ከምስራቅ አማራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ‼️
አማራን በጅምላ እንደ ጠላት ፈርጆ ማጥላላቱም ሆነ ይፋዊ የሕግ ሽፋን በተሰጠው ሁለንተናዊ መዋቅራዊ ጥቃት ሰለባ ማድረጉ በቂ ያልመሰለው ኦህዴድ መራሹ ብልፅግና ስልጣን ከያዘ ማግስት ጸረ-አማራ ጥቃቱን ወደ ለየለት ብሔር-ተኮር የጅምላ ጭፍጨፋ ከፍ ያደረገው መሆኑ ዛሬ ዛሬ ዋቢ የማይሻ ጥሬ ሀቅ ሆኗል። በአጠቃላይ በብልፅግና ስር በወደቀችው ኢትዮጵያ አማራ በሰብአዊ ፍጡር ላይ ሊፈፀም ቀርቶ ሊታሰብ የማይችል የጭካኔና የግፍ አይነት መሞከሪያ ተድርጓል ብሎ መደምደም ይቻላል።
አብይ መራሹ ፋሽስታዊ መንግስት አማራን እንደ ህዝብ ለማጥቃት በተለያየ የዳቦ ስም በሚጠራቸው ቡድኖች በየክልሉ የማያቋርጥ የጅምላ ጭፍጨፋ፣ ማፈናቀልና እገታ ሰለባ ማድረግ ሳይበቃውና ለተከታታይ ይፋዊ ወረራና ጭፍጨፋ ማጋለጡ ሳያረካው ያለውን ሙሉ የጥፋት አቅም አሟጦ በመጠቀም በአማራ ሕዝብ ላይ ይፋዊ ጦርነት ከከፈተ እነሆ ውሎ አድሯል። ይሁንና የአማራ ህዝብና ከአብራኩ የወጡት ፋኖ ልጆቹ ፋሽስታዊው መንግስት በተዘዋዋሪም ሆነ በቀጥታ የሚፈፅማቸውንና የሚያጽፈፅማቸውን የግፍ ወረራወች ለመመከት ብቻ ሳይሆን ለመቀልበስ ታግሏል፣እየታገለም ይገኛል።
በአማራ ሕዝብ ላይ የተቃጣውን የእጅ አዙርም ሆነ ቀጥተኛ ወረራና ግፍ ለመመከትና ለመቀልበስ በግንባር ቀደምትነት ተደራጅተው ከታገሉና ከሚታገሉ የፋኖ አደረጃጀቶች መካከል የምስራቅ አማራ ፋኖ አንዱ ነው። ምስራቅ አማራ ፋኖ ከምስረታው ጀምሮ በደል እና ሰቆቃ አምጦ በወለዳቸው ታማኝ ሀቀኛ እና ጀግና መሪዎቹ እየተመራ በብዙ እንቁ ወጣቶች ጓዶች መስዕዋትነት እዚህ ደርሷል። ትላንትም ዛሬም የወገኑ መከታነቱን አሳይቷል። ፋሽስታዊው መንግስት የሚፈፅመውን ግፍና ጭፍጨፋ ወደ ይፋና ቀጥተኛ ወረራ ከቀየረው ወዲህ ደግሞ በወታደራዊ አቅሙም ሆነ በትጥቁ ግዙፍ የሆነው ምስራቅ አማራ ፋኖ የሚያደርገው ትግልም ሆነ ትግሉ የሚጠይቀውን መስዋዕትነት ወደሚመጥን አደረጃጀት በፍጥነት ቀይሮ እነሆ ራሱን ወደቻለ ዕዝ አሳድጎ አሁን በሚገኝበት ቁመና ላይ ይገኛል። ይህ ሁሉ ያለ አማራ ሕዝብ ሁለንተናዊ ድጋፍ፣ ያለ አማራውና ፍትህ ወዳዱ በውጭ ሀገራት ነዋሪ ወገን ድጋፍ እውን አልሆነም።
የምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝ ከኦህዴድ ወራሪ ሰራዊት ጋር በየአውደ ውጊያው በእየዕለቱ በሚያደርገው ትንቅንቅ ከሚከፍለው መስዋዕትነት በላይ በሲቪሉ ህዝባችን ላይ የሚደርሰው ግፍና በደል በእጅጉ ያመዋል። ሴት እህቶቻችንና እናቶች በአገዛዙ ወታደሮች በግፍ ይደፈራሉ።የአማራ ወጣቶች እና ምሁራን የጅምላ ጭፍጨፋና እስር ሰለባ መደረጋቸው የዕለት ተዕለት ክስተት ነው። በአብይ ዙፋን አስተባቂ ወራሪ ሰራዊት አዛውንት ያለ ጧሪ፣ ልጆች ያለወላጅ፣እህቶቻችን ያለ አባወራ ቀርተዋል። ዛሬ የጤናና የትምህርት ተቅዋማት ሥራ፣የንግድ፣የፋይናንስና የግብርና ሥራ በአማራ ምድር ላይ የለም።እናቶችና ሕፃናት በሕክምና እጦት እንደቅጠል እየረገፉ ነው። ህዝባችን ድርቅ ባስከተለው ረሃብ ይረግፋል። ይህን ሁሉ የህዝባችን ሰቆቃና እልቂት የአብይ አህመድ ፋሽታዊ አገዛዝ አማራን ለማጥፋት እንደ ዋነኛ ግብዓት የሚያየውና የሚጠቀምበት መሆኑ ሊሰመርበትና ዓለም ሊያውቀው ይገባል።
አማራ እንደ ሕዝብ ሕልው ሆኖ እንዳይኖር የተከፈተበትን ዘርፈ ብዙ ጥቃት ለመመከት የሚደረገው ሁለንተናዊ ትግል ከምንጊዜውም የበለጠ ትብብርና ሁለንተናዊ ድጋፍ ይሻል። በጋራ ወገናችን ላይ የሚፈፀመውን ዘርፈ- ብዙ፣ተከታታይነት ያለው፣መዋቅራዊና ስልታ እልቂትና ሰቆቃ ለማስቆም ዛሬም እንደትናንቱ የሁላችንንም ትብብርና መስዋዕትነት ይጠይቃል።የምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝ ህዝባችንና ለሕዝባችን የሚደረገው ትግል የገጠሙት ችግሮች ጊዜ የማይሰጡ መሆናቸውን በመገንዘብ ትብብርና ርብርብ ለማድረግ እንዲረዳ በሚል ወደፊት በጋራ እንደ አንድ አማራየጋራ አደረጃጀት እስከሚፈጠር ድረስ ጊዚያዊ የአስቸኳይ ጊዜ ፋይናንስ አሰባሳቢ ግብረሃይል እንዲመሰረት ያደረገ ሲሆን በውጭ ሃገራት የምትገኙ የአማራ ሕዝብ አብራክ ክፋዮችና የአማራ ሕዝብ የሚያደርገውን ፍትሃዊ ትግል የምትደግፉ ወገኖቻችን ግብረ ኃይሉ የሚያደርገውን ጥሪ ተከትሎ በሚደረጉ የፋይናንስ ማሰባሰቢያ መረሃግብሮች በመሳተፍ ወገናዊ ድጋፋችሁን እንድታደርጉ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የህልውና ትግሉ በአማራ ሕዝብ ድል ይደመደማል!!
#ድል ለአማራ ፋኖ
ለፈጣን እና ታማኝ መረጃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ

Telegram
አማራ ፋኖ📡
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
የአማራ ፋኖ በጎጃም ያቋቋመው ግብረኃይልና ያቀረበው ጥሪ!
የአማራ ፋኖ በጎጃም በፋሽስታዊው አገዛዝ ሰብዓዊ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የፋይናንስ አሰባሳቢ ጊዜያዊ ግብረኃይል አቋቁሟል። በዚህም መሰረት
▪︎ዶ/ር ሰማኸን ጋሹ - ሰብሳቢ
▪︎ኢንጅነር አንተነህ ሽፈራው - ፀሐፊ
▪︎ጋዜጠኛ ተስፋዬ ወ/ስላሴ - የግብረኃይሉ ቃልአቀባይ
ሆነው በአማራ ፋኖ በጎጃም የተመረጡ ሲሆን አቶ ቻላቸው አለምነህና አቶ አሰፋ ድረስ ገንዘብ ያዥ እንዲሆኑ መሰየማቸው ታውቋል። ከዚህ በተጨማሪም አቶ ግርማ ከበደ፣ ወ/ሮ ፀሃይ አፈወርቅ፣ አቶ አረጋ አራጌና አቶ እንስማው ሃረጉ የግብረኃይሉ አባላት መደረጋቸው ታውቋል።
ይህ ግብረኃይል በመላው አለም ለሚያደርገው የፋይናንስ ማሰባሰብ ተግባርም ሁሉም አማራ አስፈላጊውን ርብርብና እገዛ እንዲያደርግ የአማራ ፋኖ በጎጃም መሪ አርበኛ ዘመነ ካሴ በአደረጃጀቱና ሰብዓዊ ጉዳት በደረሰባቸው ወገኖቻችን ስም ጥሪ አቅርበዋል።
@ባህርዳር ዊክሊክስ
ለታማኝ እና ፈጣን መረጃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!👇👇👇👇

ሰበር ዜና‼️
ከዚህ በፊት መኪናውን በቆንጆዎቹ ተነጥቆ የነበረው የደብረብርሃን ዮኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ንጉሡ ታደሰ ትናንት አመሻሽ ደግሞ እራሱ በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ መያዙ ተረጋግጧል።
የኦሮሞ ብልጽግና ቀንደኛ ወኪል የሆኑት ዶ/ር ንጉሡ ለአማርኛ ቋንቋና ትምህርት ፍቅር እንዲያድርባቸው በማሰብም የተሃድሶና የመሰረተ ትምህርት ስልጠና የሚሰጣቸው መሆኑን ታውቋል።
የአገዛዙ ጊዜ አብቅቷል፤ ሌላህም ሳይጨልም በጊዜ በሰልፍ ለተሃድሶ ስልጠና ብትገባ ይሻልሃል። ነገ በርበሬ በሉባንጃ እየታጠንክ ጉዞህ ከሚቋጭ ዛሬ አስብበት።
ለታማኝ እና ፈጣን መጃጀዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!👇👇👇
https://t.me/AmharfanoZ

ምክር ለአማራ ፋኖ‼️
በትንሽ ኃይል ብዙ ተፅኖ የሚያስገኙ
የሥርዓቱ ስስ ተረከዞች .....
1ኛ -የጅቡቲን የንግድ መሥመር ይታወክ!
-ያኔ የሥርዓቱ የኢኮኖሚ ወገብ ዛላ ይቆረጣል።
- ሠራዊቱ ወደዛም ስለሚሄድ ኃይሉ ይበተናል
- ውጊያ ወደምሥራቅም ሲሄድ ጫና ይቀንሳል
2ኛ - የኢትዮጵያን አየር መንገድ በረራ አስተጓጉሉ
- የአዲስ አበባን ኤርፖርት መንደርደሪያና ከፍታ መቀነሻ ሰሜን ሸዋ ላይ ሆኖ በዙ23 እርቀት ሥር ነው:: አንድ የፋኖ መሪ የአውሮፕላን በረራን ለጊዜው አግደናል ቢል ኢንተርናሽናል አቬሽኑ ወዲያው ነው የኢትዮጵያን በረራ ሚያግደው ይህ ትልቅ ድል ነው:: እውቅናንም ይበልጥ ያስገኛል:: የሥርዓቱን ገቢም ያንኮታኩታል::
3ኛ - አማራ ክልል ኢንተርኔት ጠፍቶ ሌላው ኢንተርኔት ይጠቀማል የኢንተርኔት ማለፊያው ግን በአማራ ክልል ነው በባለሞያ በጥሶ መጣል ወይ ለጋራ ይብራ አልያም በጋራ ይጥፋ::
- ይህ ሲሆን ኢምባሲዎች ያማርሩበታል
- ንግድ ድርጅቶች ጫና ይፈጥሩበታል
- የመንግሥት መስሪያ ቤት ወይ ስራ ያቆማል
- ሌሎች ዘርፈ-ብዙ ጥቅሞችም አሉት
4ኛ- የኤሌክትሪክ መስመሮችን እንደሁኔታው ከአማራ ክልል ውጭ ያሉትን መስመሮች መቆጣጠር እና አገዛዙ የሚዘውራቸውን የሀይል ማመንጫ በፋኖ ፈቃድ ውስጥ ማስገባት።
5ኛ- የነዳጅ ዝውውርን እንደ ሁኔታው ማስተጓጎል
6ኛ - ትግሉን ወደ ማሐል አዲስ አበባም መግፋት
- መግቢያ መውጫዎች ላይ
- ማሐል ከተማው ላይ
- ናዝሬት ደብረ-ዘይት አዋሽን ተከትሎ
©ከጃዊሳ ሚዲያ
መረጃውን #አዛምቱት!!
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!

