🅰️Academy Tutorial
1.1K subscribers
257 photos
3 videos
243 files
21 links
@AplusAcademyTutorial ለተማሪዎች ስኬት ሁሉጊዜም ይተጋል።
👉From HighSchool to University Mid &Final Exams,Modules ,ppt,Doc......
👉Life changing Tricks
👉Reading Technics , Senior Advice
👉Motivational Messages
For Comment @YWTmanbot
Download Telegram
#የጥሪማስታወቂያ
#KotebeUniversityOfEducation

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በሁሉም ፕሮግራሞች የነባር መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ከመስከረም 7-9/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል

ባለፉት ዓመታት ትምህርት በሁለተኛ ሴሚስተር በመጀመራችሁ ምክንያት የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን ያላጠናቀቃችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የPhD ተማሪዎች የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ መስከረም 09/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡

በሁሉም ፕሮግራሞች ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል፡፡




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Debark University
የተስተካከለ የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ
ለደባርቅ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ የጤና ሳይንስ ተማሪዎች፣ 4ተኛ ዓመት የህግ ተማሪዎች እና ሁለተኛ ዓመት 2ኛ ሴሚስቴር ተማሪዎች በሙሉ! *
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ
የጤና ሳይንስ ተማሪዎች፣ 4ተኛ ዓመት የህግ ተማሪዎች እና ከጤና ሳይንስ ውጭ ለሆናችሁ ሁለተኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስቴር አጠናቀቃችሁ ለእረፍት የወጣችሁ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመመዝገቢያ ቀን መስከረም 12-13/2018 ዓ.ም እና በቅጣት ምዝገባ መስከረም 14/2018 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 14/2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
 መጠኑ 3በ4 የሆነ 3 ጉርድ ፎቶግራፍ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ለወጪ መጋራት ስለሚያስፈልግ እንድታዘጋጁ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
 ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ዘግይቶም ሆነ ቀድሞ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
 ከላይ ከጠቀስናቸው ውጭ ያላችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች በሙሉ በቅርብ በሌላ የጥሪ ማስታወቂያ እስከምንገልፅ ድረስ በትግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት!!



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የመግቢያ ቀን ለውጥ አዲስ ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለምትመደቡ(በሬሜድያልም ይሁን በFreshman) እና በ2017ዓ.ም የሬሜድያል ፈተና ወስዳችሁ የማለፍያ ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች ብቻ፡

ቀደም ሲል የተላለፈው የጥሪ ማስታወቂያ ላይ ለውጥ የተደረገ በመሆኑ በቀጣይ የምናስተላልፈውን የጥሪ ማስታወቂያ እንድትጠብቁ እናሳስባለን።

ነባር ተማሪዎች ደግሞ ለመስከረም 5-6/2018ዓ.ም የተላለፈው ጥሪ እንደተጠበቀ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ወደዩኒቨርሲቲው እንድትገቡ እናሳውቃለን።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#DillaUniversity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

➫ የሁሉም የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 05 እና 06/2018 ዓ.ም
➫ የሁሉም ነባር የድኅረ ምረቃ እና የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም
➫ በ2017 ዓ.ም 1ኛ ዓመት ጨርሳችሁ ዲፓርትመንት ሳትመርጡ የወጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 19/2018 ዓ.ም

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና በ2018 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ አዲስ ገቢ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች እና አዲስ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የፍሬሽማን እና የሪሜዲያል ተማሪዎችን ምደባ ይፋ እንዳደረገ የምዝገባ ጊዜ ይገለጻል ተብሏል።

የምዝገባ ቦታ በየተመደባችሁበት ካምፓስ በሚገኙ ትምህርት ክፍላችሁ እና ሬጅስትራር ጽ/ቤት ይሆናል፡፡



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌼እንኳን ለ2018 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ🌼

በአዲሱ ዓመት  ያሰባቹትን የምታሳኩበት አመት እንዲሆንላቹ ከልብ እንመኛለን!

