🅰️Academy Tutorial
1.09K subscribers
257 photos
3 videos
243 files
21 links
@AplusAcademyTutorial ለተማሪዎች ስኬት ሁሉጊዜም ይተጋል።
👉From HighSchool to University Mid &Final Exams,Modules ,ppt,Doc......
👉Life changing Tricks
👉Reading Technics , Senior Advice
👉Motivational Messages
For Comment @YWTmanbot
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👏ህይወት የመውደቅ የመነሳት ጉዳይ ናት ነገር ግን አላማ ላለው ሰው ስኬት አይቀሬ ነው🙅

🔥ለዚህ ምስክር ከሚሆኑ ሰዎች መሀከል Alibaba አንዱ ነው።

🙏አንተስ ምን ማሳካት ትፈልጋለህ ጎበዝ ተማሪ መሆን፣ ስኬታማ መሆን፣ ምን ትፈልጋለህ? ተስፋ አትቁረጥ እስከመጨረሻው ታገል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች እና የዋንጫ ተሸላሚዋ

ፌቨን ጉርጁ አውግቸው በ2017 ዓ.ም ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች እጅግ ከፍተኛውን ውጤት በማምጣት ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች እና የዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች፡፡

የሳይበር ደህንነት የትምህርት መስክ ተማሪዋ ፌቨን፤ አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 4.00 በማምጣት ከትምህርት ክፍሏ፣ ከፋኩልቲዋ፣ ከኮሌጇ እንዲሁም ከአጠቃላይ የዩኒቨርሲቲው ተመራቂዎች ከፍተኛ የሆነውን ውጤት አስመዝግባለች፡፡

ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ከ6 ሺህ በላይ ተማሪዎች ያስመረቀ ሲሆን፤ ከተመራቂዎቹ መካከል 111ዱ የሦስተኛ ዲግሪ (PhD) ተመራቂዎች ናቸው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሳይበር ደህንነት የትምህርት መስክ ለመጀመሪያ ጊዜ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡

https://t.me/HuluAcademy
1
📢 የዕረፍት ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙበት!

ይህ የእረፍት ጊዜያችሁ በጣም ጥሩ ጊዜ ነው፤ ትንሽ ዘና ማለት፣ አዳዲስ ነገሮችን መማርና ራስን ማበልጸግ ይቻላል። እናም ይሄን ጊዜ እንዴት አድርጋችሁ በአግባቡ መጠቀም እንደምትችሉ አንዳንድ ሃሳቦችን እናካፍላችሁ።


1. Learn skills
አሁን ባለው የሥራ ገበያ ተፈላጊ የሆኑ ነገሮችን መማር ትችላላችሁ። ለምሳሌ Computer Programming ፣ Graphics Design፣ Video Editing፣ language መማር ትችላላችሁ።

እነዚህን Skill በሚገባ build በማድረግ ባጭር ጊዜ ውስጥ ገበያው ላይ ተፈላጊ በመሆን ገንዘብ Make ማድረግ ትችላላችሁ።


2. በጎ አድራጎት
በማህበረሰባችሁ ውስጥ የበጎ አድራጎት ማህበራት ውስጥ በመግባት እና አብራችሁ ስራዎችን በመስራት ሌሎችን መርዳት🙏🏽

በጎ አድራጎት ማድረግ ደስታን ይሰጣል ፤ ከዚህም በዘለለ Social communication ክህሎታችሁን፣ በራስ መተማመናችሁን፣መሪነትን ከአሁኑኑ ጀምራችሁ እያዳበራችሁ እንድትሄዱ ያግዛል።🤵‍♀


3.Online ኮርሶችን መውሰድ
በ Coursera, edX, Udacity እና ሌሎችም ላይ ብዙ ነጻ የኦንላይን ኮርሶች አሉ። በመረጣችሁት Skill ወይም ርዕስ ዙሪያ እነሱን በመውሰድ እውቀታችሁን ማሳደግ ትችላላችሁ።


4. መጽሐፍ ማንበብ
አእምሮአችሁን ለማነቃቃትና አዲስ ነገር ለመማር መጽሐፍትን አንብቡ። የፍቅር፣ የታሪክ፣ የሳይንስ ወይም የፈለጋችሁትን ማንበብ ትችላላችሁ።


5. ስፖርት መስራት
ጤናማ ለመሆን ስፖርት መስራት በጣም አስፈላጊ ነው። መሮጥ፣ መዋኘት፣ ብስክሌት መንዳት ወይም ሌላ የምትወዱትን ነገር ማድረግ ትችላላችሁ።


6. ጉዞ ማድረግ
አዲስ ቦታዎችን እንደ መንፈሳዊ ቦታዎች ለመጎብኘትና አዳዲስ ባህሎችን ለመለማመድ ጉዞ ማድረግ ትችላላችሁ።


7. ቤተሰብንና ጓደኞችን መጠየቅ
ከቤተሰባችሁና ከጓደኞቻችሁ ጋር ጊዜ አሳልፉ። ዘና በሉ፣ ተዝናኑ!



ይሄን የእረፍት ጊዜያችሁን በአግባቡ በመጠቀም ለወደፊት ህይወታችሁ የሚጠቅሙ ነገሮችን መማር ትችላላችሁ።

መልካም የእረፍት ጊዜ ይሁንላችሁ!
https://t.me/HuluAcademy
ETHIO-APTITUDE PLUS (1).apk
46.8 MB
No more worrying about Aptitude test from today!!🙅

The only best and most important application in Ethiopia to do your maths & aptitude question has been released.

You can easily download the app from above.

Let's take a quick look at what the app has to offer.

🟢 entrance exam (2005-2015) with detailed explanation.
🟡 Short notes of complete Maths lesson from class 9-12 divided into chapters.
🔴 This app helps to easily understand and answer maths and Aptitude questions for university and remedial students and teachers in addition to 9-12 students and teachers.



I request all of you who have this App channel to forward it to your friends on various groups, whether you have a channel or not, so that we can reach this year's examinees and fulfill your social responsibility
.

Share with your  Friends
https://t.me/Huluacademy
 https://t.me/HighschoolFocus
1