የጥንቃቄ መልእክት
ብልፅግና አልሆንልህ ሲለው በፕሮፓጋንዳ ህዝብን ለማሳመን በሚል በት/ቤቶችና ገበያ ላይ ቦምብ ማፈንዳት ጀምሯል። ፍ/ሰላም ላይ የፈፀሙትን የሽብር ተግባር በደሴ፣ መካነሰላም፣ ሞጣ፣ ጎንደር፣ ቻግኒ፣ ደ/ማርቆስ፣ ደ/ታቦር እና ሳንጃ ከተሞች ላይ በተለያዬ ይዘት ሊፈፅሙ መዘጋጀታቸውን መረጃ ወጥቷል።
በተጠቀሱት ከተሞች ፍንዳታ ወይም ቃጠሎና ዝርፊያ እንዲፈፅሙ በተለያዩ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች በወንጀል ታስረው የነበሩ ግለሰቦችን እና የብአዴን የወጣት ሊግ አባላትን ልዩ ስልጠና በመስጠት ስምሪት ሰጥተዋል።
#ሼር ይደረግ
©ምስጋናው ዘግዮን
@FanoMedia24

የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ እስክንድር ክፍለ ጦር የተላለፈ መልዕክት ..‼️‼️
ሚያዝያ 1 ቀን 2016 ዓ.ም
ከምዕራብ ወሎ ግንባር
የመልዕክቱ ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል።
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ!! ኢድ-ሙባረክ!!
ክፍለ ጦራችን የሚንቀሳቀሰው ከደሴ ከተማ በስተምዕራብ በሚገኙ ወረዳዎች በተለይም በወግዲ፣ መካነሰላም፣ ሳይንት፣ ለጋምቦ፣ ከለላ እና ጃማ ሲሆን ቀጠናው በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ክብር እና ቦታ ያላቸው የሀበሻው ቁጥብ ተብለው የሚጠሩት የከለላው ደገር መስጊድ መስራች የሆኑት የጌታው ሸህዬ የኖሩበትና ለአንድነት እና ለፍቅር አርአያ የሆኑበት ምድር ስለሆነ ፍቅርን እና መከባበርን ከሀበሻው ቁጥብ የተማረው የእኛ ትውልድም የአባቶቹን አርበኝነት እና ለአንድነት ያላቸውን ከፍተኛ ቦታ በመውረስ የፋሽስቱ ስርአት በሀይማኖት ሰበብ ፋኖን ሊያዳክም ሲራወጥ ቀድመን በመሰባሰብ ሴራውን አክሽፈን የአማራ ህዝብን የአድንነት ገመድ አጥብቀን በድል ታጅበን ዛሬ ደርሰናል። ባሳለፍናቸው የፆም ሳምንታትም አንጀታችንን አስረን አስደናቂ ጀብዱዎችን ፈፅመን የጠላትን ቅስም በመስበር ለወገን ኩራት የሆነ ሀይልንም መገንባት ችለናል።
ከጌታው ሸህዬ አገር ከለላ ደገር፣ ከአባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ ገዳም አጠገብ፣ ከእግዜር ድልድይ አቅራቢያ ሆነን ከአባ ኮስትር በላይ የትውልድ መንደር ጦር መሽገን፣ በእውነተኛው የዘመናችን አርበኛ እና የነፃነት ታጋይ እስክንድር ነጋ ስም አደረጃጀታችንን ሰይመን ለጠላት ረመጥ የሆነውን ክፍለ ጦር የምድር ድሮን በሚባሉ ተወርዋሪ ተዋጊ ጀግኖች አሸብርቀነው እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም ፍች አደረሳችሁ የሚል መልዕክት ስናስተላልፍላችሁ በታላቅ ኩራትና ልዩ ከሆነ የጀግንነት ስሜት ጋር ነው።
በፆም ወቅት ቆይታችሁ በነበራችሁ ፈጣሪን የመማፀን ዱአችሁ እኛንም ስታስቡን መቆየታችሁን ክፍለ ጦራችን ባስመዘገባቸው ድሎች እንዲሁም አዛን እና ቅዳሴ እየረበሸው በተሰቃየው በሰይጣኑ እና ከፋፋዩ ስርአት አገልጋዮች ሽንፈት እና መሽመድመድ አረጋግጠናል።
ሸሆቹ በዱአቸው "አላህ ሀቅን ከነፍጥ ጋር ላነገቡ ብርታትና ድልን ያጎናፅፍልን" አገስግስ እያሉ ከጎናችን ቆመው ሳለ እኛን ወደፊት ከመገስገስ የሚያቆመን ምድራዊ ሀይል ሊኖር አይችልም። ግስጋሴያችን ወደ አራት ኪሎ ነው፤ እየመጣን ነው!!
