🅰️Academy Tutorial
1.1K subscribers
257 photos
3 videos
243 files
21 links
@AplusAcademyTutorial ለተማሪዎች ስኬት ሁሉጊዜም ይተጋል።
👉From HighSchool to University Mid &Final Exams,Modules ,ppt,Doc......
👉Life changing Tricks
👉Reading Technics , Senior Advice
👉Motivational Messages
For Comment @YWTmanbot
Download Telegram
📣እስካሁን ለተማሪዎቻቸው ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

Arba Minch University --መስከረም 04/2018

😞 Bule Hora University --መስከረም 5-6/2018

Bahir Dar University
--መስከረም 5-6/2018 (2017 Fresh & 2016 Remedial)
-- መስከረም 8-9/2018 (ሌሎች ነባር)

➡️ Gondar University --መስከረም 5-6/2018

Woldia University --መስከረም 5-6/2018

➡️ Jinka University--መስከረም 5-6/2018

Ambo University --መስከረም 7-8/2018


Hawassa University --መስከረም 8-9/2018

➡️ Oda bultum University --መስከረም 8-9/2018

Debra Birhan University --መስከረም 8-9/2018

Wachamo University --መስከረም 8-9/2018

➡️ AASTU --መስከረም 8-9/2018

Mattu University --መስከረም 8-9/2018
➡️ Wollo University --መስከረም 8-9/2018

Samara University --መስከረም 8-9/2018

➡️ Kebri-Dahar University --መስከረም 8-9/2018

Jigjiga University --መስከረም 8-9/2018

➡️ Assosa University --መስከረም 8-9/2018

Bonga University --መስከረም 8-9/2018

Dirre dawa University--መስከረም 10/2018




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ ለነባር 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡

ነባር 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም 06 እና 07/2018 ዓ.ም በጤናና ሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ በሐረር ካምፓስ ሪፖርት እንድታደርጉ ኮሌጁ አሳውቋል፡፡

ነባር 1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ጤና ሕክምና ሳይንስ ተማሪዎች (በ2017 ዓ.ም Pharmacy, Medical Laboratory Sciences, Nursing, Public Health and Midwifery) ፕሮግራም የተመደባቹ ወደ ዩኒቨርሲቲ የመመለሻ ቀን ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
About #TIN number

TIN number ለማውጣት፦
1.  ባቅራቢያችሁ የሚገኝ የንግድ ቢሮ national id እና የቀበሌ መታወቂያ(መታወቂያው የምትሄዱበት ንግድ ቢሮ ያለበት ቀበሌ/ወረዳ/ክፍለ ከተማ መሆን እና ከ national id ጋር መመሳሰል አለበት) በመያዝ ቢቻል በጠዋት መሄድ።
2. እዛ ስትደርሱ ከcopy ቤት አራት ገፅ ማመልከቻ ቅፅ/form ከላይ የላኩላችሁን አይነት ማለት ነው ይሰጣችኋል፤ ቦታውን እያጠያየቃችሁ መንቀሳቀስ። እዚህ ላይ ፎርም ሳያስሞሉ በ National ID ብቻ የሚሰጡም አሉ።
3. የተሰጣችሁን ፎርም በጥንቃቄ መሙላት እና ቀልጠፍ ብላችሁ ወረፋ ማስያዝ ይኖርባችኋል።
4. ግን ልብ በሉ ለምሳሌ፦ አዳማ እና አዳማ ዙሪያ የሚገኙ ከተሞች፣ አሰላ እና አሰላ ዙሪያ ያሉ ቦታዎች በአብዛኛው በቀበሌ የተከፋፈሉ ሲሆን እንደ ቀበሌዎቹ ብዛት የየቀን ተራ አለ።በሱ ተራ ብቻ ነው የሚያስተናግዱት ከዚህ ተራ ውጪ ነጋዴ ብቻ ነው በሁሉም ስራ ቀናት መስተናገድ የሚችለው።
5. አዲስአበባ ግን በክፍለ ከተማ የተከፋፈለ ሲሆን በክፍለ ከተማችሁ የሚገኝ ንግድ ቢሮ በመሄድ የወረዳችሁን ተራ ማወቅ ይኖርባችኋል።እዚህም ቢሆን ግን ነጋዴ ሁሌም መስተናገድ ይችላል።

