#DebreTaborUniversity
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ምዝገባ የሚካሔደው መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ.ም ይጀምራል፡፡
በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች እና የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር የአዲስ ተማሪዎች ምደባ ይፋ እንደተደረገ ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል።

➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ✅ Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial✅ To Score Freshman CGPA 4️⃣:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#WerabeUniversity
የሁሉም ነባር ቅድመና ድህረ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች የ2018 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው መስከረም 08-09/2018 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ለአንድ ካርድ አገልግሎት 3 በ 4 ጉርድ ፎቶ ወደ ሲስተም ወደ አንድ ካርድ አገልግሎት ያላሰገቡ ወይም ወደ ሲስተም አስገብተው ውድቅ የሆነባቸው ተማሪዎች 3 በ 4 ጉርድ ፎቶ ወደ ሲስተም ከመስከረም 02-04/2018 ብቻ የሚከተለውን ሊንክ (https://ssms.ru.edu.et/sp) በመጠቀም ወደ አንድ ካርድ አገልግሎት ሲስተም ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
በ2017 ትምህርት ዘመን የሪሜዲያል ፕሮግራም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ያጠናቀቁና የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ወደፊት በመገናኛ ብዙሃን የሚገለጽ መሆኑን እናሳውቃለን::
✅መስከረም 12/2017 የቅጣት ምዝገባና መማር ማስተማር የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የሁሉም ነባር ቅድመና ድህረ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች የ2018 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው መስከረም 08-09/2018 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ለአንድ ካርድ አገልግሎት 3 በ 4 ጉርድ ፎቶ ወደ ሲስተም ወደ አንድ ካርድ አገልግሎት ያላሰገቡ ወይም ወደ ሲስተም አስገብተው ውድቅ የሆነባቸው ተማሪዎች 3 በ 4 ጉርድ ፎቶ ወደ ሲስተም ከመስከረም 02-04/2018 ብቻ የሚከተለውን ሊንክ (https://ssms.ru.edu.et/sp) በመጠቀም ወደ አንድ ካርድ አገልግሎት ሲስተም ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
በ2017 ትምህርት ዘመን የሪሜዲያል ፕሮግራም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ያጠናቀቁና የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ወደፊት በመገናኛ ብዙሃን የሚገለጽ መሆኑን እናሳውቃለን::
✅መስከረም 12/2017 የቅጣት ምዝገባና መማር ማስተማር የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ✅ Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial✅ To Score Freshman CGPA4️⃣ 🔣 0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመማር የተመዘገባችሁ #ተማሪዎች ፤ ለፈተና የተመረጣችሁ ዝርዝርን በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት ከዛሬ ጀምሮ ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ዝርዝር 👇
https://sbs.moe.gov.et/admissions/check-status
ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ሚኒስቴር መምጣት ሳይጠበቅባችሁ በኦንላይን ቅሬታችሁን እስከ አርብ መስከረም 02/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች በየክልላችሁ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በኩል ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል።
በቀጣይ በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና ከወዲሁ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል
ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ዝርዝር 👇
https://sbs.moe.gov.et/admissions/check-status
ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ሚኒስቴር መምጣት ሳይጠበቅባችሁ በኦንላይን ቅሬታችሁን እስከ አርብ መስከረም 02/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች በየክልላችሁ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በኩል ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል።
በቀጣይ በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና ከወዲሁ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል
➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ✅ Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial✅ To Score Freshman CGPA4️⃣ 🔣 0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#SalaleUniversity
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም፦
➫ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ ፕሮግራም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ተማሪዎች የነበራችሁና የማለፊያ ነጥብ ያሰመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው መስከረም 05 እና 06/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
➫ በ2018 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 05 እና 06/2018 ዓ.ም እና
➫ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም
የምዝገባ ቦታ፦
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጀኔራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ
የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሔዱ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ፣ የስፖርት ትጥቅ እና 3x4 ፎቶግራፍ (4) መያዝ ይጠበቅባችኋ

#የጥሪማስታወቂያ
#KotebeUniversityOfEducation
ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በሁሉም ፕሮግራሞች የነባር መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ከመስከረም 7-9/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል
ባለፉት ዓመታት ትምህርት በሁለተኛ ሴሚስተር በመጀመራችሁ ምክንያት የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን ያላጠናቀቃችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የPhD ተማሪዎች የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ መስከረም 09/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
በሁሉም ፕሮግራሞች ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል፡፡

#Debark University
የተስተካከለ የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ
ለደባርቅ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ የጤና ሳይንስ ተማሪዎች፣ 4ተኛ ዓመት የህግ ተማሪዎች እና ሁለተኛ ዓመት 2ኛ ሴሚስቴር ተማሪዎች በሙሉ! *
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ተማሪዎች፣ 4ተኛ ዓመት የህግ ተማሪዎች እና ከጤና ሳይንስ ውጭ ለሆናችሁ ሁለተኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስቴር አጠናቀቃችሁ ለእረፍት የወጣችሁ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመመዝገቢያ ቀን መስከረም 12-13/2018 ዓ.ም እና በቅጣት ምዝገባ መስከረም 14/2018 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 14/2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
መጠኑ 3በ4 የሆነ 3 ጉርድ ፎቶግራፍ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ለወጪ መጋራት ስለሚያስፈልግ እንድታዘጋጁ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ዘግይቶም ሆነ ቀድሞ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ከላይ ከጠቀስናቸው ውጭ ያላችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች በሙሉ በቅርብ በሌላ የጥሪ ማስታወቂያ እስከምንገልፅ ድረስ በትግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት!!