ፆሙን በጋራ ጀምረን ፈጣሪያችንን በመማፀን ለነፃነታችንም በጋራ እየተዋደቅን የፋኖነትን አማራዊ እሴት ጠብቀን ዛሬ ደርሰናል። በረመዳን ወር ያስመዘገብነው ድል የሰራዊቱን አመራሮች ጭምር በእጃችን ላይ የጣለ ተአምር የታየበት ድል ሲሆን ከወር በሗላ ለሚከበረው ለትንሳኤ በአል ማጀቢያ የሚሆን ደማቅ ድል አስመዝግበን እንደምናስደምማችሁም እርግጠኞች ነን። የአማራ ትንሣኤን በቅርቡ እናያለን።
ቃሉን በተግባር በሚያሳየው የነፃነት ታጋይ እስክንድር ነጋ ስም የተሰየመው ክፍለ ጦራችን ልክ እንደ እስክንድር ቃልን በተግባር የሚለውጥ አቅም ያለው ስብስብን ያቀፈ መሆኑን በሰራነው ስራ አስመስክረናል፤ ወደፊትም እናስመሰክራለን።
ከፋፋዩ እና ፋሽስታዊው ስርዓት ዳግም ላይመለስ እየተንኮታኮተ ስለሆነ የመጨረሻው ምዕራፍ መጀመሪያ ላይ መሆናችንን በመገንዘብ ሁሉም ነፃነት እና ፍትህን ወዳድ ወገን ከፋኖ ጎን በመቆም በአማራ ህዝብ ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት በመቀልበሱ ሂደት የድርሻውን እንዲወጣ እያስታወስን በድጋሜ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ እንላለን።
ኢድ ሙባረክ!!
እየመጣን ነው!
ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ

Telegram
አማራ ፋኖ📡
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
ይሄ እከካም ምንአባቱ አግብቶት ነው እኔዲህ አፉን የሚከፍተው? ለአማራ ሙስሊሞች ተቆርቋሪ ያደረገው ማን ነው? ለአማራ ሙስሊሞች እቆረቆራለሁ ካለ ለምን ወለጋ ውስጥ ሸኔ በጅምላ ለሚጨፈጭፋቸው ሙስሊም ወገኖቻችን አፉን አይከፍትም! ይሄ ክፍትአፍ አማራው ላይ በተደጋጋሚ ኃይማኖታዊ ግጭት ለመቀስቀስ ተልዕኮ ተሰጦት እየሰራ እንዲህ ድልብ አህያ መስሏል።
በሴራ ፖለቲካ ህይወታቸውን ለተነጠቁ ሙስሊም ወገኖቻችን ነፍሳቸውን አሏህ በጀነት ያሳርፍልን! ነገርግን ማልቀስ መፍትሄ አይሆንም ሙስሊም፣ ክርስቲያን ብለው የሚከፋፍሉንን ጠላቶች በጋራ መዋጋት ይኖርብናል። የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችንም ይሄን የብልፅግና ሴራ በግልፅ መቃወም እና ሴራውን ማጋለጥ አለባቸው።
#ድል ለአማራ ፋኖ!
ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! በዓሉ የሰላም፣የፍቅር፣የደስታ እንዲሁም የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!!!
#ኢድ ሙባረክ!!!
https://t.me/AmharafanoZ
#ኢድ ሙባረክ!!!
https://t.me/AmharafanoZ
ፋኖ ማለት ይሄ ነው‼️
ሙስሊሙ ሲሰግድ ክርስቲያኑ ይጠብቀዋል፤ ክርስቲያኑ ቤተክርስቲያን ለጸሎት ሲገባ ሙስሊሙ ጓደኛው የሚጠብቀው ይሄ ነው ፋኖ ማለት!!
#ድል ለአማራ ፋኖ!!

አዲስ የተመረቀው አድማብተና መናድ ጀምሯል!
በአገዛዙ ሰራዊት አዛዦች ዘንድ ግልገል ፋኖ እየተባሉ የሚጠሩት አድማብተናዎች ውስጥ በሁለተኛ ዙር ከሰለጠኑት መካከል ቀላል ቁጥር የማይባሉት ከካምፕና በጉዞ ላይ መጥፋታቸው በአገዛዙ ሰዎች ከፍተኛ መደናገጥ መፍጠሩ ተሰምቷል።
በዚህም ምክንያት የሰጧቸውን መሳሪያ በመንጠቅ የጋንታ መሪ ብቻ መሳሪያ ይዞ እንዲንቀሳቀስ እየተደረገ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል። በፎቶው እንደሚታየው በፓትሮል ታጅበው በዛሬው ዕለት ያለ መሳሪያ የአውቶቡስ ጣሪያ ላይ ሳይቀር ተጭነው በርካታ የአድማ ብተና አባላት ባህርዳር ከተማ ምዕራብ እዝ ካምፕ (መኮድ) የገቡ መሆኑ የታወቀ ሲሆን መዳረሻቸውም ጎንደር፣ ደባርቅ፣ መተማ መሆኑን የውስጥ ምንጮቻችን መረጃ ይጠቁማል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የአማራ ፋኖ እስከ ሚያዝያ 8/2016 ዓ.ም ሁሉም አማራ የሆኑ የአገዛዙ ኃይሎች ከአገዛዙ ስምሪት ውጭ እንዲሆኑ ትዕዛዝ ማስተላለፉ የሚታወስ ሲሆን ይህ ካልሆነ ደግሞ ሁሉም የመፀፀቻ እድል የማይሰጥ ቆምጨጭ ያለ ችግር ውስጥ የሚገቡ ይሆናል ተብሏል።
@Bw
ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
በአገዛዙ ሰራዊት አዛዦች ዘንድ ግልገል ፋኖ እየተባሉ የሚጠሩት አድማብተናዎች ውስጥ በሁለተኛ ዙር ከሰለጠኑት መካከል ቀላል ቁጥር የማይባሉት ከካምፕና በጉዞ ላይ መጥፋታቸው በአገዛዙ ሰዎች ከፍተኛ መደናገጥ መፍጠሩ ተሰምቷል።
በዚህም ምክንያት የሰጧቸውን መሳሪያ በመንጠቅ የጋንታ መሪ ብቻ መሳሪያ ይዞ እንዲንቀሳቀስ እየተደረገ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል። በፎቶው እንደሚታየው በፓትሮል ታጅበው በዛሬው ዕለት ያለ መሳሪያ የአውቶቡስ ጣሪያ ላይ ሳይቀር ተጭነው በርካታ የአድማ ብተና አባላት ባህርዳር ከተማ ምዕራብ እዝ ካምፕ (መኮድ) የገቡ መሆኑ የታወቀ ሲሆን መዳረሻቸውም ጎንደር፣ ደባርቅ፣ መተማ መሆኑን የውስጥ ምንጮቻችን መረጃ ይጠቁማል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የአማራ ፋኖ እስከ ሚያዝያ 8/2016 ዓ.ም ሁሉም አማራ የሆኑ የአገዛዙ ኃይሎች ከአገዛዙ ስምሪት ውጭ እንዲሆኑ ትዕዛዝ ማስተላለፉ የሚታወስ ሲሆን ይህ ካልሆነ ደግሞ ሁሉም የመፀፀቻ እድል የማይሰጥ ቆምጨጭ ያለ ችግር ውስጥ የሚገቡ ይሆናል ተብሏል።
@Bw
ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
Telegram
አማራ ፋኖ📡
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
ከኢትዮጵያ ጋር የሚደረግ ድርድር እንደሌለና ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ስጋት መሆኗን ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ ተናገሩ‼️
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ ኢትዮጵያ ለሶማሊያ “ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ስጋት” መሆኗን እንዲሁም ከኢትዮጵያ ጋር የሚደረግ ድርድር እንደማይኖር እና ሶማሊያ ሉዓላዊነቷን ለድርድር እንደማታቀርብም ተናግረዋል።
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼህ ሞሐመድ ይህንን ያሉት የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ትናንት ረቡዕ ሚያዝያ 2/2016 ዓ.ም. ለአገሪቱ ሕዝብ ባደረጉት ንግግር ነው።
“የኢትዮጵያ መሪዎች ወደ ቀልባቸው መመለስ አለባቸው” ያሉትን ሐሴን ሼህ፤ ግጭት እየፈጠረች ያለችው ኢትዮጵያ እንጂ ሶማሊያ እንዳልሆነች ለዓለም እየተናገሩ መሆኑን ገልጸዋል።
“እኛ የኢትዮጵያን አካል እንፈልጋለን አላልንም። ለኢትዮጵያን መንግሥት እውቅና አንሰጥም [አላልንም]፤ ከክልል መንግሥት ጋር ስምምነት እንፈጽማለንም አላልንም” ሲሉ ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ግጭት እየፈጠረች አይደለም የሚለውን ሀሳባቸውን አስረድተዋል።
ሁለቱ ጎረቤት አገራት በጋራ ፍላጎቶቻቸው ላይ መሥራት ያላቸው “ብቸኛ አማራጭ” መሆኑን በንግግራቸው ላይ የጠቀሱት ፕሬዝዳንቱ፤ “ሉዓላዊነታችንን፣ አንድነት እና ሙሉዕነታችንን ለድርድር የሚያቀርብ የጋራ ፍላጎት ሊኖረን አይችልም” ብለዋል።
@ethio news
ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ ኢትዮጵያ ለሶማሊያ “ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ስጋት” መሆኗን እንዲሁም ከኢትዮጵያ ጋር የሚደረግ ድርድር እንደማይኖር እና ሶማሊያ ሉዓላዊነቷን ለድርድር እንደማታቀርብም ተናግረዋል።
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼህ ሞሐመድ ይህንን ያሉት የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ትናንት ረቡዕ ሚያዝያ 2/2016 ዓ.ም. ለአገሪቱ ሕዝብ ባደረጉት ንግግር ነው።
“የኢትዮጵያ መሪዎች ወደ ቀልባቸው መመለስ አለባቸው” ያሉትን ሐሴን ሼህ፤ ግጭት እየፈጠረች ያለችው ኢትዮጵያ እንጂ ሶማሊያ እንዳልሆነች ለዓለም እየተናገሩ መሆኑን ገልጸዋል።
“እኛ የኢትዮጵያን አካል እንፈልጋለን አላልንም። ለኢትዮጵያን መንግሥት እውቅና አንሰጥም [አላልንም]፤ ከክልል መንግሥት ጋር ስምምነት እንፈጽማለንም አላልንም” ሲሉ ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ግጭት እየፈጠረች አይደለም የሚለውን ሀሳባቸውን አስረድተዋል።
ሁለቱ ጎረቤት አገራት በጋራ ፍላጎቶቻቸው ላይ መሥራት ያላቸው “ብቸኛ አማራጭ” መሆኑን በንግግራቸው ላይ የጠቀሱት ፕሬዝዳንቱ፤ “ሉዓላዊነታችንን፣ አንድነት እና ሙሉዕነታችንን ለድርድር የሚያቀርብ የጋራ ፍላጎት ሊኖረን አይችልም” ብለዋል።
@ethio news
ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
Telegram
አማራ ፋኖ📡
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
🔥#ደምበጫ_ጎጃም‼️
የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለ ጦር እንጂነር ክበር ተመስጌን ብርጌድ ደምበጫ ወረዳ #አንጀኔ ቀበሌ የጨረቃ ፂወን አካባቢ ላይ የአሸባሪውን የአብይ አህመድ ሰራዊት እያርበደበደው ይገኛል። ውጊያው ከተጀመረ ሰዓታት ያለፈው ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ወደ ጨበጣ ውጊያ ተቀይሯል💪
#ድል_ለደንበጫው ትንታግ ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ💪
መረጃው:- የንሥር አማራ ነው!

ያልታወቁ ኃይሎች ‼️
በዛሬው ዕለት ሚያዝያ 03/2016 ዓ.ም የኦሮሞ ብልጽግና ቀንደኛ ተላላኪና እጁ በበርካታ አማራዎች ደም የጨቀየው ገደፋው ይብሬ የተባለ የሞጣ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ኃላፊ ባልታወቁ ኃይሎች መቀንደሹ ታውቋል።
@BW

የአማራ ክልል ተጋድሎ !
በከባድ ውጊያ ምክንያት የባህርዳር _ ጎንደር ዋና መንገድ ተዘግቶ ዋለ።
እንፍራንዝ ፣ ቁልቋል በርና ጣና ገዳም አካባቢዎች እየተካሄደ ያለውን ውጊያ ተከትሎ ሁለቱን የአማራ ክልል ትላልቅ ከተሞች ባህርዳርን እና ጎንደርን የሚያገናኘው መንገድ ተዘግቷል፡፡
በዚህ መንገድ ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ ሙሉ በሙሉ የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡም ነው የተነገረው፡፡
ውጊያው ዛሬ ማለዳ 12 ሰዓት የተጀመረ ሲሆን ፣ የፋኖ ሃይሎች ከደንቢያና ከበለሳ አቅጣጫ ወደ እንፍራንዝ ከተማ በመግባት ውጊያ ከፍተዋል ተብሏል፡፡
መረጃው:-የሮሃ ቲቪ ነው!

አዲስ አበባ ቦሌ ላይ ተኩስ ተከፍቷል!
በአዲስ አበባ ቦሌ ፍሬንድሽፕ ሆቴል አካባቢ ከፍተኛ ተኩስ እየተሠማ ነው።
ከሆቴሉ ዝቅ ብሎ ያለ አፓርታማ (midtown apartment) ውስጥ የነበሩ ሰዎችን ለመግ*ደል በመጡ የአገዛዙ ሀይሎችና በሰዎቹ ጠባቂዎች መካከል የተደረገ ተኩስ ነው።
አፓርታማውን አለፍ ብሎ NRC የሚባለው NGO በሮች በጥይት ተደብድበዋል።
በዚህ አፓርትመንት ውስጥ በርከቱ ያሉ ፖለቲከኞች እንደሚኖሩ ይታወቃል።
ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!!

በአዲስ አበባ የመጀመሪያውን የፋኖ ኦፕሬሽን የመራው ጀግና ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ❗️
በሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ መሪነት በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት እና ሚሊኒዮም አዳራሽ አካባቢ በአገዛዙ ላይ የመጀመሪያው ጥይት ተኩሷል፤ ለፋኖ ቀዳሚ የሆነውን ኦፕሬሽ በአዲስ አበባ ከተማ በመምራት የትግሉን ምዕራፍ ከፍ አድርጎታል።
ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ እና በስሩ የነበሩ ጓዶቹ በዚህ ኦፕሬሽን በበርካታ የአገዛዙ ሠራዊት ላይ እርምጃ ወስደዋል፤ ጀግናው ሻለቃ ናሁሰናይ ጥይት በመጨረሱ በመጨረሻዋ ጥይት ራሱን ሰውቷል።
የኦፕሬሽኑ ዋና ዓላማ አዲስ አበባ ላይ በአገዛዙ ሠራዊት ላይ እርምጃ ወስዶ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የትግል ፊሽካ መንፋት ነበር። ዓላማው ተሳክቷል!!
ከኦፕሬሽኑ በኋላ በአዲስ አበባ ከተማ አማራን ታርጌት በማድረግ የጅምላ እስር ዘመቻ ተጀምሯል ይህን የጅምላ አፈሳ እየመራ ያለው ምክትል ኮሚሽነር ሐሰን ነጋሽ የተባለ የኦህዴድ ሰው ነው (ፎቶው ኮመንት ባር ላይ ይገኛል)
ፋኖ ናሁሰናይ አንዳርጌ በሰሜኑ ጦርነት የቤት መኪናውን ሽጦ ስናይፐር በመግዛት የአማራን ሕዝብ ከጥቃት የተከላከለ፣ በጦርነቱም በርካታ ጀብዱዎቹን የሰራ ወጣት ጀግና ታጋይ ነው።
ሻለቃ ናሁሰናይ አንደኛ ዓመቱን ሊያስቆጥር ጥቂት ወራት በቀሩት የአማራ ሕልውና ጦርነት የአማራ ፋኖ በጎንደር የአጼዎቹ ክፍለጦር አመራር በመሆን በጎንደር ቀጠና በርካታ ጀብዱዎቹን ፈጽሟል።
በዚህ ልዩ ኦፕሬሽን አዲስ አበባ ላይ ቀጣዩ ትግል ምን መልክ ሊኖረው ይገባል የሚለውን ወሳኝ ጥያቄ ምላሽ ሰጥቶበታል።
አዲስ አበባ ውስጥ በየቤቱ የተቀመጠ መሳሪያ ፋኖ በሚያቅደው ሰርጅካል ኦፕሬሽን መሠረት ጥቅም ላይ የሚውልበት ጊዜው ደርሷል!!
ሻለቃ ናሁሰናይ በአባቶቹ በነ አፄ ዳዊት ከተማ በክብር በጀግንነት ተሰውቷል‼️
አዲስ አበባ ላይ በዓይነቱ ልዩ የሆነው የትግሉ ፊሽካ ተነፍቷል‼️
ሁሉም በያለበት በተጠንቀቅ ይጠብቅ‼️
via:- ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አምበርብር
ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ፈጣን መረጃ ይዛመት‼️
በአዲስ አበባ ከተማ አማራን ታርጌት በማድረግ የጅምላ እስር ዘመቻ ተጀምሯል ይህን የጅምላ አፈሳ እየመራ ያለው ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ምክትል ኮሚሽነር ሐሰን ነጋሽ የተባለ የኦህዴድ ሰው ነው።
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!

#አስቸኳይ_መረጃ ‼️
በአዲስ አበባ በጭንቀት ሊፈርስ የደረሰው አሸባሪ መንግስት ..‼️
ሚያዚያ 4/2016 ጀግናው ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ በአዲስ አበባ ከመራው ኦፕሬሽን በኋላ (ምሳ ሰዓት ላይ) የፀጥታ እና ግብረ ኃይል ቡድን የሚባለው የዐቢይ አሕመድ የአፋና ስብስብ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጦ ነበር።
በስብሰባው የተነሱ የግምገማ ነጥቦች፦
=> የአዲስ አበባ ሕዝብ የፋኖ ደጋፊ ሆኗል
=> ከተማው ከእጃችን እየወጣ ነው
=> ፋኖ በውስን የሰው ኃይል ከተማውን መረበሽ ከቻለ ነገ የማንቋቋመው ሁኔታ ሊያጋጥመን ይችላል ፣
=> የውስጥ አርበኞች የስርዓቱ ፈተና ሆነዋል፣
=> ፋኖ ውስጣችን ውስጥ ገብቷል …ወዘተ የሚሉ የግምገማ ነጥቦች ተነስተዋል።
በዚህ አስቸኳይ ውይይቱ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል፦
1)በአምስቱም የአዲስ አበባ መግቢያ እና መውጫ በሮች የፍተሻ ኬላዎች (check points) እንዲጠናከሩ፣