በተጨማሪ ፋይዳ ያላወጣችሁ ከአሁኑ process ጀምሩ ፋይዳ ግድ ነው። TIN number ሳትጉላሉ በቀላሉ ባልኳቹ መንገድ ማግኘት ትችላላችሁ።ነገር ግን በሁሉም ከተማ ተማሪ ስለሚኖር መጉላላቱ ሳይበዛ ከአሁኑ ለማውጣት ብትንቀሳቀሱ እመክራችኋለሁ።

ያላወጣ ተማሪ አይገባም ወይም ይሄን ይቀጣል ተብሎ የተገለጸ ነገር የለም። ነገር ግን ትምህርት ሚኒስተር እንድታወጡ እንዳሳሰበ ሁሉ እኛም ደግመን እንድታወጡ እንሳሳባለን።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#DireDawaUniversity

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዓመትና በላይ መደበኛ ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 10/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ምዝገባ መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

ይህ ጥሪ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎችን እንዲሁም በተለያየ ምክንያት ከአንደኛ ዓመት ያቋረጣችሁ ወይም ወድቃችሁ በድጋሚ ለመመዝገብ የምታመለክቱ ተማሪዎችን አያካትትም።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#ጋምቤላ_ዩኒቨርሲቲ

ነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ፤
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ሰኞ መስከረም 5/2018 ዓ.ም፣ ምዝገባ ማክሰኞ እና ረቡዕ መስከረም 6 እና 7 ቀን 2018 ዓ.ም፣ እና ትምህርት መጀመረያ መስከረም ሰኞ 12 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

የጋምቤሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ረጂስትራር ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ

ሙሉ መረጃው ከላይ በፎቶው ላይ ተያይዟል።



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#JimmaUniversity

ጂማ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዓመትና በላይ መደበኛ ተማሪዎች መግቢያ ቀን መስከረም 08/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ምዝገባ መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

ይህ ጥሪ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎችን እንዲሁም በተለያየ ምክንያት ከአንደኛ ዓመት ያቋረጣችሁ ወይም ወድቃችሁ በድጋሚ ለመመዝገብ የምታመለክቱ ተማሪዎችን አያካትትም።




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ለማውጣት!!

የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት ክፍያ ሒደትን ይረዳ ዘንድ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲሔዱ የገቢዎች ሚኒስቴር ማሳሰቡ ይታወቃል፡፡

የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ
#የፋይዳ_ቁጥር በመያዝ፤ በአካባቢያቸው በሚገኝ ገቢ ሰብሳቢ ተቋም ወይም ቢሮ በመቅረብ #የግብር_ከፋይ_መለያ_ቁጥር (TIN) እንዲያወጡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በሚገኙ የምዝገባ ጣቢያዎች
id.gov.et/locations ይመዝገቡ!



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#BoranaUniversity

ቦረና ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት አምጣችሁ ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም በቦረና ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ውጤት በማምጣት ወደ 1ኛ ዓመት መደበኛ ፕሮግራም ያለፋችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል ፕሮግራም ወደ ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርትፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ 3x4 ፎቶግራፍ (8)፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#WolkiteUniversity

ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ

ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ገቢ ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራም በመደብኛ እና በተከታታይ መርሃ ግብር ተማሪዎች ለሆናችሁ በሙሉ የ2018 ዓ/ም ት/ት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት:-

❖ለሁሉም ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ የጤና ሳይንስና ህክምና ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 5

❖ለሁሉም ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራም በመደበኛ እና በተከታታይ መርሃ ግብር ተማሪዎች መስከረም 8 እና 9

❖ በት/ት ሚኒስቴር የሚመደቡ አዲስ ገቢ መደበኛ ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ) እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተከታተላችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና አዲስ በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም(Remedial) ለምትመደቡ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ከት/ት ሚኒስቴር መረጃ እንደደረሰን የምናሳውቅ
ይሆናል፡፡




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ተማሪዎች እና 3ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር አጠናቃችሁ ለወጣችሁ መደበኛ ተማሪዎች፤

በዩኒቨርሲቲያችን ሁሉም የጤና ሳይንስ ተማሪዎች እና የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሁለቱም ካምፓስ (ዋናው ካምፓስና ቡሬ ካምፓስ) የሶስተኛ ዓመት አንደኛ ሴሚስተር ትምህርት አጠናቃችሁ ለእረፍት የወጣችሁ መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 09 እና 10/2018 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ:-

