Anwar Bilcha
1.41K subscribers
35 photos
5 files
34 links
A learning software engineer
Download Telegram
ለ 3ኛው ዙር .NET Core ፉልስታክ ዴቨሎፐርስ ስልጠና ላመለከቱ ለሁሉም አመልካቾች ደውለናል:: በስልክ ላላገኘናቸው ቴሌግራም : ዋትሳፕ እና ቴክስት መልእክት ልከናል::


በየትኛውም መንገድ ያላገኘናቸው ጥቂት አመልካቾች አሉ:: ምንም ልንረዳቸው አንችልም በቦታቸው ሌላ ሰው መተካት ግድ ይለናል::

እስከ ነገ ምሽት ክፍት እንዲሆን የተማፀኑን አመልካቾችን ከግምት አስገብተን ክፍት አቆይተነዋል::

90% የቅበላ ፕላናችን ተሟልቷል::

ማመልከቻ ሊንክ:
http://radiantsolutions.com.et/registration.html
😁32
ለ 3ኛው ዙር የሶፍትዌር ዴቨሎፐርስ ስልጠና አመልክታችሁ በእጩነት ተመልምላችሁ የክፍያ አማራጭ መልእክት የተላከላችሁ እና እስካሁን ክፍያ ያልፈፀማችሁ ጥቂት አመልካቾች እንዳላችሁ መረዳት ችለናል::


ክፍያውን እስከ ነገ ሐሙስ ነሐሴ 29 2017 እኩለቀን ማጠናቀቅ እና የክፍያ ደረሰኝ በቴሌግራም ቁጥር +251975087089 አልያም በዋትሳፕ ቁጥር +251969034410 እንድትልኩ እያስታወስን:: ከተጠቀሰው ሰዓት ቡሀላ ምዝገባ የሚቆምና ለሌላ አመልካች እድሉን እንደምናስተላልፍ እንድታውቁት ይሁን::
👍5😁3
ለ 3ኛው ዙር የሶፍትዌር ዴቨሎፐርስ ስልጠና እጩነት ቅበላ ከዚህ ሰዓት ቡሃላ ተዘግቷል::

ክፍያውን እስከ ነገ አርብ ነሐሴ 30 2017 እኩለቀን ማጠናቀቅ እና የክፍያ ደረሰኝ በቴሌግራም ቁጥር +251975087089 አልያም በዋትሳፕ ቁጥር +251969034410 እንድትልኩ እያስታወስን:: ከተጠቀሰው ሰዓት ቡሀላ ምዝገባ የሚቆምና ለሌላ አመልካች እድሉን እንደምናስተላልፍ እንድታውቁት ይሁን::
ላፕቶፕ ለሶፍትዌር ስልጠና እንዳጋዛችሁ የጠየቃቹኝ https://t.me/Kereem_Computer ጋር ለስልጠናው የሚሆነውን ጥራት ያለው ላፕቶፕ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በታማኝነት ታገኛላችሁ ::

አንዋር ነው የላከኝ ብትሉ ደግሞ 5% ቅናሽ ያደርላቹዋል::
3
Temesgen Gebrehiwot an IT entrepreneur in Ethiopia in an interview with Meri Podcast claimed that in Tech innovation, idea holds only 5% worth. 47% is execution and the remaining is Promotion and Marketing.

How much do you agree with this idea?
💯6
የዓለም መሪዎች በተባበሩት መንግሥታት ጉባዔ ላይ ኔታንዩ ንግግር ሲያደርግ ጥለው መውጣታችው ከሕግ አውጪ ውሳኔ ሰጪ አካል ይልቅ የተቃዋሚ ድርጊት ይመስላል::

ይህም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አሰራሩ ፍትህ ጎደል መሆኑን ያሳየ ሲቀጥል በጉባዔው ውስጥ በድምፅ አሰጣጥ ፍትህ ይሰፍናል ብለው ስላላመኑ ለዓለም በግልፅ ተቃውሞዋቸውን አሳይተዋል::