ሰበር የድል ዜና‼️
በዘመቻ ሜ/ጀኔራል ውባንተ አባተ የወሎ ዕዝ ፋኖ ስፔሻል ኮማንዶዎች የፈፀሙት አስደናቂ ኦፕሬሽን!
በወሎ ዕዝ ስር የሚገኘው በኮማንዶ ዮሴፍ አስማረ የሚመራው የፋኖ ስፔሻል ኮማንዶና በዕዙ ስር የልጅ እያሱ ክ/ጦር አናብስቱ ዛሬ አጥቢያ ለሊቱን በአምባሰል ወረዳ ግሸን ደብረ ከርቤ አከባቢ በነበረ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በፈፀሙት መብረቃዊ ጥቃት 15 የጠላት ኃይሎችን ሲገድሉ ከ30 በላይ የሚሆነው ወታደር ቁስለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ተችሏል።
ዛሬ መጋቢት 20/2016 ዓ/ም አጥቢያ ለሊት ከግሸን ደብረ ከርቤ በቅርብ ርቀት ልዩ ስሟ ሀሙሲት በተባለች ቀበሌ የነበረ ወታደራዊ ካምፕ ላይ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አሰልጣኝ በነበረው ኮማንዶ ዮሴፍ የሚመራው የፋኖ ስፔሻል ኮማንዶ ከመቅፅበት በመግባት የአገዛዙ ወታደርን ልክ እንደ ተርብ ሲነድፉት፡ ከሰማይ ወፍ ያረግፋሉ የሚባልላቸው የልጅ እያሱ ክ/ጦር አናብስቶች ደግሞ ከካምፑ ዘሎ ለማምለጥ የሚሞክረውን የጠላት ኃይል በስናይፐር ጥይት ሲጠብሱት አድረዋል።
በዚህ ኦፕሬሽን አንድ ዘመናዊ ድሽቃ ከነ ሙሉ ሼንሼኑ እና በቁጥር 17 ጥቁሩ ክላሽንኮቭ መሣሪያ እንዲሁም ለብዙ ቀናት ያዋጋል የተባለ ስፍር ቁጥር የለለው ተተኳሽ በፋኖ እጅ መግባቱን የዕዙ ሚድያና ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ ፋኖ ሲሳይ አየለ ገልጿል።
ለታማኝ እና ፈጣን መረጃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!👇👇👇

ከወሎ ራያ አማራ ህዝብ የማንነትና የወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!
***
እንደ ሃገር ያጋጠሙንን ችግሮች ተሻግረን ለማለፍ ረጋ ብለን በሰከነ መንፈስ መነጋገር መቻል ብቸኛው የብሩህ ዕጣ ፈንታችን መሰረት እንደሆነ የራያ ህዝብ ያምናል። የራያ ህዝብ ሃገራዊ
ችግሮቻችን በውይይትና በሰላም እንዲፈቱ ለሚደረገው ጥረት አወንታዊ አስተዋፅኦ እየፈፀመ ይገኛል።
በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት መንግስት ያዘጋጀውን ሰነድ ሙሉ በሙሉ በመቀበል ተፈናቃዮችን አሁንም በተገቢው ሁኔታ እየተቀበለና ሰላማዊ ኑሮ እንዲኖሩ ሁለንተናዊ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል። አሁንም ምን ግዜም ተፈናቃዮችን ለመቀበል ዝግጁዎች ነን።
በደሎችን ከመቁጠር የመጪውን የተሻለ ጊዜ በማስተዋል ችግሮችን በውይይት መፍታትን መርጠናል። ይህ እየተደረገ ባለበት በአሁኑ ስዓት የወያኔ ወራሪ ሃይል በድጋሜ በራያ ህዝብ ላይ ጦርነት ጀምሮ ሃብት ንብረትን እየወረረ እየደበደበና ሰብአዊ ክብሩን እየገፈፈ ያለፈው የ30 ዓመት ግፍና በደል ባልተናነሰ ሁኔታ የመከራ ግዜውን አራዝሞብናል።
ይህን ሁኔታ የሚመለከተው አካል እንድያውቅልን እንጠይቃለን።
1. ለፌደራል መንግስት፦
የራያ ሕዝብ እንደአገር የተደረሰበት የሰላም ማስፈን ስልቶችና ተግባሮች ተቀብሎ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ቢሆንም የትግራይ ክልል ግዝያዊ አስተዳደር የፕሪቶርያውን ስምምነት በመጣስ በራያ ህዝብ ላይ ጦርነት ተከፍቷል።
የራያ ህዝብ አቅሙእና መተማመኛው ህገመንግስታዊ ስርዓቱ ነው። በመሆኑም የፌደራል መንግስት የወያኔ ወራሪ ሃይል የጀመረውን የጥፋት እንቅስቃሴ እንዲያቆምና በሰነዱ መሰረት ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ህግና ስርዓት እንዲያስከብርልን እንጠይቃለን።
2. ለመላው የአማራ ህዝብ
የውስጥ ችግሮቻችንን በሰላማዊ መንገድና በውይይት መፍታት ካልቻልን ዛሬ በራያ ህዝብ የሚደርሰው መከራ ወደ ሁሉ የአማራ ክልል አከባቢዎች አይስፋፉም ብለን የምናምንበት ተጨባጭ ምክንያት የለንም። ስለዚህ የውስጥ ችግሮቻችንን በሰከነ መንፈስ በውይይት በመፍታት ህልውናችንን ከማስቀጠል የተሻለ አማራጭ እንደሌለን በመረዳት እንደ አማራ ህልውናችንን ለማስቀጠል አሁን በራያ ህዝብ ላይ የተጀመረውን የጦርነቱ ትርጉም እና ወዴት ማምራት እንደሚችል ግንዛቤ እንዲኖረን እንጠይቃለን።
3. ለመላው የራያ ህዝብ
በአገር ውስጥም ከሃገር ውጭም የምትገኝ የራያ ህዝብ ሆይ፦
እንደሃገር በተባበረ ክንድ የወያኔ ወረራ መቀልበሱ ይታወቃል። ዛሬ ደግሞ ከወንድሞችህ ከእህቶችህ፣ ከእናቶቻችን ከአባቶቻችን እና ከመላው ቤተሰባችን ትከሻ ላይ ወድቋል። ህዝባችን በመሬቱ ላይ አርሶ እንዳይበላ አካላዊ እና ስነልቦናዊ በደልፐእየደረሰበት ይገኛል። ከብቶቹ እየተዘረፉ እየታረዱ ንብረቱ እየተቀማ ክብሩና ሃይማኖቱ እየተንቋሸሸ፣ እየሞተ እና እየቆሰለ ቁርዓን እየተቀደደ በመስጂድ ውስጥ አስነዋሪ ድርጊቶች እየተፈፀሙ መጥተዋል።
የትግራይ ግዝያዊ አስተዳደር መግለጫ ከሰጠበት ከ16/7/2016 ዓ.ም ምሽት ጀምሮ እስከ 19/7/2016 ዓ.ም ድረስ በራያ አላማጣ ቀበሌዎች ጨጓራ ኮሲም፣ ማሮ፣ ዓዲ እደጋ የሚገኘው ህዝባችን በተደራጀ የወያኔ ሰራዊት እየተደበደበ እና እየተዘረፈ ሰንብቷል፤ በዚህም አንድ አማራ ወንድማችን በግፍ ተገድሏል።
መጋቢት 20/2016 ዓ.ም ከጥዋቱ 5፡00 ስዓት ጀምሮ በአዲስ መልክ ራያ ባላ ወረዳ ቀበሌዎች ውስጥ ዶዶታ፣ ማሩ፣ ዳርአይታ፣ ባሶ፣ ጦርነት ከፍቷል።
እኛ የጦርነትን አስከፊነት በጥልቀት በመገንዘብ ወደ ህዝባዊነት እንዳይቀየር ከፍተኛ ጥረት እና ጥንቃቄ እያደረግን መጥተናል።
በመሆኑም ወያኔ ነውረኛ እና አሳፋሪ የወረራ ድርጊቱን እንዲያቆም በያላችሁበት ከህዝባችሁ ጎን እንድትሰለፉ እንጠይቃለን።
የራያ ህዝብ አሁን በከፍተኛ ደረጃ የመጥፋት አደጋ ውስጥ መሆኑን እንድትረዱት ታሪካዊ ጥርያችንን እናስተላልፋለን።
4. ለመላው የትግራይ ህዝብ
የትግራይ ህዝብ ራያን በሚገባ ያውቀዋል። ለዚህ ህዝብ ይህ የጭካኔ በትር ይገበዋል ብሎ እንደማያምን እንረዳለን። የወያኔ ወራሪ ኃይል በራያ ህዝብ ላይ በአዲስ አደረጃጀት እያደረሰ
ያለውን ግፍና በደል እንዲያቆም እንጠይቃለን።
ይህ ካልሆነ ጦርነቱ ወደ ሕዝባዊነት የሚቀየር መሆኑ ታውቆ ከወዲሁ ፈጣን የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ የትግራይ ህዝብ የበኩሉን የላቀ ድርሻ እንዲወጣ እናስገነዝባለን።
የማስተካከያ እርምጃ ባለ መወሰዱና ግጭቱ እየቀጠለ የሚሄድ ከሆነ በመሃል ለሚፈጠረው ማንኛውም አይነት ጥፋት የትግራይ ግዝያዊ አስተዳደርና የወያኔ ወራሪ ኃይል ኃላፊነቱን የሚወስድ መሆኑ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
የወሎ ራያ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ!!
መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም

#ሰበር የድል ዜና‼️
የ92 ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ብርሃኑ በደቡብ ጎንደር የፋኖ አናብስቶች ጭንቅላቱን ከሁለት ተሰንጥቆ እስከወዲያኛው ወደማይቀርበት ሲኦል መሸኘቱን የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸውልናል!!
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
21/07/16 ዓ.ም
ለታማኝ እና ፈጣን መረጃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!👇👇👇👇👇

“ፋኖን ለምን ትደግፊያለሽ? ለምትሉኝ ..”
ከዶ/ር ትዕግስት መንግስቱ ኃይለማርያም
ይህ የሚያሳዝን ዘመን መጥቶብን “ኢትዮጵያዊ ነኝ” ብቻ ማለት አልበቃ ብሎ ዘር መቁጠር ጀምረናል። ባንድ ወቅት “ኢትዮጵያዊ ነኝ” ያለ ሁሉ አማራ ነው እየተባለ መታወቂያው ላይ እንዲፃፍለት የወያኔ መንግስት አዝዞ ነበር፡፡
አብይ አባቱ ኦሮሞ ፣ እናቱ አማራ መሆኗን ነግሮናል:: ነገር ግን የአማራ ሴት ጡት ያልጠባ ይመስል ይህንን ህዝብ እንዴት እንደሚያንገላታው እያየን ነው:: የናት ጡት ነካሽ የሚለው አባባል ትዝ አለኝ::
እኔ ራሴን ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዬ ነው የማምነው:: ልጅ ሆኜ እናቴ ጎጃሜ መሆኗን እሰማለሁ፣ የአባቴ ቤተሰቦች ከአዲስ አለም እንደመጡ አውቃለሁ፣ ነገር ግን አንድም ቀን አማራ የሚለውን ቃል ሲነገር አልሰማሁም ::
ያደግኩት “ኢትዮጵያ ትቅደም!” የሚለውን መፈክር እየሰማሁ ነው:: ለኔ ይህ መፈክር ብቻ ሳይሆን ጥልቅ የሰመጠ እምነት ነበር::
ራሺያ ሄደን ከሌላ ኢትዮጵያኖች ጋር ስንገናኝ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ እናቴ አማራ እንደሆነች የተነገረኝ::
የአባቴ እናት ብዙዬም የሸዋ አማራ ነበሩ:: አያታቸው ወልዶአማኑኤል ከምኒልክ ጋር በአድዋ የተዋጉ ጀግና፣ ለጀግንነታቸውም አዲስ አለም ምኒልክ መሬት ሸለሟቸው። የወልዶአማኑኤል የልጅ ልጅ (የአባቴ አጎት) ድረስልኝ የሁለተኛ አለም ጦርነት ጀግና አርበኛ ነበር፣ ጣልያንን ሲዋጋ ተይዞ በአደባባይ የተሰቀለ::
ለሀገራቸው መሰዋትነት የከፈሉ አርበኞች ኢትዮጵያ ኖች፣ አረንጋዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራን ይዘው ከተዋጉ ዘር በመፈጠሬ እኮራለሁ::
ወያኔ መጥቶ በብሄረሰቦች እኩልነት ስም ሃገራችንን ከፋፈላት የብሄረሰቦች መብት ማስከበሪያ ሳትሆን የተረኛ ፖለቲካ ማረማመጂያ ሆነች::
ወያኔ መጥቶ ዘመኑ የትግሬ ነው ብሎ ሌላውን ሲረግጥ ቆየ:: ለውጥ መጣ ብለን ደስ ሲለን አብይ መጣ፣ አሁን ደሞ ጊዜው የኦሮሞ ነው ተባልን:: ከወያኔ ጊዜ የባስ እንጂ የተሻለ አልመጣም:: “ግርድፎን አባርሬ እንትፎን አመጣሁ” ነዉ የሆነው::
ኢትዮጵያንና አረንጋዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራን ሲያይ የሚያመው ጎጠኛ ኢትዮጵያን እስከመራ ድረስ ኢትዮጵያኖች ከዚህ ከአዙሪት የተረኝነት ጎጠኛ ፖለቲካ አንላቀቅም‼️
ፋኖ አነሳሱ የ አማራን በደልና ጭፍጨፋ ለማስቆም ሲሆን መድረሻው ግን ይህን የተረኝነት ፖለቲካ ላንዴና ለመጨረሻ አስቁም፣ ኢትዮጵያኖች ከማንኛውም ብሄረሰብ ቢወለዱም እንደፈለጉ በየትኛውም የኢትዮጲያ ክፍል እየተዘዋወሩ፣ ሳይገደሉ፣ ሳይፈናቀሉ፣ መብታቸው ተጠብቆላቸው፣ መመረጥም መምርጥም መብት አግኝተው እንዲኖሩ፣ ሃብት አፍርተው፣ ቤተሰብ መስርተው ሊኖሩ እንዲችሉ ለማድረግ ነው::
መንግስት ፅንፈኛ፣ ጃውሳ፣ ወሮበላ እያለ ሊያጥላላ ቢሞክሮም ነገር ግን ተግባር ከቃል በላይ ነው:: ማነው የሚዘርፈው? ማሳ የሚያቃጥለው? እርጉዝ የሚገለው? የመንግስት ታጣቂዎች ወይንስ ፋኖ? ማነው ገበሬውን የሚያንገለታው? ማዳበሪያ በትርፍ የሚሸጠው? ማነው አምቡላንስ በድሮን የሚመታው?
ለብዙ አመታት የናፈቅነውን እና ማሳካት ያቃተንን የብሄረሰቦች እኩልነትን በአንዲት ኢትዮጵያ ሊያሳካ የሚችለው ፋኖ ብቻ ነው ብዬ ስለማምን ነው የምደግፋቸው‼️
አብይ “እግዚአብሄር” እያለ ጆሯችንን ያደነቁረናል፣ ነገር ግን ፈሪሃ እግዚአብሄርን በተግባር የሚያሳየን ማነው? ፋኖ የለቀቃቸውን ምርኮኞች መንግስት ይገላል፣ ያንገላታል::
አሁን ነው ሰዓቱ‼️
ሁሉም ተረባርቦ ፋኖን መደገፍ ያለበት፣ ትግሉን ለማሳጠርና መስዋትነቱን ለመቀነስ። ፋኖን የምደግፈው አማራ ስለሆንኩ ብቻ አይደለም‼️
ፉኖን የምደግፈው ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ ነው። በአንዲት ኢትዮጵያና በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቋ ስለማምን ነው‼️
ድል ለፍኖ‼️
ድል ለአማራ ‼
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!👇👇👇👇👇👇👇

ሰበር መረጃ!!
በጎንደር ከተማ ሽንታ ወንዝ አካባቢ ልዩ ስሙ ጫንቅ በተባለ ቦታ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ነው።
እንደ መረጃ ምንጮች ከቀኑ 9:00 ጀምሮ የፋኖ ኃይሎች አካባቢውን በቁጥጥር ሥር በማዋላቸው ምክንያት ነው ውጊያ የተቀሰቀሰው ሲሉ የዓይን እማኞች አረጋግጠዋል።
በውጊያው የደረሰውን ዝርዝር ጉዳት ለማረጋገጥ ያልተቻለው እስከ ምሽት 3:20 ድረስ ውጊያው በመቀጠሉ ነው ተብሏል።
#መረጃው የጋዜጠኛ በለጠ ካሳ ነው!
ለፈጣን መረጃዎች የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ፤ ለወዳጅዎ ያጋሩ!!👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

አዲስ አበባ ማስጠንቀቂያ !
ዛሬ ሌሊት የአዲስአበባ ፖሊስ ከሌሊቱ 8:00 በርካታ ቦታዎች ላይ አሰሳ ይወጣሉ: አዲስ አበባ ላለ የወገን ጦር አሳውቁ!
ምንጭ:-መልህቅ የዐማራ ልሣን ነው!
#ድል ለአማራ ፋኖ!!
#ድል ለአማራ ህዝብ!!
ለፈጣንና ታማኝ የመረጃ ምንጭ የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ

በዛሬው ዕለት መጋቢት 21/2016 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝ የኃይለማርያም ማሞ ሻለቃ ድንቅ ጀብድ መፈፀሙ ታውቋል።
የጠላት ኃይል ከደብረብርሃን አቅራቢያ ካምፕ ወዳደረጉት ፋኖዎቻችን ማምራቱን ተከትሎ ፋኖዎቻን ቦታ ይዘው በመጠበቅ በደፈጣና ቆረጣና የመጣውን ወራሪ አራዊት ግብዓተ-መሬት ፈፅመውታል።
መረጃው:- የባህርዳር ዊክሊክስ ነው!!
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ ለወዳጅዎ ያጋሩ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
የጠላት ኃይል ከደብረብርሃን አቅራቢያ ካምፕ ወዳደረጉት ፋኖዎቻችን ማምራቱን ተከትሎ ፋኖዎቻን ቦታ ይዘው በመጠበቅ በደፈጣና ቆረጣና የመጣውን ወራሪ አራዊት ግብዓተ-መሬት ፈፅመውታል።
መረጃው:- የባህርዳር ዊክሊክስ ነው!!
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ ለወዳጅዎ ያጋሩ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
Telegram
አማራ ፋኖ📡
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
አስቸኳይ መረጃ
የኦሮሞ ብልጽግና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ኃይሎቹን አሰማርቶ ቀጥሎ በተዘረዘሩት አካባቢዎች ውስጥ ያሉ አማራዎችንና ሌሎች ብሄሮችን ለመጨፍጨፍ ከእሁድ መጋቢት 22/2016 ዓም ጀምሮ ስምሪት መስጠቱ ታውቋል። The Oromo prosperity party has deployed all its formal and informal forces in the Oromia region to crush the Amharas and other nationalities in the following areas.
በዚህም መሰረት የሚከተሉት አካባቢ ህዝብ መከበቡ ታውቋል።
1. አንገር ጉትን ከተማ በሙሉ
2. አቤዶንጎሮ ወረዳ
3. ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳ
4. ጊዳ አያና ወረዳ
5. ምዕራብ ሸዋ ያሉ ወረዳዎች
ለጭፍጨፋ ስምሪት የወሰዱት ኃይሎች ከሚከተሉት መደበኛና ኢ-መደበኛ ኃይሎች የተውጣጡ መሆናቸውም ታውቋል።
1. የኦሮሞ ሚሊሽያ
2. ጋቸና ሲርና
3. የክልል ፖሊስ
4. ሪጴ ሎላ
5. "ፈርሷል" የተባለው የአሮሚያ ልዩ ሃይል
6. በመከላከያ ስም የሰለጠነው ልዩ ሃይል
7. ኦነግ ሸኔና
8. መደበኛ የመከላከያ ሃይል
We call upon the international civic institutions and the diplomatic community to monitor the matter with utmost vigilance. Negligence and silence are considered complicity in crime!
ምንጭ :- ባህርዳር ዊክሊክስ
ለበለጠ መረጃ ቻናላችሉን ይጎብኙ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

#መረጃ ከአዲስ አበባ
በአዲስ አበባ ከተማ ከሰሞኑ የመንገዶች ግንባታ በሚል ተልካሻ ምክንያት በርካታ ታሪካዊ ቦታዎች፣ የንግድ ተቋማት፣ የመኖሪያ ቤቶች ወ.ዘ.ተ መፍረሳቸውን ተከትሎ ፒያሳና አራት ኪሎን ጨምሮ የፈረሱትን መንደሮች በአስቸኳይ ለኦህዴድ ብልጽግና ባለሃብቶች እንዲተላለፉ ተወስኗል።
እንዲሁም ከኦሮሚያ የብልጽግና አባላት ይህን ለማስፈጸም የተቋቋመ ግብረ ኃይል መኖሩን የመረጃ ምንጮች ይጠቁማሉ። አስፈፃሚ አካላቱ ለባለሃብቶቹ የባንክ ብድር እንዲያመቻችም ጥብቅ ትዕዛዝ ወርዷል።
ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ፤ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!!👇👇👇

አስቸኳይ ነው ሼር ይደረግ‼️
ለአዲስ አበባ ዐማሮች…!
ከመምህር ዘመድኩን በቀለ(ዘመዴ)
"…ዘሬ ምሽት ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት ጀምሮ ፋኖዎች ይገኙበታል ተብሎ በሚታሰብና፣ የጦር መሳሪያ ይኖራቸዋል ተብለው የሚታሰቡ የዐማራ ተወላጆች ቤት ላይ ኦፕሬሽን ይሠራል። እናም ከመሸ ስለሆነ ትእዛዝ የወረደልን መረጀውን በቶሎ አድርስ ብለውኛል።
• ዛሬ ሌሊት የአዲስ አበባ ዐማሮች ቤት በኦሮሙማው አራዊት ይበረበራል። ወርቅ፣ የከበረ ማዕድን፣ የውጭ ሀገር ገንዘብም ይዘረፋል። ውድ ውድ ሞባይልም ይነጠቃል።
• ዐማሮች ሰምታችኋል…!
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ ለወዳጅዎ ያጋሩ!!👇👇👇👇👇👇

Forwarded from እንማማር
ትላንት አንድ ምከረ ሀሳብ ለሰከላ ፋኖ በዚህ ቻናሌ ጽፌ ነበር። ግዮን ብርጌድም ከሰከላ ግሽ-ዓባይ ስራዉን አስተካክሏል እናመሰግናለን
ትላንት የፃፍኩት ጽሁፍ ሊንክ https://t.me/melegnaw1/48
ከግዮን ብርጌድ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ
1ኛ. የግሽ-ዓባይ ከተማ ማህበረሰብ ለፋኖ ያሳየውን ድጋፍ ዕውቅና የምንሰጠው ሲሆን ከትላንት ማለትም 21/7/2016 ዓ.ም ጀምሮ ማንኛውም የህዝብ አገልግሎት የሚሰጥ የንግድ ማህበረሰብ በሙሉ ስራውን እንዲሰራ የግዮን ብርጌድ ፋኖ የፈቀደ መሆኑን እናሳውቃለን። አስፈላጊ ሲሆን ግን ፋኖ የንግድ ተቋማት እንዲዘጉ ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል።
2ኛ. የጠላት ጦር በሚጠራው ስብሰባ ተገኝቶ ሀሳብ መስጠት ፈፅሞ በፋኖ የተከለከለና የማያዳግም እርምጃ የሚያስወስድ ነው።
3ኛ. የመ/ሰራተኞች የጠላትን ጥሪ ተቀብለው ቢሮ መግባትና መረጃ መስጠት በህ*ይወት ላይ እርምጃ የሚያስወስድ ነው።
4ኛ. ለጠላት ባንዳ ሁኖ ለማገልገል የተሰናዳና በጠላት ካምፕ ተጠርንፎ የገዛ ወገኑን እ*የ*ወጋ የሚገኝ 15 የሚደርስ የብልፅግና አመራርና 7 ፖሊሶችን የለየን ሲሆን በአስቸኳይ ከድርጊታቸው ካልወጡ የማያዳግም እርምጃ በፋኖ የሚወሰድባቸው መሆኑን የግዮን ብርጌድ ፋኖ በጥብቅ ያሳስባል።
የሰከላ ወረዳ ፋኖ ግዮን ብርጌድ
ግሽ-ዓባይ