2) የሪፐብሊካን ጋርድ የመረጃ ክንፍ የከተማዋን መረጃ በሙሉ በመሰብሰብ ለጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ምሽት ላይ ሪፖርት እንዲያደርግ፣
3) በተመረጡ አካባቢዎች የቤት ለቤት ፍተሻዎች እንዲጠናከሩ፣
4) በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ የሚንቀሳቀሱ መኪኖች እንዲፈተሹ (ከምሽት 12:00 ጀምሮ)፣
5) ከዚህ ቀደም ታርጌት የተደረጉ ሰዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ፣
6) በአዲስ አበባ የሚገኙ ዲፕሎማቶች በሁኔታው እንዳይደናገጡ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ብሪፍ እንዲያደርግ፣
ወዘተ የሚሉ ውሳኔዎች ተላልፈዋል።
በዚህ ውሳኔ መሠረት፦
ይህ ሪፖርት እስከተጠናቀረበት (በኢትዮጵያ ሠዓት 9:30) ድረስ 86 ንጹሃን በቁጥጥር ስር ውለዋል።
እጅግ የሚያሳዝነው ነገር ቤተክርስቲያን ውስጥ በማስቀደስ ላይ ያሉ ምዕመናን ሳይቀር በቁጥጥር ስር ውለዋል።
የአማራ፣ ጉራጌ፣ ጋሞ፣ እና ሌሎች የደቡብ ኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የፌዴራልና የከተማው ፖሊሶች ላይ ክትትል እንዲጠናከር አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከስምሪት ውጭ የማድረግ አቅጣጫ ተቀምጧል።
አገዛዙ አዲስ አበባ ላይ የተነፋው የትግል ፊሽካ አስደንግጦታል፤ ቢሆንም የተነቃነቀ ጥርሱ መነቀሉ አይቀሬ ነው!!
ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ የአማራ ህልውና ትግልን ወደአዲስ ምዕራፍ አሳድጎታል። የዛሬው ኦፕሬሽን ትግሉ ከአማራ ክልል ለመውጣቱ አስረጅ ማሳያ ነው።
ዘመቻ ናሁሰናይ በአዲስ አበባ በቅርብ ቀን በረቀቀ መንገድ ይከሰታል … 💪
@ ኢትዬ 251

ሰላም እንዴት ናችሁ Bahirdar አዲሱ ድልድይ 3ሰዎች ማታ1ሰዓት ላይ ታግተው ለእያንዳንዱ 3ሚሊዮን ብር ተጠይቋል መረጃውን አዛምቱትshare it ከተለያዩየፍኖቻናሎች © yalelete from bezawit mountain bahirdarለመረጃው (ያለለት ነኝ ከቤዛዊት ተራራ)
አስቀድመን እንደዘገብነው5ቱ ሟቾችን በማስመልከት ባህርዳር ፓፒረስ ላይዛሬ መጋቢት30 ሰላማዊሰልፍ ተካሂዷል በእስላሞች ላይ ሚደረገው እገቲግድያ ይቁም ተብሏል ለዘገባው / ©ያለለትነኝ ከቤዛዊት ተራራ /
የአማራ ሙስሊም ፋኖ!
ይሄ ስብስብ አሜሪካንን ያሸናው የአፍጋኒስታኑ ታሊባን እንዳይመስልህ ፣ ይሄ ስብስብ የራምዛን ካድሮፉ አስፈሪው የቺቺኒያ ጦር እንዳይመስልህ፣ይህ ስብስብ አላህ ወአክበር እያለ ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም ስትል የተገደለችውን ሕጻን ገዳዮች ለፍርድ ለማቅረብ የተሰለፈ የአማራ ሙስሊም ፋኖ ነው።
✅ አማራ ሰብአዊ መብቱን ያስከብራል
✅ ፋኖ የነጻነት ታጋይ ነው

የታሰበው ይህ ነው!
የብልፅግና የሴራ ውሳኔ በአደባባይ የተገለጠበት የትህነግ መግለጫ!