ከዚህ ሁሉ ቡሃላ የመንግሥታቱ ድርጅት ከለላ ሰጥቶ የፍልስጤም መንግስትን ካላቁዋቁዋመ : እስራዔል በዘመናት ሂደት በህገወጥ የያዘቸውን ይዞታል ካላስለቀቃት : ለጥፋቷ በዓለምአቀፍ የጦር ወንጀል ሕግ ፍትህ ካላሰፈነ : እስራኤል ላይ ተጨባጭ እርምጃ ካልወሰደ ከእንግዲህ ቡሃላ ዓለም በመንግሥታቱ ድርጅት ትመራለች ብሎ ማሰብ እንዳንችል ሁኖዋል::

ምትክ የመንግሥታት ድርጅት ማሰብ የዓለም ህዝቦች ቀጣይ የቤት ስራ ነው::
👍18
እንደዛሬዋ ቀን ከዚህ ማህበራዊ ሚድያ በአንድ ዕለት ብዙ የስሜት መቀላቀሎችን ያስተናገድንበት ዕለት ያለ አይመስለኝም::

አባታችን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስን አላህ ማረፍያቸውን ፊርደውሰል አዕላ ያድርግልን::

ብዙ የቤት ስራዎች እንደተከማቹብን አላህ ያሳውቀን::

እልፈታቸውን ተከትሎ ከሚመጣ ሁለንተናዊ በላዕ አላህ እሳቸውንም ኡማውንም ሌሎች የኡማው መሪዎችንም ይጠብቅልን::

በርግጥም ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ይህ ከባዱ የሐዘን ቀን ነው::
13👍1🤔1
ኦሮሚያ ክልል ወጣቶች እና የስራ እና ክህሎት /ፈጠራ ቢሮ አካባቢ ያለ (አልያም ቅርበት ያለው) ሰው እዚህ ሠፈር ካለኝ በኢንቦክስ ወዬ ቢለኝ ‼️
🥰1
ለፒራሚድ ትሬዲንግ ይህንን ( https://pyramid.biz.et ) ዌብሳይት ሰርተን በማስረከባችን ደስ ብሎናል፡፡

ለቢዝነስዎ ውብ ፤ የዘመነ ፤ በሁሉም አይነት ዲቫይዝስ ውብ እይታ ያለው ዌብሳይት በአጭር ቀናት ይፈልጉ እንደሆን ያናግሩን፡፡

በስልክ አልያም ዋትስአፕ ሊያገኝኙን ቢሹ ፡ +251969034410
👍105😁1
አብዛኛዎቹ ደንበኞችዎ ወደ እናንተ ከመደወላቸው በፊት ስራዎን ጎግል ላይ ይፈልጋሉ። ስራዎ በዲጂታሉ ፕላትፎርም በፕሮፌሽናል መንገድ ስላልተገኘ ብቻ ሊያጡት የሚችሉትን ደንበኛ ያስቡ።

እኔ ደንበኞችዎ በቀጥታ ሊያገኙዎ የሚችሉበትን ሙሉ የዌብሳይት ከዋትስአፕ ቻት ማገናኛ፣ ከጎግል ቢዝነስ ፕሮፋይል እና ካርታ ጋር ልፈጥርልዎ እችላለሁ።

ይህ የሚወስደው ከ5–7 ቀናት ብቻ ሲሆን የድርጅትዎን ተአማኒነት ወዲያውኑ ይጨምራል።


ከ30,000 ብር ጀምሮ 40% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመፈፀም የዌብሳይት ባለቤት ይሁኑ፡፡
መሰረታዊ ዌብሳይት - ከ30000 ብር ጀምሮ
እስታንዳርድ ዌብሳይት ፡ ከ45 000 ጀምሮ
ፕሪምየም ፡ ከ60000 ብር ጀምሮ
👍83