Forwarded from Bahir Dar WikiLeaks - BW
Early alert of public massacre in Ethiopia
In a recent meeting of the Oromia regional government, it was decided that other ethnic groups living in the Oromia region, especially the Amharas, should forcefully be disarmed. This pretext of disarmament is aimed at carrying out a government led massacre against non-oromo ethnicities in the region.
It is well known that the Oromia regional government has completely failed to protect the safety of the citizens in the past 6 years and, as a result, hundreds of thousands have been killed and displaced from their homes in the region.
Following the decision of the Oromia regional government, reports indicate that the people living in the following areas have been surrounded by the regular and informal forces of the government.
1. Anger Gutin city
2. Abedongoro woreda/district
3. Jardega Jarte woreda/district
4. Gida Ayana woreda/district
5. Districts in West Shewa zone
It is also known that the forces who have received order to carry out the public massacre are composed of the following forces.
1. Oromo militia
2. Gachna Sirna - informal forces
3. Regional polices
4. Ripe Lola - informal forces
5. Oromia special force (that was said to disarmed and dismantled)
6. National defense force
7. Oromia Liberation Force (aka Oneg Shene) - informal forces.
Therefore, we call upon the international civic organizations and the diplomatic community to monitor the matter with utmost vigilance. Negligence and silence are considered complicity in crime!
We thank you!
In a recent meeting of the Oromia regional government, it was decided that other ethnic groups living in the Oromia region, especially the Amharas, should forcefully be disarmed. This pretext of disarmament is aimed at carrying out a government led massacre against non-oromo ethnicities in the region.
It is well known that the Oromia regional government has completely failed to protect the safety of the citizens in the past 6 years and, as a result, hundreds of thousands have been killed and displaced from their homes in the region.
Following the decision of the Oromia regional government, reports indicate that the people living in the following areas have been surrounded by the regular and informal forces of the government.
1. Anger Gutin city
2. Abedongoro woreda/district
3. Jardega Jarte woreda/district
4. Gida Ayana woreda/district
5. Districts in West Shewa zone
It is also known that the forces who have received order to carry out the public massacre are composed of the following forces.
1. Oromo militia
2. Gachna Sirna - informal forces
3. Regional polices
4. Ripe Lola - informal forces
5. Oromia special force (that was said to disarmed and dismantled)
6. National defense force
7. Oromia Liberation Force (aka Oneg Shene) - informal forces.
Therefore, we call upon the international civic organizations and the diplomatic community to monitor the matter with utmost vigilance. Negligence and silence are considered complicity in crime!
We thank you!
Forwarded from Bahir Dar WikiLeaks - BW
አስቸኳይ መረጃ
የኦሮሞ ብልጽግና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ኃይሎቹን አሰማርቶ ቀጥሎ በተዘረዘሩት አካባቢዎች ውስጥ ያሉ አማራዎችንና ሌሎች ብሄሮችን ለመጨፍጨፍ ከእሁድ መጋቢት 22/2016 ዓም ጀምሮ ስምሪት መስጠቱ ታውቋል። The Oromo prosperity party has deployed all its formal and informal forces in the Oromia region to crush the Amharas and other nationalities in the following areas.
በዚህም መሰረት የሚከተሉት አካባቢ ህዝብ መከበቡ ታውቋል።
1. አንገር ጉትን ከተማ በሙሉ
2. አቤዶንጎሮ ወረዳ
3. ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳ
4. ጊዳ አያና ወረዳ
5. ምዕራብ ሸዋ ያሉ ወረዳዎች
ለጭፍጨፋ ስምሪት የወሰዱት ኃይሎች ከሚከተሉት መደበኛና ኢ-መደበኛ ኃይሎች የተውጣጡ መሆናቸውም ታውቋል።
1. የኦሮሞ ሚሊሽያ
2. ጋቸና ሲርና
3. የክልል ፖሊስ
4. ሪጴ ሎላ
5. "ፈርሷል" የተባለው የአሮሚያ ልዩ ሃይል
6. በመከላከያ ስም የሰለጠነው ልዩ ሃይል
7. ኦነግ ሸኔና
8. መደበኛ የመከላከያ ሃይል
We call upon the international civic institutions and the diplomatic community to monitor the matter with utmost vigilance. Negligence and silence are considered complicity in crime!
የኦሮሞ ብልጽግና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ኃይሎቹን አሰማርቶ ቀጥሎ በተዘረዘሩት አካባቢዎች ውስጥ ያሉ አማራዎችንና ሌሎች ብሄሮችን ለመጨፍጨፍ ከእሁድ መጋቢት 22/2016 ዓም ጀምሮ ስምሪት መስጠቱ ታውቋል። The Oromo prosperity party has deployed all its formal and informal forces in the Oromia region to crush the Amharas and other nationalities in the following areas.
በዚህም መሰረት የሚከተሉት አካባቢ ህዝብ መከበቡ ታውቋል።
1. አንገር ጉትን ከተማ በሙሉ
2. አቤዶንጎሮ ወረዳ
3. ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳ
4. ጊዳ አያና ወረዳ
5. ምዕራብ ሸዋ ያሉ ወረዳዎች
ለጭፍጨፋ ስምሪት የወሰዱት ኃይሎች ከሚከተሉት መደበኛና ኢ-መደበኛ ኃይሎች የተውጣጡ መሆናቸውም ታውቋል።
1. የኦሮሞ ሚሊሽያ
2. ጋቸና ሲርና
3. የክልል ፖሊስ
4. ሪጴ ሎላ
5. "ፈርሷል" የተባለው የአሮሚያ ልዩ ሃይል
6. በመከላከያ ስም የሰለጠነው ልዩ ሃይል
7. ኦነግ ሸኔና
8. መደበኛ የመከላከያ ሃይል
We call upon the international civic institutions and the diplomatic community to monitor the matter with utmost vigilance. Negligence and silence are considered complicity in crime!
Forwarded from Ashara Media - አሻራ ሚዲያ (Ed1)
የወለጋ አማራና መከራዉ︎‼
ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤደንጎሮ ወረዳ ዉስጥ አማራ የሚኖርባቸዉ ቀበሌወች ቱሉዋዩ01 ቀበሌ፣ኢዶኩሳ፣ጉለንቴ ቀበሌ፣ቦቶሮቦራ፣ደቢስ፣ወለጌ፣ጨይ፣ኮትቻ፣ጎርቴ፣ጋሬሮ፣ሎሚጫ፣ዳለቾ፣መንደር 15፣16፣17፣18፣19፣20፣21፣23፣24፣25 ቱሉጋና ጫንጮ ቀበሌውች ውስጥ በብዛት የአማራው ማህበረሰብ ይኖራል።
ከ2011 የአማራው ማህበረሰብ በወለጋ ቅርጹን እዬቀያየረ በመጀመርያ ሸኔ ሲቀጥል የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ሚሊሻና ሸኔ በጥምር ሁነው ከ2011ጀምሮ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ታውጆበት የሚከፈለውን መስዋት እዬከፈለ እስከ አሁኑኗ ስዓት ድረስ ጸንቶ ቆይቷል።
በዝህ የተደናገጠው የኦሮሚያ ብልጽግና እንደ ወለጋ አማራ በ3ዙር የዘር ጭፍጨፋ ሲያውጅ በመጀመርያ ደረጃ የአቤ ደንጎሮን አማራ አስቀድሟል ይህም የሆነው አብዛኞቹ ቀበሌዎች ለምስራቅና ለሆሮ ጉድሩ ወለጋ አማሮች እንደ ቱሉጋና እና ሎምጫ ቀበሌዎች እንደ መገናኛ(central) ያገለግላሉ በሚል እሳቤ ነው።
ይህን ጭፍጨፋ የሚመሩት በዋናነት የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች ሲሆኑ በተጨማሪም የኦሮሚያ ልዩ ሀይልና ሚኒሻ እንዲሁም ከኋላ የአማራውን ንብረት የሚዘርፍ ከኦሮሞ ማህበረሰብ የተዎጣጣ ሀይል የተዘጋጄ ሲሆን አንድም አማራ ወለጋ ላይ መሳርያ አይደለም ብትር ይዞ እንዳይንቀሳቀስ አድርገን ኦሮሞ ብቻ ታጥቆ የሚንቀሳቀስበት ቀጠና አድርገን በቅርብ አስረክበናቹህ እንወጣለን ሲሉም የመከለከያ አመራሮች ለማህበረሰቡም ለወረዳው ብልጽግና አመራሮችም ቃል ገብተዌላቸዋል።
ይህን ጭፍጨፋ ለማካሄድ እንደ ወረዳው ከፍተኛ በጄት ከማህበረሰቡና ከወረዳው እዬሰበሰቡ ለከፍተኛ የመከለከያ ለጃርደጋ ጃርቴና ለአቤደንጎሮ ወረዳ አመራሮች ከፍተኛ ገንዘብ ከሚከፍሉ ግለሰቦች መካከል ገመቹ ገርቢና ኩመራ የተባለ የቦቶሮ ቦራ ቀበሌ ሊቀመንበር የነበረና የጭፍጨፋው ግምባር ቀደም ተዋናይ ሲሆን ለከፍተኛ አመራሮቹም የመጀመርያን ዙር ገንዘብ ያስረከቡ ሲሆን ቦቶሮ ቦራ ትላልቅ ምሽጎች ተቆፍረው እግረኛው ወታደር ብዛት ያላቸው በሮች ቀርቀፈበውላቸው ሰሞኑን በደምብ እበሉና እዬጠጡ ይገኛሉተ።
በተያያዘ ዜና ወለጌ፣ቦቶሮቦራና ኢዶ ቦጢ ቀበሌዎች አካባቢ የሚንቀሳቀሱ የሼኔ አባላት ከመንግስት ጋር ሀስማምተው አማራው ማህበረሰብ ትጥቁን ከፈታ በኋላ ያለ ማንም ከልካይ በነጻነት አማራውን እንደሚያርዱት ተስማምተዋል።
NB ይህ የመጀመርያ ዙር ጭፍጨፋ plan A ሲሆን ሁለተኛውና ሶስተኛው አሙሩ፣ጃርደጋ ጃርቴ፣ኪረሙ፣ጊዳ አያና እንዲሁም የምዕራብ ሸዋ ዞን ወረዳዎችን ያካተተ ዘመቻ እያለ ይቀጥላል‼

Forwarded from ነገደ አምሃራ - Negede Amhara (🙌...........)
የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ የሚቆጣጠረው የገዥ መደብ (Ruling Class) ምሥረታውን፤ "የኮሪደር ልማት" ይሉታል።
ለማንኛውም ሙሉ መረጃውን እነሆ።
በአዲስ አበባ የሚከናወነው 'የልማት ኮሪዶር' የሚነካቸውን ወይም የሚያካትታቸውን ስፍራዎች በተመለከተ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰውኛል
ይህንን በተመለከተ በመንግስት የተዘጋጀ አንድ ባለ 318 ገፅ ዝርዝር የማስተር ፕላን ዶክመንትን ዛሬ የተመለከትኩ ሲሆን ይህ በምስል 1 ላይ የምትመለከቱት ፕሮጀክቱ የሚያካትታቸውን ቦታዎች ነው።
- በዚህም መሰረት ከፒያሳ ጀምሮ ወደ ብሄራዊ፣ ሜክሲኮ አደባባይ፣ ሳርቤት፣ ጎተራ አድርጎ ወሎ ሰፈር ይደርሳል።
- ፕሮጀክቱ አምስት ክፍለ ከተሞችን (አራዳ፣ ልደታ፣ ቂርቆስ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ እና ቦሌ) የሚያካትት ሲሆን በአጠቃላይ 10.4 ኪ/ሜ ርዝመት ይኖረዋል፣ የፕሮጀክቱ ቦታ ስፋትም 460 ሄክታር ይደርሳል።
- ፕሮጀክቱን ለመፈፀም ተሞክሮዎች ከኩሪቲባ (ብራዚል)፣ ከቦጎታ (ኮሎምቢያ) እና ከካናሪ ዋርፍ (እንግሊዝ) ተወስደዋል።
- በፕሮጀክቱ መስመር ላይ ታሪካዊ ህንፃዎች ተብለው የተቀመጡት የአ/አ ከተማ አስተዳደር ፅ/ቤት ህንፃ፣ የድሮው ፖስታ ቤት፣ ባንኮ ዲሮማ፣ ሴጣን ቤት ቲያትር፣ እንደ ሊሴ ገ/ማርያም ያሉ ትምህርት ቤቶች፣ ፖስታ ቤት፣ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ እና ክቡ የንግድ ባንክ ህንፃዎች ናቸው። እነዚህ በፕሮጀክቱ ሊነኩ የማይችሉ እንደሆነ ያሳያል።
- በመጨረሻም፣ 'የዲፕሎማቶች ሰፈር' የሚባል ፕሮጀክት የታሰበ ሲሆን ዲፕሎማቶች ብቻ የሚኖሩባቸው ኤምባሲዎች፣ ቆንስላዎች እና ተያያዥ አገልግሎት መስጫዎች ይገነባሉ (ምስል 2 ይመልከቱ)
ምንጭ ኤሊያስ መሰረት።