Amhara Media Corporation
59.2K subscribers
29K photos
31 videos
24 files
18.9K links
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Download Telegram
አሚኮ የአዲስ አበባ እና አካቢዋን ጉዳይ ተደራሽ የሚያደርግ ኤፍ ኤም ይዞ መምጣቱን አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ: መስከረም 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ እና የአካባቢውን ጉዳይ ተደራሽ የሚያደርግ አሚኮ ኤፍ ኤም አዲስ 103 ነጥብ 5 የተሰኘ ጣቢያ በመጭው እሑድ እንደሚያስጀምር ገልጿል።
👇👇👇
https://www.facebook.com/100064438011044/posts/pfbid0fdmMFoSp7QqAPbhFEsBUgcTaUhMGyE1MJzdvRqtXfFUama5EkpkJ74Cbpk5mioful/?app=fbl
#የወባ በሽታ ጥንቃቄ
"በግቢዎና በአካባቢዎ ያሉ ውኃ የሚያቁሩ ቦታዎችንና ቁሳቁሶችን እንደ መኪና ጎማዎች፣ የሸክላ ስባሪዎች፣ የወዳደቁ ጣሳዎችን በማስወገድ፣ በማፋሰስ እና በመደልደል የወባ በሽታን ይከላከሉ፡፡"
ምንጭ፦ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
አሚኮ ዕለታዊ የምንዛሬ መረጃ መስከረም 10/2017 ዓ.ም
"በሰፊው የታረሰ የስንዴ ማሳችን። የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ያለን ቁርጠኝነት ውጤት" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
የዜጎችን ደኅንነት እና ተጠቃሚነት የሚያረጋግጠውን የሥልጠና እና ምዘና ሥርዓትን እንደሚያጠናክር የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ ገለጸ።

https://www.facebook.com/share/p/f24VJjnJeCSnxCcW/
የግብርና ናሙና ቆጠራ መረጃ ለሚሠበሥቡ ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡

https://www.facebook.com/share/p/PDvos6M3cdj8sgqC/
የጎንደር ፋሲል አብያተ መንግሥታት ቅርሶች የጥገና ሥራ ሂደት