የመግቢያ ቀን ለውጥ አዲስ ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለምትመደቡ(በሬሜድያልም ይሁን በFreshman) እና በ2017ዓ.ም የሬሜድያል ፈተና ወስዳችሁ የማለፍያ ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች ብቻ፡
ቀደም ሲል የተላለፈው የጥሪ ማስታወቂያ ላይ ለውጥ የተደረገ በመሆኑ በቀጣይ የምናስተላልፈውን የጥሪ ማስታወቂያ እንድትጠብቁ እናሳስባለን።
ነባር ተማሪዎች ደግሞ ለመስከረም 5-6/2018ዓ.ም የተላለፈው ጥሪ እንደተጠበቀ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ወደዩኒቨርሲቲው እንድትገቡ እናሳውቃለን።
ቀደም ሲል የተላለፈው የጥሪ ማስታወቂያ ላይ ለውጥ የተደረገ በመሆኑ በቀጣይ የምናስተላልፈውን የጥሪ ማስታወቂያ እንድትጠብቁ እናሳስባለን።
ነባር ተማሪዎች ደግሞ ለመስከረም 5-6/2018ዓ.ም የተላለፈው ጥሪ እንደተጠበቀ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ወደዩኒቨርሲቲው እንድትገቡ እናሳውቃለን።
➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ✅ Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial✅ To Score Freshman CGPA4️⃣ 🔣 0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#DillaUniversity
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።
➫ የሁሉም የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 05 እና 06/2018 ዓ.ም
➫ የሁሉም ነባር የድኅረ ምረቃ እና የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም
➫ በ2017 ዓ.ም 1ኛ ዓመት ጨርሳችሁ ዲፓርትመንት ሳትመርጡ የወጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 19/2018 ዓ.ም
በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና በ2018 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ አዲስ ገቢ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች እና አዲስ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የፍሬሽማን እና የሪሜዲያል ተማሪዎችን ምደባ ይፋ እንዳደረገ የምዝገባ ጊዜ ይገለጻል ተብሏል።
የምዝገባ ቦታ በየተመደባችሁበት ካምፓስ በሚገኙ ትምህርት ክፍላችሁ እና ሬጅስትራር ጽ/ቤት ይሆናል፡፡

#WolaitaSoddoUniversity
#የጥሪማስታወቂያ
ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ገቢ ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራም በመደብኛ እና በተከታታይ መርሃ ግብር ተማሪዎች ለሆናቹ የ2018 ዓ/ም ት/ት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 8 እና 9 መሆኑን አሳውቋል።
◀️ትምህርት የምጀምረው መሰከረም 12, 2018ዓ.ም. ነው ።
በት/ት ሚኒስቴር የሚመደቡ አዲስ ገቢ መደበኛ(ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ) እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተከታተላችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና አዲስ በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም(Remedial) ለምትመደቡ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ከት/ት ሚኒስቴር መረጃ እንደደረሰን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
👉ቀድመው ወይንም ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2025/26 ትምህርት ዘመን በመደበኛ እና በተከታታይ ፕሮግራሞች የተማሪዎች ምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም፦
➫ የአንደኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ non-clinical የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 06/2018 ዓ.ም
➫ የሦስተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 07 እና 08/2018 ዓ.ም
➫ የሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የተከታታይ ፕሮግራም የድኅረ ምረቃ እና የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 10 እና 11/2018 ዓ.ም
➫ ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ.ም ይጀመራል፡፡

#MekdelaAmbaUniversity
መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የሁለተኛ ዓመትና በላይ የቅድመ ምረቃ ነባር ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ምዝገባ መስከረም 15 እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
➫ በሁሉም ፕሮግራሞች የንግድና ምጣኔ ሃብት ኮሌጅ፣ የማኅበራዊና ስነ-ሰብ ኮሌጅ እና የህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ምዝግባ በመካነ-ሰላም ካምፓስ ይካሔዳል።
➫ በሁሉም ፕሮግራሞች የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ፣ የግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ እና የኮምፒውቲንግና ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ ተማሪዎች ምዝገባ በዋናው ካምፓስ (ቱሉ-አውሊያ) ይከናወናል።
ወደ ዩኒቨርሲቲ በምትሔበት ጊዜ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) መያዝ ይጠበቅባችኋል።
🔔 በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ነባር ተማሪዎች እና በ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።

#WallagaUniversity
በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጊምቢ እና ሻምቡ ካምፓሶች ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ ነባር ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ምዝገባ ጊዜ መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው በተመደባችሁበት ካምፓሶች ብቻ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ በ2018 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ሲያደርግ በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል፡፡

#InjibaraUniversity
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።
በዚህም የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች እና የአንደኛ ዓመት ትምህርት አጠናቃችሁ ትምህርት ክፍል ያልመረጣችሁ መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የሌሎች ነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ መስከረም 19 እና 20/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።

#AASTU
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድኅረ ምረቃ #መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰነ-ትምህርት ምዝገባ መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል።
የሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ እና የድኅረ ምረቃ ትምህርት #የተከታታይ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 10 እና 11/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ተገልጿል።
የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቅባችኋል።

Forwarded from VIP Educational Channel
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🙏Grade 12 Results 22 ሰዓት ብቻ ቀረው ውጤት እንደወጣ ቶሎ መረጃ የሚለቀቅበት ቻናል ናቸዉ ።ቶሎ Join በሉ ።