አማራ ፋኖ📡
377 subscribers
141 photos
12 videos
2 files
153 links
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
Download Telegram
ከአማራ ፍኖ በጎጃም ከደጋ ዳሞት ብርጌድ የተላለፈ ጥብቅ ትዕዛዝ !

1ኛ. ከ 10/09/2016 ዓ.ም ጀምሮ በህዝብ ተነሳሽነት የተዘጉ ማንኛውም የንግድ ተቋማት  ላልተወሰነ ጊዜ ተዘግተው እንዲቆዩ።

2ኛ. ከህዝብ ትግል እና ጥቅም በተፃራሪ ፅንፍ  በመቆም በራሱ ተነሳሽነት ግብር የከፈለ ማነኛውም ግለሰብ ወይም የድርጅት ባለቤት ለስርዓቱ የከፈለውን በብዙ እጥፋ ለድርጅታችን የሚከፍልና እንደ አስፈላጊየቱ ተመጣጣኝ እርምጃ የሚወሰድበት ይሆናል።

በመጨረሻም ጀግናው የደጋ ዳሞት ህዝብ እያደረገው ያለውን ሁለንተናዊ ትግል እያደነቅን ድርጅታችን የሚያስተላልፈውን ውሳኔ የምንገልፅ መሆኑን እናሳውቃለን ።

@ጃዊሳ ሚዲያ

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!
https://t.me/AmharafanoZ
ከቲጂ መንደር የተገኘ ገራሚ ግጥም!!

በሮቹ ቆፍጣና ስማቸው ፋኖ ነው ፣
አራሹም አማራ ሞፈሩም ጎንደር ነው።

ማረሻው ሸዋ ላይ ወገሉ ጎጃም ነው ፣
ድግሩ ወሎ ላይ መርገጫው ሜጫነው።

ቀንበሩ ሰከላ ማነቂያው ቋሪት ነው፣
የዘሩ መጫኛ አህያው አብይ ነው።

ዘሩን የሚዘራው ዘመነ ካሴ ነው፣
ይህንን ዘር ባርኮት ጌታ ካበቀለው ፣
ብዙ ሺ ያፈራል ዋናው ዝናቡ ነው።

ያማል ቅኔው...!!!
https://t.me/AmharafanoZ
Dollartub ይባላል።Video በማየት ብቻ በቀን እስከ 10 ዶላር ድረስ የሚያገኙበት Website! register አድርጉና ተጠቀሙበት በጣም አሪፍ ነው!!
https://dollartub.com/8nrt7