🅰️Academy Tutorial
1.1K subscribers
257 photos
3 videos
243 files
21 links
@AplusAcademyTutorial ለተማሪዎች ስኬት ሁሉጊዜም ይተጋል።
👉From HighSchool to University Mid &Final Exams,Modules ,ppt,Doc......
👉Life changing Tricks
👉Reading Technics , Senior Advice
👉Motivational Messages
For Comment @YWTmanbot
Download Telegram
Dodola all of them above 550
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ 2014-2017 ዓ.ም በ 4 ዓመት ውስጥ የ12 ክፍል ተፈታኞች ጠቅላላ መረጃ
Jimma University Special School scores:
562/600👏👏🥳
" የሁለተኛው ዙር የፊዚክስ ፈተና ውጤት ችግር አለበት " - ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኖ ተማሪዎች ውጤታቸውን ሲያዩ ውለዋል።

ነገር ግን ከተፈጥሮ ሳይንስ የሁለተኛው ዙር የፊዚክስ ፈተና ጋር በተያያዘ ችግር እንዳለ ተማሪዎቹ እና ወላጆቻቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።

" ከ60 የታረመው ውጤት ወደ 100 ስኬል ተቀይሮ አልተሰራም። እንዳለ ነው የተቀመጠው። በዚህም የሁለተኛ ዙር ተፈታኞች የፊዚክስ ትምህርት ፈተና ውጤት ዝቅተኛ ሆኖ ተመዝግቧል። የበርካታ ተማሪዎች ውጤት ወርዷል። የሚመለከተው አካል ይይልን፣ ይስተካከል " ሲሉ ጠይቀዋል።

ተማሪዎቹ ስላነሱት ጉዳይ የሚመለከታቸው የትምህርት ተቋማትን  የጠየቅን ሲሆን፤ ሁለት የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተማሪዎቹ ጥያቄ በነሱ ተፈታኞች ላይ ያጋጠመ እንደሆም አመልክተዋል።

የፊዚክስ ፈተና ጉዳይን በተመለከተ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ጥያቄውን ያቀረበ ሲሆን ምላሽ ሲሰጥ እናቀርባለን።

@HuluAcademy
1
ከአዲስ አበባ ከተማ  ከፍተኛ ውጤት ተማሪ አይመን ሃይረዲን ከ አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት 🔥
#ገነት_መርጋ 👏

ተማሪ ገነት መርጋ በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች መካከል አንዷ ናት።

የዶዶላ ኢፋ ቦሩ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ስትሆን በተፈጥሮ ሳይንስ 579/600 አምጥታለች።

የሒሳብ እና ፊዚክስ ውጤቶቿም 100/100 ናቸው።