ብልፅግና ያለ ምንም በጀት ከህዝብ ገንዘብ ሰብስቦ ልማት ሲሰራ የከረመውን የወልቃይት አስተዳደር ለማፍረስ ከወሰነ ሰንብቷል። ትህነግ/ህወሓት ደግሞ "ከብልፅግና ጋር በተስማማሁት መሰረት" ብሎ ለወልቃይትና ጠለምት አመራር አዋቅሮ እነዛን ወደር የለሽ ጨፍጫፊዎች ሊመለሱ ዝግጅት ላይ ናቸው ብሏል። የወልቃይት አማራ ከቀየው እንዲወጣ በይፋ በመግለጫው የዘር ፍጅት ማስጠነቀቂያ ጨምረውበታል።
ትህነግ ዛሬ በፌስቡክ ገፁ ባጋራው፣ ሚዲያዎቹ በዘገቡት ከብልፅግና ጋር ተስማምቸበታለሁ ብሎ ያዋቀረው የወልቃይትና ጠለምት አመራር ነኝ ባይ መግለጫ እስከ ቀበሌ ድረስ አደረጃጀቶችን አዋቅሬያለሁ ብሏል። ብልፅግና አስተዳደሩን አፍርሸ በገለልተኛ ወዘተ እያለ ቢቀልድም አላማው ትህነግ አመራር አዋቅሮ እንዲረከበው ማድረግ ነው። ከሌላ የተሰማ አይደለም። ትህነግ በይፋ ገልፆታል። የወልቃይትና ጠለምት ጉዳይ ላይ የተደረገው ለራያና አበርገሌም ተመሳሳይ ነው።
ብልፅግና በጓዳ ስምምነቱ መሰረት የአማራ ግዛቶችን ለትህነግ/ህወሓት አሳልፎ ለመስጠት በወሰነው መሰረት ትህነግ በይፋ ለግዛቶቹ እስከ ቀበሌ አመራር አደራጅቶ እየጠበቀ መሆኑን በመግለጫው አሳውቋል። በስብሰባዎቹም ብልፅግና ጋር በተስማሙት መሰረት የተደረገ እንደሆነ መግለፃቸው ታውቋል። የተፈለገው ይህ ነው።
በሰላም ስምምነቱ መሰረት የመጀመሪያው ቅድመ ሁኔታ የትህነግ ታጣቂ ትጥቅ መፍታት ቢሆንም ያ ጨፍጫፊ ታጣቂም ትህነግ ለአማራ ግዛቶች አዋቅሬዋለሁ ያለው አስተዳደር አካል ሆኖ ለመግደል እንደሚላክ ተገልፆአል። በቅርብ ብልፅግና ቀስ በቀስ ህዝብን ለማለማመድ በአክቲቪስቶቹ ባሰራጨው ውሳኔ የማይካድራ ጨፍጫፊዎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንደሚመለሱ ገልፆአል። አላማውም ትህነግ ያዋቀረውን አመራር ተከትለው ጨፍጫፊዎቹ ከእነ ትጥቃቸው ስለሚገቡ ነው። ብልፅግና ሰሞኑን በውሳኔ ስም ውስጥ ለውስጥ ያሰራጨው አላማም ለዚህ የትህነግ ገዳይ ቡድን መደላድል መፍጠር ነው። በአደባባይ ትህነግ የገለፀው፣ በመግለጫ ያወጀው እውነት ነው!
ብልፅግና በጓዳ የተዋዋለውን ትህነግ ትግርኛ የሚችል የሌለ ያህል እየተሰማው በአደባባይ ያጋልጠዋል። ይህ መድረክም የብልፅግና የሴራ ውሳኔ በአደባባይ የተጋለጠበት ነው።
©ጌታቸው ሽፈራው

አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ሰውን የሚያመክን መድኃኒት እናሽባየሚያረግ መድሃኒት እየተሰጠ ነው በአማራክልል ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም 2ሚሊዮንአማራእንዳመከነ ዶ/ር መቅደስዳባም ስራውን ጀምራለች አማራን በጦርነት ስለማንችለው በክትባት የሚለውን ጠቅላይ አቡሽ ስራነው የሰፈራችን ሴት የ3አመት የርግዝናመከላከያ ወስዳበ3ወር ሰውነቷእጇ እየአበጠነው ለማስወጣት ስትልአይቻልም አሏት አሁን ከግል ሐኪምቤት ሊሄዱነው እኔምመክረን እንደ ዳማከሴእና የመድዬፀበል ብቻ ከባሳእንኳን ቅድሚያ ፀበሉእና እምነት እየቀባው ነው ለመረጃው ጥንቅር © ያለለትነኝ ከቤዛዊት ተራራ