ህልሞን ዕውን እንዲሆን ከልብ እንተጋለን🙌
#WolaitaSoddoUniversity
#የጥሪማስታወቂያ

ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ገቢ ቅድመ ምረቃ እና  ድህረ ምረቃ  ፕሮግራም በመደብኛ እና በተከታታይ መርሃ ግብር ተማሪዎች ለሆናቹ የ2018 ዓ/ም ት/ት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 8 እና 9 መሆኑን አሳውቋል።

◀️ትምህርት የምጀምረው መሰከረም 12, 2018ዓ.ም. ነው ።

በት/ት ሚኒስቴር የሚመደቡ አዲስ ገቢ መደበኛ(ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ)  እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተከታተላችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና አዲስ በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም(Remedial) ለምትመደቡ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ከት/ት ሚኒስቴር መረጃ እንደደረሰን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

👉ቀድመው ወይንም ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2025/26 ትምህርት ዘመን በመደበኛ እና በተከታታይ ፕሮግራሞች የተማሪዎች ምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጓል፡፡

በዚህም፦
  የአንደኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ non-clinical የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 06/2018 ዓ.ም

  የሦስተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 07 እና 08/2018 ዓ.ም

  የሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የተከታታይ ፕሮግራም የድኅረ ምረቃ እና የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 10 እና 11/2018 ዓ.ም

ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ.ም ይጀመራል፡፡



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#MekdelaAmbaUniversity

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የሁለተኛ ዓመትና በላይ የቅድመ ምረቃ ነባር ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ምዝገባ መስከረም 15 እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦

➫ በሁሉም ፕሮግራሞች የንግድና ምጣኔ ሃብት ኮሌጅ፣ የማኅበራዊና ስነ-ሰብ ኮሌጅ እና የህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ምዝግባ በመካነ-ሰላም ካምፓስ ይካሔዳል።

➫ በሁሉም ፕሮግራሞች የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ፣ የግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ እና የኮምፒውቲንግና ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ ተማሪዎች ምዝገባ በዋናው ካምፓስ (ቱሉ-አውሊያ) ይከናወናል።

ወደ ዩኒቨርሲቲ በምትሔበት ጊዜ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) መያዝ ይጠበቅባችኋል።

🔔 በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ነባር ተማሪዎች እና በ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#WallagaUniversity

በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጊምቢ እና ሻምቡ ካምፓሶች ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ ነባር ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ምዝገባ ጊዜ መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው በተመደባችሁበት ካምፓሶች ብቻ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ በ2018 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ሲያደርግ በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል፡፡



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣


Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#InjibaraUniversity

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

በዚህም የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች እና የአንደኛ ዓመት ትምህርት አጠናቃችሁ ትምህርት ክፍል ያልመረጣችሁ መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የሌሎች ነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ መስከረም 19 እና 20/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#AASTU

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድኅረ ምረቃ #መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰነ-ትምህርት ምዝገባ መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል።

የሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድኅረ ምረቃ ትምህርት #የተከታታይ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 10 እና 11/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ተገልጿል።

የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቅባችኋል።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from VIP Educational Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🙏Grade 12 Results 22 ሰዓት ብቻ ቀረው ውጤት እንደወጣ ቶሎ መረጃ የሚለቀቅበት ቻናል ናቸዉ ።ቶሎ Join በሉ ።
#AASTU

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድኅረ ምረቃ #መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰነ-ትምህርት ምዝገባ መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል።

የሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድኅረ ምረቃ ትምህርት #የተከታታይ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 10 እና 11/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ተገልጿል።

የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቅባችኋል።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል።

በመሆኑም በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች፤ ውጤታችሁ ይፋ ከሚደረግበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ዩኒቨርሲቲው ላዘጋጀው የቅበላ ፈተና እንድትመዘገቡ አሳስቧል።

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትን ቀንና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#UoG

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም አዲስ ወደ ተቋሙ ለሚገቡ መደበኛ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል፡፡

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የነባር እና አዲስ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ማሳወቁ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ፣ የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምደባ ባለመጠናቀቁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም በጎንደር የኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
#WoldiaUniversity

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን በተቋሙ ስትከታተሉ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች ለ2018 ትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ጊዜ መስከረም 19 እና 20/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

በመሆኑም በተጠቀሱት ቀናት በአካል ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታካሒዱ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አድርጓል፡፡

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና በ2018 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ አዲስ ገቢ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች እና አዲስ የምትመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም ምደባ ይፋ ሲያደረግ በሌላ ማስታወቂያ እንደምትጠሩ ተገልጿል፡፡



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM