A+ Tutorial Class Official
19.4K subscribers
451 photos
15 videos
171 files
68 links
📚 A+ Tutorial Class ለ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጠቃሚ የሆነ አጋዥ ቲቶርያል በመስጠት እንዲሁም የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለግቢ ፈተናዎቻቼው የሚያግዟቸውን pdfs, ያለፉ አመታት የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች Mid and Final Exams የሚያቀርብ ቻናል ነው።

እኛን ለማግኘት : በ @Aplus_support_Admin በኩል ማንኛውንም ጥያቄዎትን ሊያደርሱን ይችላሉ።
Download Telegram
📣 አምቦ ዩኒቨርስቲ

በ2018 ዓ.ም ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲያችን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ 50% እና በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነዉ ጥቅምት 17-18/2018 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ የማህበራዊ ሳይንስ መስክ በዋና ካምፓስ፣ የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ በአካል በመገኘት እንዲሁም ኦንላይን በ estudent.ambou.edu.et ማመልከቻና ሙሉ መረጃ ሞልታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን።

ማሳሰቢያ፡- ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ስትመጡ:-
➢ የ8ኛ ክፍል ስርቲፊኬት፤ ከ9-12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፤ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርቲፊኬት (ዋናዉን እና 1 ፎቶ ኮፒ) እንዲሁም 3\*4 የሆነ 4 ፎቶግራፍ
➢ አንሶላ፤ ብርድልብስ፤ ትራስልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ።
➢ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

ሬጅስትራር ጽ/ቤት

@Aplustutorialofficial
❤11
#WOLKITE_University
በ2018 ዓ.ም ለመደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ይመለከታል
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሬጅስትራር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት በዩኒቨርሲቲው እንዲገቡ በመንግስት የተመደቡ ተማሪዎችን እና የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና (EHEEE) ያለፉ ተማሪዎች ምደባ ስራ መጠናቀቁን ያስታውቃል፡፡
በመሆኑም ወደ ዩኒቨርሲቲው የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ከጥቅምት 15 እስከ 16/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ሪፖርት እንድታደርጉ ጥሪ ያቀርባል፡፡ በተጠቀሰው ቀን በዩኒቨርሲቲው ያልተመዘገበ ተማሪ የመመዝገብ መብቱ የሚቋረጥ መሆኑን ያስታውቃል፡፡
ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-
* የ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ውጤት
* የ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
* የ8ኛ ክፍል የድጋፍ ደብዳቤ
* 3x4 መጠን ያላቸው አራት (4) ጉርድ ፎቶግራፎች
* ለመኝታ እና ለግል አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶች ይዘው መምጣት
* የብሔራዊ መታወቂያ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN number) ዋናውና ኮፒው ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
ማሳሰቢያ፡ ዩኒቨርሲቲው ለሁሉም አዲስ ገቢ ተማሪዎች መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆንላቸው ይመኛል፡፡
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራር ጽ/ቤት

@Aplustutorialofficial
❤9🎉1
#Wolayita_sodo_university

በ2017 ዓ.ም. በአቅም ማሻሻያ (ሪሜዲያል) መርሀ-ግብር በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም. በአንደኛ አመት ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች መደበኛ ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 21 እና 22፣ 2018 ዓ.ም. እንዲሁም በቅጣት ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 24፣ 2018 ዓ.ም. ሲሆን ለምዝገባ ስትመጡ

1. የ8ተኛ ክፍል ካርድ ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ኮፒ፣
2. ከ9 እስከ 12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
3. 3X4 የሆኑ ስምንት (8) ጉርድ ፎቶግራፎች፣
4. የትራስ ጨርቅ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ በተመደባችሁበት ካምፓስ በአካል በመገኘት ምዝገባ እንድታከናውኑ እናሳውቃለን።

@Aplustutorialofficial
❤8🎉1
#WolloUniversity

በ2018 ዓ.ም ወሎ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እና በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተምራችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች መግቢያ ቀናት ጥቅምት 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በኮምቦልቻ ግቢ
➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በደሴ ግቢ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ሁለት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

@Aplustutorialofficial
❤6🔥3🙏1
Forwarded from є𝔭𝔥𝔯𝔢𝔪.𝔨
Bro endt nachew zare yemetahun le misgana new betam enamesegnaln A+ tutorial ...be universitye koyta endt lihon new beye sasb ande yenant bateseb yenber wedenant gabzegni ena temzegebku hulum nger alga balga honelgni betam enamesegnachiwaln Camus kelal endihonln kefetari betachi enante nachiw ene ye BAHIRDAR UNIVERSITY temari new Finally kemfelgew dep't yalemnm sekeken gebchalew fetari yebarkachiw!!🤝

Bene bekul demo lalochinm wedenant invite lemadrg kal egebalew enant teleyalachihu keberulgni🙏
❤16
Forwarded from 2015
ARE feteri yistachu first semister and A minus bicha lelaw charge new endeet endemamesegn alawkim fetari yistachu be mariyam hulem tseliyalew lenante 3.96 uuuuuuuuuuu are des bilognal
❤16
LOGIC AND CRITICAL THINKING.pdf
359.7 KB
👨‍🏫👩‍🏫 ከ ቲቶርያል ክላሱ የተወሰደ

📚 Logic and Critical Thinking.

📚 Chapter One - Introducing Philosophy Questions with their respective explained answer.

📖 32 questions with True/False, Multiple Choice and Matching Items.

📖 Prepared by A+ Tutorial Class with Ethiopian University Standards.

👨‍🏫 Targeted Group - Students who is taking Logic Course in the first semester.

✅ ከቲቶርያሉ በተጨማሪ ለ ዩኒቨርሲቲ ፈተና የሚያዘጋጁ ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያቸው ለማግኘት በ @Aplusstutorialbot ይመዝገቡ።

© A+ Tutorial Class.
❤31🔥2
sample exam questions divided by chapters-1.pdf
773.5 KB
📚General Psychology

📑 Above 500 questions found in this book❗️

📓እዚህ ውስጥ ያሉት ጥያቄዎች በቻፕተር ተከፋፍለው ነው ያሉት፥ ብዙዎች ሌክቸረሮች ፈተና ከዚህ ላይ ያወጣሉ። ከእናንተ ኮርስ ጋር የሚገናኙትን ጥያቄዎች በደንብ ስሯቸው።

©A+ Tutorial Class
❤35
logic question.pdf
8 MB
📚 #Logic All Chapters Questions with their Answers.

📚 የሎጂክ ጥያቄዎች መስራት እስኪሰለቻችሁ ድረስ እዚህ ላይ አለላችሁ፣ ከነ መልሶቻቸው።

📖 ብዙ ጥያቄዎችን በሰራችሁ ቁጥር እይታችሁ እንዲሰፋ ይረዳችሗል ነው እንጅ ከዚህ ፋይል ላይ ያሉትን ሁሉንም ጥያቄዎችን በሙሉ መስራት አይጠበቅባችሁም።

©A+ Tutorial Class
❤19
#ጥቆማ

📢 A+ Tutorial Class ዘንድሮ ፍሬሽማን ለምትገቡ ተማሪዎች የቲቶርያል ፕሮግራም በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡

✅ አጭር፣ ግልጽና ለመረዳት ቀላል የሆኑ  ትምህርቶችን በማቅረብ ፍሬሽማን ኮርሶችን ያስተምራል።

👨‍🏫👩‍🏫 ለሁሉም የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች እንዲሁም በ አዲስ አበባ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ለሚመደቡ ተማሪዎች ቲቶሪያሉ ይሰጣል፡፡

📖 በተጨማሪም ከ ኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ፥ በእያንዳንዱ ኮርስ ከ 300 በላይ ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያቸው ና መልሳቸው ያገኛሉ።

✅ ምስሉ ላይ ለናሙና የቀረቡት ፎቶዎች ፥ የአምና ፍሬሽማን ተማሪዎች በ A+ Tutorial Class የፍሬሽማን ኮርሶችን ቲቶርናል ሲወስዱ የሚያሳይ ነው።

ለመመዝገበ👇
@Aplusstutorialbot

ለጥያቄ ና አስተያዬት👇
@ContactAplusbot

ይፋዊ የቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል👇
@Aplustutorialofficial
@Aplustutorialofficial

© A+ Tutorial Class.
❤29😢2🔥1
PsychologyBold1.pdf
1.3 MB
📚 General Psychology.

📚 Chapter One.

✅ Short note PPT.

🙌በጥሩ ሁኔታ የቀረበ ግልፅ በሆነ መንገድ ኖቶችን የያዘ ነው ፥ ተጠቀሙበት።

© A+ Tutorial Class
👍18❤15🎉5🥰1
🙌 ከ ቲቶርያል ክላሱ የተወሰደ ፥ ፅድት ያሉ ጥያቄዎች።

📚 Logic and Critical Thinking quiz.

📚 Philosophy, Epistemology, Axiology.


📌 15 Questions.

📌 ግቢ ላይ የምትፈተኑት በእነዚህ ጥያቄዎች standard ልክ ነው ፥ ጥሩ ጥሩ የ Concept ና ሸዋጅ ጥያቄዎች አሉት ፥ በጥንቃቄ ስሩት።

http://t.me/QuizBot?start=n5QowVEH
❤24👏3🔥1😢1🎉1