 📚step 1,2&3
🦴Orthopedics Books 📚
Gyne and Obs books
https://t.me/+QN6Y7iic8OpmY2Jk
Critical care medicine Books
https://t.me/+IVjL3thKf5hkNTZk
Psychiatry books
https://t.me/+kfpB5Ar5uywxYTI0
Books requested by subscribers
https://t.me/Bookss772
Medical Books store
https://t.me/medical_book7722
Pulmonary Books 📚
https://t.me/+MlVqHny-xdwyZGI8
Dermatology Books& pictures
https://t.me/+9skoY2gq21tjYzg0
ENT books&Videos
https://t.me/+nyNcPv5J95Y0N2Y0
Oxford Handbooks
https://t.me/+RgaSxUsrz6UzNmU8
Radiology Courses
https://t.me/+9jdRNm2inYBkNmQ8
Endocrinology Books
https://t.me/+xJFTb50gZMs4ZTI0
Hematology Books 📚
https://t.me/+wcE6Ya_8N_dlYjNk
Ophthalmology books
https://t.me/+Xgx6wbSmBKQ2NWVk
Join and Share

❤13👍1👏1
Moral and Civics Module.pdf
2 MB
📚 የፍሬሽማን ኮርሶች ሞጁል ናቸው ፥ ሶሻል ሳይንሶች ከእነዚህ መካከል አብዛሀኞቹን ኮርሶች 1st semester ላይ የምትወስዷቸው ሲሆኑ ፥ የ Natural ተማሪዎችም ከእነዚህ ኮርሶች መካከል 1st semester የምትወስዷቸው ይኖራሉ። 1st and 2nd semester የምትወስዷቸው ኮርሶች እንደምትመደቡበት ግቢ ይወሰናል።
@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
❤7👏1
📌 የጥሪ ማስታወቂያ
🎯 መቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች ወደ ጊቢ የሚመለሱባቸዉ ቀናት መስከረም 7 እና 8 /2018 መሆኑን አሳዉቀዋል።
ሙሉ መረጃው ከላይ በምስሎቹ ላይ ተያይዘዋል።
@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
🎯 መቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች ወደ ጊቢ የሚመለሱባቸዉ ቀናት መስከረም 7 እና 8 /2018 መሆኑን አሳዉቀዋል።
ሙሉ መረጃው ከላይ በምስሎቹ ላይ ተያይዘዋል።
@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
❤13😢8👍1
👨⚕🧑⚕የ Senior ተማሪዎች ምክር ጤና ለምትፈልጉ ተማሪዎች
ጤና የምትፈልጉ ማለትም Medicine, pharmacy, Anesthesia, Veterinary medicine, Dentist, Optometry እና አሁን ያልጠቀስኳቸውን የጤና Fieldoch መግባት የምትፈልጉ ልጆች
✅ 1ኛ ውጤት መስቀል አለባቹ
ውጤት በተለይ ደግሞ ጤና ለመግባት ፍላጎት ያላቹ ልጆች የ First semester ውጤታቹ አሪፍ ሊሆን ይገባል ብቻ ባጭሩ ጤናን ካለ ውጤት ማግኘት ይከብዳል አሁን ላይ ባለው ሁኔታ እንደውም ሁሉም ግቢዎች ከነርስ ጀምሮ እስከ Medicine ድረስ ከፍተኛ ውጤት ይጠይቃሉ ውጤቱም በትንሹ 3.2 በላይ ሊሆን ይችላል Medicine እና ሌሎች የሚፈለጉ ዲፖርትመንቶች ደግሞ የሚጠይቁት ውጤት 3.8 በላይ ሊሆን ይችላል ይሄ ግቢ ከገባቹ በኃላ የምትሰሩት ውጤት ብቻ ነው የ Entrance ውጤታቹ ብዙም ላይረዳቹ ይችላል ቢበዛ ከ 30% ቢይዙት ነው አንዳንድ ግቢዎች ደግሞ እንደውም ላይዙትም ይችላሉ ስለዚህ ጤናን የምትፈልጉ ልጆች ካሁኑ ውጤት መስራት እንዳለባቹ አውቃቹ ትኩረታቹን ትምህርታቹ ላይ ብቻ አድርጉ፤ ይሄን ስንል ደግሞ ተጨናነቁ ማለታችን እንዳልሆነ መቼም ትረዱናላቹ
✅ 2ኛ በደንብ አስቡበት
ለምን ጤና መግባት ፈለጋቹ ቤተሰብ ስላላቹ ነው ወይስ ጥሩ ገንዘብ አገኝበታለሁ ብላቹ ?? ይሄ ጉዳይ በደንብ ሊታሰብበት ይገባል ያው እንደምታውቁት ከሌሎቹ ፊልዶች አንፃር የጤና ፊልድ ጥረት የሚፈልጉና ብዙ ረዘም ያለ ጊዜ የሚውስዱ ስለሆኑ በግለትና በስሜት እንድትመርጧቸው አይመከርም ምክንያቱም በኃላ ላይ ፍላጎትና ጥረት ከሌላቹ ማማረራቹ አይቀርም ከባሰባቹ ደግሞ ትምህርቱን ጥሎ መውጣትም አለ
✅ 3ኛ ማንንም አትስሙ
አንዳንድ ለጤና ፍላጎት የሌላቸው እና ውጤት መስራት የማይችሉ ጀለሶቻቹ እነርሱ ጤና መግባት ስለማይችሉ ብቻ እናንተ የምትፈልጉትን ጤና የተለያዩ የወረዱ ሀሳቦችን እያነሱ ፍላጎታቹን ሊያጣጥሉባቹ ይችላል ስለዚህ be Wise አትስሟቸው።
©️Qesem_University
@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
ጤና የምትፈልጉ ማለትም Medicine, pharmacy, Anesthesia, Veterinary medicine, Dentist, Optometry እና አሁን ያልጠቀስኳቸውን የጤና Fieldoch መግባት የምትፈልጉ ልጆች
በጤና ዠርፍ እየተማሩ ያሉ ልጆች እነርሱ ካሳለፋቸው ነገሮች አንፃር በይበልጥ በ 3 ነገሮች ትኩረት እንድታደርጉ ይመክሯቿል
✅ 1ኛ ውጤት መስቀል አለባቹ
ውጤት በተለይ ደግሞ ጤና ለመግባት ፍላጎት ያላቹ ልጆች የ First semester ውጤታቹ አሪፍ ሊሆን ይገባል ብቻ ባጭሩ ጤናን ካለ ውጤት ማግኘት ይከብዳል አሁን ላይ ባለው ሁኔታ እንደውም ሁሉም ግቢዎች ከነርስ ጀምሮ እስከ Medicine ድረስ ከፍተኛ ውጤት ይጠይቃሉ ውጤቱም በትንሹ 3.2 በላይ ሊሆን ይችላል Medicine እና ሌሎች የሚፈለጉ ዲፖርትመንቶች ደግሞ የሚጠይቁት ውጤት 3.8 በላይ ሊሆን ይችላል ይሄ ግቢ ከገባቹ በኃላ የምትሰሩት ውጤት ብቻ ነው የ Entrance ውጤታቹ ብዙም ላይረዳቹ ይችላል ቢበዛ ከ 30% ቢይዙት ነው አንዳንድ ግቢዎች ደግሞ እንደውም ላይዙትም ይችላሉ ስለዚህ ጤናን የምትፈልጉ ልጆች ካሁኑ ውጤት መስራት እንዳለባቹ አውቃቹ ትኩረታቹን ትምህርታቹ ላይ ብቻ አድርጉ፤ ይሄን ስንል ደግሞ ተጨናነቁ ማለታችን እንዳልሆነ መቼም ትረዱናላቹ
✅ 2ኛ በደንብ አስቡበት
ለምን ጤና መግባት ፈለጋቹ ቤተሰብ ስላላቹ ነው ወይስ ጥሩ ገንዘብ አገኝበታለሁ ብላቹ ?? ይሄ ጉዳይ በደንብ ሊታሰብበት ይገባል ያው እንደምታውቁት ከሌሎቹ ፊልዶች አንፃር የጤና ፊልድ ጥረት የሚፈልጉና ብዙ ረዘም ያለ ጊዜ የሚውስዱ ስለሆኑ በግለትና በስሜት እንድትመርጧቸው አይመከርም ምክንያቱም በኃላ ላይ ፍላጎትና ጥረት ከሌላቹ ማማረራቹ አይቀርም ከባሰባቹ ደግሞ ትምህርቱን ጥሎ መውጣትም አለ
✅ 3ኛ ማንንም አትስሙ
`አንዳንድ ለጤና ፍላጎት የሌላቸው እና ውጤት መስራት የማይችሉ ጀለሶቻቹ እነርሱ ጤና መግባት ስለማይችሉ ብቻ እናንተ የምትፈልጉትን ጤና የተለያዩ የወረዱ ሀሳቦችን እያነሱ ፍላጎታቹን ሊያጣጥሉባቹ ይችላል ስለዚህ be Wise አትስሟቸው።
©️Qesem_University
@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial
❤13🎉3👍2
Forwarded from ⓜⓡⓨⒶⓕⒾ🇺🇸
THE ENGINEERING SURVIVAL KIT 🛠 ]
⚠️ Stop searching 100 channels. Everything is here.
🎓 Years : 2nd — 5th Year
📌 Content: Exams | Modules | Lab Reports
📌 Depts & Topics: 🏘 Civil,💡 Electrical, ⚙️ Mechanical, 🧪Chemical,👨💻 Software,IT, Computer science, 💧Hydraulic, 😭 Irrigation, Architecture & more!
📁 Perfectly Organized.
One Link. No Stress. High GPA.📈
👇 🔗 Join the Vault:
https://t.me/EthioEngineeringHub
---
▶️ ለ ኢንጂነሪንግ ተማሪዋች በሙሉ
🎓 ከ2ኛ - 5ኛ ዓመት ተማሪ ነህ ❓ 🏘 የCivil, 💡 Electrical,⚙️ Mechanical 👩🔬 Chemical,👨💻 Software, 🤩 Architecture, ወዘተ. ማቴሪያል ፍለጋ ጊዜህን አታባክን 🙌 ። ሁሉም በየTopic ተለይተው በአንድ ቦታ ተደራጅተዋል።
✅ Exams | Modules | Lab Reports
አሁኑኑ ገብተህ ተመልከት፤ ትገረማለህ‼️
https://t.me/EthioEngineeringHub
One Link. No Stress. High GPA.
https://t.me/EthioEngineeringHub
---
አሁኑኑ ገብተህ ተመልከት፤ ትገረማለህ
https://t.me/EthioEngineeringHub
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14🔥1
📢 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ዌብሳይት
🏫 ለመግባት የምትፈቅዷቸውን ዩኒቨርስቲዎች ከታች ያስቀመጥናቸውን ድህረገጾቻቸውን በመጎብኘት የተለያዩ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ።
1 AA SCI. & TECH UNIVERSITY
http://www.aastu.edu.et/
2 Adama science & technology University
http://www.astu.edu.et/
3 Addis Ababa University
http://www.aau.edu.et/
4 Adigrat University
http://www.adu.edu.et/
5 Ambo University
http://www.ambou.academia.edu/
6 Arba Minch University
http://www.amu.edu.et/
7Arsi University
https://www.arsiun.edu.et/
8 ASOSSA UNIVERSITY
http://www.asu.edu.et/
9 Axum University
http://www.aku.edu.et/
10 Bahir Dar University
http://www.bdu.edu.et/
11 BONGA UNIVERSITY
http://www.bongau.edu.et/
12 BULE HORRA UNIVERSITY
http://www.bhu.edu.et/
13 DEBARK UNIVERSITY
http://www.dku.edu.et
14 Debrebirhan University
http://www.dbu.edu.et/
15 Debremarkos University
http://www.dmu.edu.et/
16 DEBRETABOR UNIVERSITY
http://www.dtu.edu.et/
17 DEMBI DOLO UNIVERSITY
http://www.dedu.edu.et
18 Dilla University
http://www.du.edu.et/
19 Dire Dawa University
http://www.ddu.edu.et/
20 Gambella University
http://www.gmu.edu.et
21 Gondar University
http://www.uog.edu.et/en/
22 Haramaya University
http://www.haramaya.edu.et/
23 Hawassa University
http://www.hu.edu.et/hu/
24 INJIBARA UNIVERSITY
http://www.inu.edu.et/
25 Jigjiga University
https://www.jju.edu.et/
26 Jimma University
https://www.ju.edu.et/
27 JINKA UNIVERSITY
http://www.jnu.et/
28 KEBRI DEHAR UNIVERSITY
http://www.kdu.edu.et/
29 Kotebe Metropolitan University
http://www.kmu.edu.et/
30 Meda Welabu University
http://www.mwu.edu.et/
31 Mekelle University
http://www.mu.edu.et/
32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY
http://www.mau.education/
33 METU UNIVERSITY
http://www.meu.edu.et/
34 Mizan-Tepi University
http://www.mtu.edu.et/
35 Oda Bultum
http://www.odabultum.edu.et
36 RAYA UNIVERSITY
http://www.rayu.org/
37 Selale University
http://www.seu.edu.et
38 Semera University
https://www.su.edu.et/
39 WACHAMO UNIVERSITY
http://www.wachemouniversity.academia.edu/
40 Welketie UNIVERSITY
http://www.wku.edu.et
41 WERABE UNIVERSITY
http://www.edu.et/
42 Wolayita Sodo University
http://www.wsu.edu.et/
43 Woldiya University
http://www.fh2web.academia.edu/
44 Wollega University
http://www.wuni.academia.edu/
45 Wollo University
http://www.wollo.academia.edu/

❤7😢1
🎯 በካምፓስ ህይወታችሁ ውጤታማ ለመሆን ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች
✅ ወላጅ አምጡ የሚላችሁ የለም!ለእራሳችሁ ሀላፊነት ያለባችሁ እራሳችሁ ብቻ ናችሁ
✅ Spoon Feeding የሆነ የትምህርት አሰጣጥ ቀርቷል።ይሄ ማለት አስተማሪ ትምህርቱ ላይ ጠለቅ ብሎ አይገባም።እናንተ ናችሁ በጥልቀት ገብታችሁ ነገሮችን ለመረዳት የምትሞክሩት!
✅ በራሳችሁ ጥረት በደንብ አንበቡ።በተለይ ነገ አነበዋለሁ እያሉ ዛሬ አለማንበብ ብዙ ትምህርቶች እንዲደራረቡ ያደርጋል።
✅ ከቻላችሁና ጊዜ ካላችሁ የተለያዩ የኦናላይን ኮርሶችንና ትምህርቶችን ተማሩ!
✅ ቅድሚያ ለትምህርታችሁ ስጡ፤ስትዝናኑም በልክ ይሁን! Over መዝናናት ምን እያመጣ እንደሆነ እያየን ነው።
✅ መግባት ስለምትፈልጉት ዲፓርትመንት ካሁኑ አስቡበት::ይህ ሲባል በራሳችሁ ፍላጎት: አቅማችሁን ያማከለ:ዉጤታማ እሆንበታለው ብላችሁ ምታስቡት ቢሆን ተመራጭ ነዉ:: ነገር ግን በሰዎች ጫና ወይም በቤተሰብ ፍላጎት ላይ ብቻ ተመስርታቹ እንዳትወስኑ አደራችሁን🙏
✅ በተለይ በ2019 የምትገቡ ተማሪዎች በሁሉም ነገር ላይ Serious መሆን አለባችሁ።ሴቶች ርጋታ ይኖራችሁ።በጣም አትፍጠኑ ተረጋጉ።አንተም ደግሞ Active መሆን አለብህ።ራስህን እንደምትወደው ሁሉ ሌሎችንም መውደድ መማር አለብህ።መጽሐፎችን ማንበብ፤በየቀኑ ራስን ማሻሻል፤ጊዜ ሊስጠው የማይገባ ነገር ነው።
✅ ጓደኛ ስትመርጡ በጣም ተጠንቀቁ።የአሁን ጓደኞች ራሳቸው ልባችሁን ከሰበሯችሁ በኃላ ሌሎችም እንዲሰብሯችሁ አሳልፈው የሚሰጡ ናቸው።ሁሉም ሰው አይታመንም።ሁሉም ሰው ደግሞ የማይታመን አይደለም።ነገሮች የሆነ ጊዜ ላይ ተለዋዋጭ ናቸው።እና በቻላችሁት አቅም ጥንቃቄ አድርጉ።
👉 በተለይ ለፍሬሾች ስለ ግቢ ተጋኖ ነው የሚነገራችሁ ፥ ምንም የተለዬ የተጋነነ አዲስ ነገር የለውም ፥ የመማር አላማ ይዛችሁ እስከሔዳችሁ ድረስ ትምህርታችሁ ላይ ትኩረት አድርጉ። ከዛ ውጭ ግቢ የተለዬ ሌላ አለም አይደለም ፥ እስከዛሬ ስትኖሩት የነበረውን ህይወት ነው እዛም የምትኖሩት ነገር ግን የራሳችሁ ህይወት ያለው እናንተ ላይ ነው ፥ የወላጅ ቁጥጥር የለም።

❤10
🎯 የጥሪ ማስታወቂያ
📍 በደብረ ብርሃን ዋናው ግቢ እና መሃል ሜዳ ካምፓስ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ለነበራችሁ ነባር ተማሪዎች በሙሉ
📍 የምዝገባ ጊዜ መስከረም 7 እና 8/ 2019 ዓ.ም
📍 የአንደኛ አመት ተማሪዎች ጥሪ ለወደፊት እስኪገለፅ ድረስ በትዕግስት ይጠብቁ።

❤5👏4👍2
🎯የጥሪ ማስታወቂያ
ለመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የምታደርጉበት ወቅት መስከረም 09-10/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በሚመለከታችሁ ግቢ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:-
ከተጠቀሰው የመግቢያ ጊዜ ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማንስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።

❤11😢1
🎓 የጥሪ ማስታወቂያ
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
1) የቅድመ ምረቃ 3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ እንዲሁም የነባር የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ፤
2) የትምህርት ክፍል ምደባቸውን ያወቁ 2ኛ አመት ተማሪዎች(Anesthesia, Comprehensive Nursing, , Law, Midwifery, Pharmacy, Pre-medicine and Veterinary Medicine)
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ከመስከረም 07-08/2019 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ምዝገባ የሚካሄደው ፕሮግራሙ በሚገኝበት ካምፓሶች መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፤
ከተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት

❤14😢6
📢ከዕረፍት ወደ ግቢ ለሚመለሱ እና አዲስ የግቢ ሕይወትን ለሚጀምሩ ተማሪዎች
ከረጅም ዕረፍት በኋላ ወደ ትምህርት ገበታ መመለስ ወይም ለመጀመሪያ ጊዜ የግቢ ሕይወትን መቀላቀል የአእምሮ፣ የጊዜ አጠቃቀም እና የዕለት ተዕለት ልማድ ለውጥን ይጠይቃል። ብዙ ተማሪዎች በግቢ የመጀመሪያዎቹን ሳምንታት የሚያባክኑት ትምህርቱ ከባድ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን፣ ያለ በቂ ዝግጅት ስለሚገቡ ነው። ስለዚህ ወደ ግቢ ከመሔዳችሁ በፊት እነዚህን 4 ወሳኝ ነጥቦች በሚገባ ተመልከቱ፦
1. የእንቅልፍ ሰዓትዎን አስተካክሉ( Sleeping Cycle)
በዕረፍት ጊዜ ሌሊት ዘግይቶ መተኛትና ጠዋት ረፍዶ መነሳት የተለመደ ልማድ ነው። ነገር ግን ይህንን ልማድ ወደ ግቢ ይዞ መግባት በመጀመሪያዎቹ ሳምንታት የትኩረት መቀነስ፣ ድካም እና የትምህርት ክፍተት እንዲፈጠር ሊያደርግ ይችላል።
- ግቢ ከመግባትዎ 5–7 ቀናት በፊት የመተኛትና የመነሳት ሰዓትዎን ቀስ በቀስ ወደ ከትምህርት ጊዜው ጋር አስማሙት። ጥሩ ቀን የሚጀምረው ከጥሩ እንቅልፍ ነው።
2. የመጀመሪያውን ወር በቁም ነገር ያዙ
የመጀመሪያው ሳምንት ትምህርት አይኖርም” ወይም “በኋላ እጀምራለሁ” የሚል አስተሳሰብ በግቢ ውስጥ ምትቆጩበትን ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላል። በመጀመሪያዎቹ ቀናት ብዙ ጊዜ፦
- Course Outline ይቀርባል
- የማስተማሪያ እና የግምገማ ሥርዓት ይገለጻል
- Grading Criteria ይታወቃል
- ዋና ዋና የማጣቀሻ መጻሕፍትና ምንጮች ይጠቆማሉ
- Assignment፣ Quiz፣ Exam እና ሌሎች የግምገማ ሂደቶች ሊጀምሩ ይችላሉ።
ስለዚህ “መጀመሪያው ወር ትንሽ እንዝናና” ከማለት ይልቅ፣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ የትምህርት ሥርዓታችሁን ገንቡ።
3. ከPeer Pressure ራሳችሁን ጠብቁ
(ጓደኛችሁን በጥንቃቄ ምረጡ 👥)
በግቢ ውስጥ ከሚገጥማችሁ ትልልቅ ፈተናዎች አንዱ የትምህርቱ ከባድነት ብቻ ሳይሆን የጊዜ አጠቃቀምና የጓደኛ ምርጫ ነው።
❌ ጊዜያችሁን በሙሉ በጨዋታ፣ በመዝናኛ ወይም በአላስፈላጊ ነገሮች ከምያሳልፉ ተማሪዎች ጋር ራሳችሁን ከከበባችሁ የግቢ ሕይወታችሁ በቀላሉ ከዓላማችሁ ሊያስወጣችሁ ይችላል። ይልቁንም ዓላማ ያላቸው፣ ትምህርታቸውን በቁም ነገር የሚይዙ፣ ራሳቸውን ማሻሻል የሚፈልጉ እና ወደፊት ለመሄድ የሚተጉ ተማሪዎችን ቅረቡ።
4. ስልካችሁን ለትምህርታችሁ ዝግጁ አድርጉ
ስልካችሁ የጊዜ ማባከኛ ብቻ ሳይሆን የትምህርት መሣሪያ ሊሆን ይችላል።
ከመሄዳችሁ በፊት እንደሚከተሉት ያሉ መተግበሪያዎችን ይጫኑና በትክክል ይጠቀሙ፦
📝 Notion / Google Keep — ማስታወሻ፣ የትምህርት እቅድና የTask Management
🧠 Anki / Quizlet — Active Recall በመጠቀም ቃላትን፣ ቀመሮችንና ዋና ነጥቦችን ለማጠናት
⏱️ Forest / Pomodoro Timer — የጥናት ጊዜያችሁን ለመቆጣጠር
ነገር ግን መተግበሪያ መጫን ብቻ አይበቃም። በአግባቡ መጠቀም እና ተግባር ላይ ማዋል ነው ዋናው ነገር።
💡 የመጨረሻ ምክር
ግቢ ሲትገቡ ሁሉንም ነገር ከዜሮ ለመጀመር አትሞክሩ። ዝግጅታችሁን ከዛሬ ጀምሩ። የተሳካ የግቢ ሕይወት በዕድል ብቻ አይገነባም፤ በትክክለኛ ውሳኔ፣ በሥርዓት፣ በጊዜ አጠቃቀም እና በተከታታይ ጥረት ይገነባል።

“የምትገናኙት ሰው የምትሆኑትን ሰው ሊወስን ይችላል።”

❤42👍2
🎓 #Networking | «በካምፓስ ውስጥ GPA ብቻውን በቂ አይደለም»
አብዛኛው ተማሪ ትኩረቱን 100% ውጤት (GPA) ላይ ብቻ ያደርጋል። ነገር ግን ከምረቃ በኋላ በሩን የሚከፍትልዎ ያመጡት ውጤት ብቻ ሳይሆን «ማንን ያውቃሉ? ማን እርስዎን ያውቃል?» የሚለው ማህበራዊ ግንኙነት (Network) ነው፦
📍 ተማሪዎች የሚሰሩት ስህተት
በክፍል ውስጥ ገለልተኛ ሆኖ መማር እና ከክፍል ውጭ ካሉ እንቅስቃሴዎች መራቅ። የምረቃ እለት ከፍተኛ ውጤት ይዘው ነገር ግን አንድም የስራ ማጣቀሻ (Reference) ወይም እድል የሚጠቁም ሰው አጥተው የሚቸገሩ ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ አይደለም።
✅ በግቢ ውስጥ ጠንካራ Network ለመገንባት 3 መንገዶች፦
📌 ከመምህራን ጋር አዎንታዊ ግንኙነት ፍጠሩ፦ በክፍል ውስጥ ጥያቄ በመጠየቅ፣ ቢሮአቸው በመሄድ ስለ ትምህርቱ ከተጠበቀው በላይ ፍላጎት ማሳየት። በኋላ ለስራ ወይም ለስኮላርሺፕ የድጋፍ ደብዳቤ (Recommendation Letter) ሲያስፈልግዎት የመጀመሪያ ደጋፊዎችዎ እነሱ ናቸው።
📌 በተማሪዎች ክለቦች (Clubs & Associations) ተሳተፉ፦ በDebate፣ Technology፣ ወይም በበጎ አድራጎት ክለቦች ውስጥ መሳተፍ አመራርነትንና ተግባቦትን ያስተምራል።
📌 ከSeniors ጋር ተቀረቡ፦ የትኞቹ አስተማሪዎች ከባድ እንደሆኑ፣ የትኞቹ ኮርሶች ትኩረት እንደሚፈልጉ እና የፈተና አቀራረቦችን አስቀድመው የሚያውቁት እነሱ ናቸው።

❤12
📍 ያለፉ አመታት የ A+ Tutorial ተማሪዎች ከእኛ ጋ በነበራቸው ቆይታ ይህንን ብለዋል። ለውጤቱ መሳካት የእነሱ ጥረት ና ብርታት ትልቁን ድርሻ ይወስዳል።
📍ለ 2019 ፍሬሽማን ተማሪዎች ዳኒ ተመልሷል ፥ Logic, Civics, Global Trend የተባሉ የ Moral and political philosophy ኮርሶችን ለመረዳት ምቹ አድርጎ ሲያስተምር የነበረው ዳኒ ዘንድሮ ደግሞ Psychology ን ጥሩ አድርጎ ከስር መሰረቱ ለመረዳት ግልፅ በሆነ መንገድ እያዘጋጀላችሁ ነው ፥ በርግጠኝነት አንድም የ A+ ተማሪ ይህን ኮርስ ከ A በታች አያመጣም።
👉 ምዝገባ መስከረም መጀመሪያ አካባቢ የሚጀምር ይሆናል።
📤 Contact us : @Aplus_support_Admin.