AirDrop Community (ETHIO)
7.18K subscribers
2.69K photos
99 videos
16 files
934 links
ከ AirDrop ጋር የተያዘ ማንኛውንም መረጃ ቀደም ብለው ያግኙ። 🥳

💡አስተያየት Or ጥያቄ ካለ :-

Star, Ton and Telegram Premium መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ [ @bini_e ] 👈
Download Telegram
👇Best Apps for your phone to reduce heat👇
👍13👎6
Best 3d wallpaper app
👍161
⭐️Telegram Premium ⭐️
Telegram premium ከነጻው Telegram ምን የተለዩ ነገሮች አሉት?

🔴 Last seen recently ካደረጋችሁት ጓደኞቻችሁን online መሆናቸውን የናንተን ሳያዩ ማየት ትችላላችሁ።
🔴ኮንታክታችሁ ላይ ያለ ሰው ብቻ direct message እንዲልክላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
🧡በአንድ ጊዜ እስከ 4GB መጠን ያላው ፋይል መላክ ይቻላል።
🧡ማንኛውንም አይነት ፋይል እስከ 10 እጥፍ በሚደርስ የዳውንሎድ ፍጥነት ዳውንሎድ ማድረግ እንችላለን።
🧡ማንኛውንም ድምጽ (አማርኛን ጨምሮ) ወደ ጽሑፍ መቀየር ይችላል።
🧡ማንኛውንም ቪዲዮ ላይ ያለ ድምጽ (አማርኛን ጨምሮ) ወደ ጽሑፍ መቀየር ይቻላል።
🧡ማንኛውንም ቋንቋ ከአንዱ ወደሌላው በቀላሉ መተርጎም ይቻላል።
🧡ምንም አይነት ማስታወቂያ የለም።
🧡 የተለያዩ የሚያማምሩ Premium አስቲክሮችን መጠቀም ይቻላል።
🧡ከቴሌግራም ስማችን ጎን ማረጋገጫ የሰማያዊ ኮኮብ(⭐️) ምልክት ይኖራል።
🧡የድምፅ መልዕክት እንዲልክልን የምንፈልገውንና የማንፈልገውን ሰው መወሰን ይቻላል።
🧡የቴሌግራም ስቶሪያችንን ማን እንዲያየውና እንዳያየው መወሰን ይቻላል።
🧡Animated profile picture መጠቀም ይቻላል።
🧡ከ3 በላይ የቴሌግራም አካውንት መክፈት ይቻላል።
🧡ረጅም የሆነ ፅሁፍ ፎቶ ወይም ቪዲዮ caption ላይ መጻፍ ይቻላል። (ይሄ ፊቸር ቴሌግራም ቻናል ላላችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው።)
🔴Premium app icons
🔴Animated profile pictures
🔴1000 channels and groups
🔴140 ccaracters for bio
🔴Tags in saved message
ወዘተ

👏በዚህ አጋጣሚ Premium ማስደረግ የምትፈልጉ አናግሩኝ።👇
       🌐 @Et_buss
👍36😁96👎4🔥2🤬2
Password: Ethiotech
👍18👎3
Fliqlo.scr
379 KB
🖥 Windows Screensaver : only works for windows computer (Windows 7, 8, 10 and 11)
👍113