1. ሁሉም የጤና ተማሪዎች በጤና ካምፓስ ግቢ
2. 3ኛ አመት 1ኛ ሴሚስተር አጠናቃችሁ የወጣችሁ ተማሪዎች በየነበራችሁበት ካምፓስ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ:-
1. ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

2. ከላይ ከጠቀስናቸው ውጭ ያላችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች በሙሉ የጥሪ ማስታወቂያ ወደፊት የምናወጣ በመሆኑ እስከዚያ ድረስ በትግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#DebreMarkosUniversity

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።

ሁሉም የጤና ሳይንስ ተማሪዎች እንዲሁም የተቋሙ ሁለቱም ግቢዎች (ዋናው ካምፓስ እና ቡሬ ካምፓስ) የ3ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር ትምህርት አጠናቃችሁ ለዕረፍት የወጣችሁ መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 09 እና 10/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
➫ ሁሉም የጤና ተማሪዎች በጤና ካምፓስ፣
➫ የ3ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር አጠናቃችሁ የወጣችሁ ተማሪዎች በየነበራችሁበት ካምፓስ።

ከተጠቀሱት ውጭ ያላችሁ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በሙሉ የጥሪ ማስታወቂያ ወደፊት እንደሚደረግ ተገልጿል።




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#DebreTaborUniversity

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ምዝገባ የሚካሔደው መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ.ም ይጀምራል፡፡

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች እና የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር የአዲስ ተማሪዎች ምደባ ይፋ እንደተደረገ ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል።




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣:00
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#WerabeUniversity

የሁሉም ነባር ቅድመና ድህረ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች የ2018 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው መስከረም 08-09/2018 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-

ለአንድ ካርድ አገልግሎት 3 በ 4 ጉርድ ፎቶ ወደ ሲስተም ወደ አንድ ካርድ አገልግሎት ያላሰገቡ ወይም ወደ ሲስተም አስገብተው ውድቅ የሆነባቸው ተማሪዎች 3 በ 4 ጉርድ ፎቶ ወደ ሲስተም ከመስከረም 02-04/2018 ብቻ የሚከተለውን ሊንክ (
https://ssms.ru.edu.et/sp) በመጠቀም ወደ አንድ ካርድ አገልግሎት ሲስተም ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

በ2017 ትምህርት ዘመን የሪሜዲያል ፕሮግራም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ያጠናቀቁና የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ወደፊት በመገናኛ ብዙሃን የሚገለጽ መሆኑን እናሳውቃለን::

መስከረም 12/2017 የቅጣት ምዝገባና መማር ማስተማር የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡





Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመማር የተመዘገባችሁ #ተማሪዎች ፤ ለፈተና የተመረጣችሁ ዝርዝርን በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት ከዛሬ ጀምሮ ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ዝርዝር 👇
https://sbs.moe.gov.et/admissions/check-status

ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ሚኒስቴር መምጣት ሳይጠበቅባችሁ በኦንላይን ቅሬታችሁን እስከ አርብ መስከረም 02/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች በየክልላችሁ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በኩል ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል።

በቀጣይ በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና ከወዲሁ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#SalaleUniversity

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጓል፡፡

በዚህም፦

➫ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ ፕሮግራም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ተማሪዎች የነበራችሁና የማለፊያ ነጥብ ያሰመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው መስከረም 05 እና 06/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡

➫ በ2018 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 05 እና 06/2018 ዓ.ም እና

➫ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ፦ መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም

የምዝገባ ቦታ፦
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጀኔራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ

የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሔዱ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ፣ የስፖርት ትጥቅ እና 3x4 ፎቶግራፍ (4) መያዝ ይጠበቅባችኋ



Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#የጥሪማስታወቂያ
#KotebeUniversityOfEducation

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በሁሉም ፕሮግራሞች የነባር መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ከመስከረም 7-9/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል

ባለፉት ዓመታት ትምህርት በሁለተኛ ሴሚስተር በመጀመራችሁ ምክንያት የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን ያላጠናቀቃችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የPhD ተማሪዎች የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ መስከረም 09/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡

በሁሉም ፕሮግራሞች ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል፡፡




Share For your Freshman best Friends 🙏
@AplusAcademyTutorial
To Score Freshman CGPA 4️⃣🔣0️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM