አንዳንድ አመሎችን እናስወግድ
በተለይ ሰው ማመንን መፅሀፉም📓 ሰው ውደደው እንጂ አትመነው ይላል አስብበት በተለይ አንዳንድ ሰዎች😊
በተለይ ሰው ማመንን መፅሀፉም📓 ሰው ውደደው እንጂ አትመነው ይላል አስብበት በተለይ አንዳንድ ሰዎች😊
❤8👍7🥰4⚡2🕊2
🧑🦱 ፦ ፍቅረኛሽ እኮ እየተዝናናብሽነው
👩🦰ሚኪ ነው ዳኒ
🧑🦱፦ሚኪ
👩🦰፦ሚኪ ታደሰ ወይስ ሚኪ ተሾመ
🧑🦱፦ሚኪ ጌታቸው
👩🦰፦መነፅር የሚያደርገው ወይስ የማያደርገው
🧑🦱፦ የማያደርገው
👩🦰ፍንጭቱ ወይስ ወላቃው
🧑🦱፦ ወላቃው
👩🦰፦ ከእንግዲ ወንድ አላምንም በቃ
👩🦰ሚኪ ነው ዳኒ
🧑🦱፦ሚኪ
👩🦰፦ሚኪ ታደሰ ወይስ ሚኪ ተሾመ
🧑🦱፦ሚኪ ጌታቸው
👩🦰፦መነፅር የሚያደርገው ወይስ የማያደርገው
🧑🦱፦ የማያደርገው
👩🦰ፍንጭቱ ወይስ ወላቃው
🧑🦱፦ ወላቃው
👩🦰፦ ከእንግዲ ወንድ አላምንም በቃ
👍16❤4🥰3💯2🤝2
አንድ ቀን እባብ ከአንድ ከርከሮ ጋር በነበረው ትግል ምክንያት ክፉኛ ቆሰለ። እየተሳበ ወደ ዋሻው ገባ፤ እዚያም ለቀናት ለማደን ባለመቻሉና በማይቋቋመው የረሃብ ስቃይ እየተሰቃየ ቆየ። ህመሙ በጣም ኃይለኛ ስለነበር ሊሸከመው አልቻለም።
ተስፋ ቆርጦና አይኖቹ በእንባ ተሞልተው፣ ሃሚንግበርድ የተባለችውን ወፍ ጠራ።
"ሃሚንግበርድ፣ እባክሽ ፍጠኚ... እየሞትኩ ነው፤ የፈጸምኩትን የጭካኔ ጥፋት ተሸክሜ ወደ መቃብር መግባት አልችልም።
እንቁራሪቱን ጥሪልኝ፣ ወንድሙን ስለበላሁት ይቅርታ መጠየቅ አለብኝ። ሂጂና ፌንጣውንም ፈልጊ፣ ወላጆቹን ስለበላሁ ይቅርታ ልጠይቀው ይገባል። አይጡንም ጥራ፣ ልጆቹን ስለበላሁ ይህን ሸክም ተሸክሜ መሞት አልፈልግም። እባክሽ አትዘግዪ... እኔ ከመሞቴ በፊት መድረስ አለባቸው..."
የእባቡ እንባ እንደ ቀለጠ ቅቤ ከመሬቱ ጋር ተዋሃደ፤ ልመናውም የሃሚንግበርድን ልብ ነካው። በፍጥነት እየበረረች እንቁራሪቱን፣ ፌንጣውንና አይጡን ለመፈለግ ሄደች።
እባቡ በእያንዳንዳቸው ላይ የፈጸመውን ጭካኔ ቢያውቁም፣ የእባቡን አሳዛኝ ሁኔታና ግልጽ የሆነውን ህመም ሲያዩ እንስሳቱ ርህራሄያቸውን መቆጣጠር አልቻሉም። እያለቀሱም ወደ ወዲያኛው ዓለም ከመሄዱ በፊት ሊሰናበቱት ሮጡ።
ሦስቱም ደርሰው በአንድ ጊዜ ለእባቡ እንዲህ አሉት፦ — "ጥልቅ ሀዘናችንን እንገልጻለን እባብ። በጣም አዝነንልሃል።"
እባቡ በሀዘን እንዲህ ሲል መለሰ፦
"ግቡ፣ ወዳጄ ፌንጣ፣ ወዳጄ አይጥ እና ወዳጄ እንቁራሪት። ዛሬ ሁሉም ስለ እኔ ያላቸውን ይህንን የጨካኝና ከሃዲ መገለጫ አጠፋለሁ።"
- "አሁን፣ ፌንጣ ሆይ፣ ከእግሮችህ ላይ ያሉትን መጋዞች አውልቅ፣ ምክንያቱም በጣም ስለቆሰልኩ እነዚያ መጋዞች የበለጠ ሊጎዱኝ ይችላሉ፤ አቅፌ ይቅርታ ልጠይቅህ እፈልጋለሁ።"
- "ግባ ወዳጄ አይጥ። እኔ እዚህ አልቆልኛል፤ አሁን ይቅርታ እንድጠይቅህና እንዳቅፍህ እነዚያን ስለታም ጥርሶችህን አውልቅ።"
“ግባ ወዳጄ እንቁራሪት። እንዳቅፍህም እነዚያን የሚያጣብቁ የእግርህን ንፋጭ አጽዳ። እንዲሁም፣ የግል የሆነው የእርቅ ጊዜያችን በውጭው ዓለም ጩኸት እንዳይቋረጥ የዋሻውን መግቢያ እንድትዘጋው እጠይቅሃለሁ።"
ይህንንም የተናገረው ብዙ እንባ እያፈሰሰ ነበር። እንስሳቱ በጣም ልባቸው ተነክቶ፣ የዋሻውን መግቢያ ለመዝጋት አንድ ድንጋይአንከባለሉ፤ ከእባቡ ጋርም ታግተው ቀሩ።
ሦስቱም እንስሳት ከእርሱ ጋር ተቆለፈባቸው። ዳግመኛም አልታዩም። እባቡ ንስሃውን ረስተው ዋጣቸው፡፡
በህይወት ውስጥም እንዲህ ነው፤ የተጎጂነትን ሚና የሚጫወቱ ሰዎች አሉ። በተገደደ የሀዘን ስሜት የአዞ እንባ ያነባሉ፤ መጥፎ አላማቸውንም ይሸሽጋሉ። ብዙ በጎ ልብ ያላቸው ሰዎችም ልባቸው ይነካና በመጨረሻም ይጎዳሉ። ምክንያቱም #እባብ #ቆዳውን #ቢቀይርም #እባብነቱ #አይለወጥም።
ተዋነይ - Tewanay
@ambabooks @ambabooks

👍18❤7🥰5🕊2
📚 የ ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር መፅሐፍት 📚
➱ ትኩሳት ፩
➱ ትኩሳት ፪
➱ ሰባተኛው_መለአክ
➱ ሌቱም_አይነጋልኝ
➱ ቦርጨቅ
➱ ዛዚ
➱ እነሆ_ጀግና
➱ ስምንተኛው_ጋጋታ
➱ እግረ_መንገድ
በጣም ድንቅ መፅሐፍት ናቸው።
መልካም ንባብ !!
@ambabooks @ambabooks
➱ ትኩሳት ፩
➱ ትኩሳት ፪
➱ ሰባተኛው_መለአክ
➱ ሌቱም_አይነጋልኝ
➱ ቦርጨቅ
➱ ዛዚ
➱ እነሆ_ጀግና
➱ ስምንተኛው_ጋጋታ
➱ እግረ_መንገድ
በጣም ድንቅ መፅሐፍት ናቸው።
መልካም ንባብ !!
@ambabooks @ambabooks
❤9👍3🥰2⚡1💯1
Tikusat 1.pdf
8.7 MB
📚 ርዕስ:- ትኩሳት 1
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
👍12❤5🥰4🕊2💯2
Tikusat 2.pdf
24 MB
📚 ርዕስ:- ትኩሳት 2
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
👍11❤5⚡3🥰3🔥1🕊1
ሌቱም_አይነጋልኝ_ከስብሀት_ገብረ_እግዚአብሔር.pdf
10 MB
📚 ርዕስ:- ሌቱም_አይነጋልኝ
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
👍7❤3🔥3🥰1🕊1
ሰባተኛ_ምልአክ_547_68(2).pdf
6.6 MB
📚 ርዕስ:- ሰባተኛ ምልአክ
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
👍12🥰4❤3🔥1🤝1
ቦርጨቅ - ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር.pdf
8.8 MB
📚 ርዕስ:- ቦርጨቅ
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
❤9👍3🥰3🤝2👏1
ዛዚ - ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር.pdf
8 MB
📚 ርዕስ:- ዛዚ
📝 ደራሲ:- ረይሞን ከኖ
👤ተርጓሚ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
📖 የገፅ ብዛት:- 184
🗓 የህትመት ዘመን:- 2002
📜 ዘውግ :- ልብወለድ
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
📝 ደራሲ:- ረይሞን ከኖ
👤ተርጓሚ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
📖 የገፅ ብዛት:- 184
🗓 የህትመት ዘመን:- 2002
📜 ዘውግ :- ልብወለድ
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
👍7❤6🥰4🔥2🕊1
ስምንተኛው ጋጋታ @Bemnet_Library(1).pdf
14.8 MB
📚ርዕስ፦ ስምንተኛው ጋጋታ
📝ደራሲ፦ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
📝ደራሲ፦ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
👍9❤4🥰4💯2👏1
እነሆ_ጀግና_በስብሃት_ገብረ_እግዚአብሔር_@ETHIO_PDF_BOOKS.pdf
36.5 MB
📚ርዕስ:- እነሆ ጀግና
📝ድርሰት:- ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር
📜ይዘት:- ታሪክ
📖የገፅ ብዛት:- 138
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
📝ድርሰት:- ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር
📜ይዘት:- ታሪክ
📖የገፅ ብዛት:- 138
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
❤11👍5🤝3🥰2💯1
እግረ_መንገድ_ስብሀት_ገብረ_እግዚአብሔር.pdf
35.4 MB
📚ርዕስ:- እግረ መንገድ
📝ደራሲ:- ከስብሀት ገብረእግዚአብሄር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
📝ደራሲ:- ከስብሀት ገብረእግዚአብሄር
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
👍9❤7🥰2🕊1
ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ መሪዎች ሰው መሆናቸውን እጠራጠራለሁ አሉ።
👉🏿 ከ50 ዓመታት የአህጉሪቷ የነጻነት ጉዞ በኋላ፣ ለህዝባችው አስፈላጊውን መሠረተ ልማት ካላሟላችው ሰው ነን ብላችው ታስባላችው?
👉🏿በወርቅ፣ በአልማዝ፣ በነዳጅ፣ በዩራኒየም፣ በብረት፣ በማዕድን፣ በብር፣ በማግኒዥየም፣ በነሐስ፣ በጋዝ የተፈጥሮ ሃብቶቻችው ላይ ተቀምጣችው፣ ህዝባችው በረሃብ፣ በትምህርት አለመዳረስ፣ በጤና አገልግሎት እጦት፣ ቢሞት፣ ሰው ነን ብላችው ታምናላችው?
👉🏿በስልጣን ላይ ቆይታችው፣የራሳችሁን ዜጎች ለመግደል ከውጭ የጦር መሣሪያዎችን ስታስገቡ፣ ሰው ነን ብላችው ታስባላችው?
👉🏿የገዛ ዜጎቻችሁን እንደውሻ ስታንገላቱና ስትገድሉ፣ ማን ዜጎቻችሁን እንዲያከብር ትጠብቃላችው?
👉🏿በራሳችው አገር ላይ ቀማኛና ሌባ በመሆናችው ፣ የሃገራችሁን ሀብቶች ሁሉ በመስረቅ፣ አብዛኞቹ ዜጋዎቻችው በስደትና በድህነት ውስጥ እንዲያልፉ ስታረጉ፣ የሰው ልጆ ነን ብላችው ታስባላችው?
ትራምፕ ይሄን የተናገሩት ሰሞኑን በዋሽንግተን ዋይት ሀውስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው።
~ Yenetube

👍14❤7🥰4🔥2🕊1
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች!!!
የተዘጉ በሮች ላይ ስታተኩር የተከፈቱልህን ታልፋቸዋለህ። የተሰጠህ፣ የተደረገልህ እና የሆንከው ላይ ትኩረትህን በማድረግ ብርታትን አግኝ።
እሄን ምርጥ ቻናላችንን ታቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Hulumbegizew09
@Hulumbegizew09
https://t.me/Hulumbegizew09
የተዘጉ በሮች ላይ ስታተኩር የተከፈቱልህን ታልፋቸዋለህ። የተሰጠህ፣ የተደረገልህ እና የሆንከው ላይ ትኩረትህን በማድረግ ብርታትን አግኝ።
እሄን ምርጥ ቻናላችንን ታቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Hulumbegizew09
@Hulumbegizew09
https://t.me/Hulumbegizew09
Telegram
የምክር ቤት
በህይወትህ ስኬታማ እና ጠንካራ ሰው መሆን ከፈለክ ይህን ቻናል ተቀላቀል ። 💪🔥
- ጠቃሚ ምክሮችን እና
- የስኬታን ቁልፍ ሚስጥር ያገኙበታል።
@Hulumbegizew09 @Hulumbegizew09
- ጠቃሚ ምክሮችን እና
- የስኬታን ቁልፍ ሚስጥር ያገኙበታል።
@Hulumbegizew09 @Hulumbegizew09
👍6❤5🥰5⚡1🤝1
ሰውን ሰው ያደረገው ስራ አይደለም አህያም ይሰራል
ሰው ንሰው ያደረገው ንግግር አይደለም በቀቀንም ይናገራል
ሰውን ሰው መቃም አይደለም ፍየልም ይቅማል
ሰውን ሰው ያደረገው ማሰብ አይደለም ዶልፊንም ያስባል
ሰውን ሰው እንባ አይደለም አዞም ያነባል
ሰውን ሰው ያደረገው እብደት አይደለም ውሻም ያብዳል
ሰውን ሰው ያደረገው ማንበብ ነው!!
ማንበብን የሚያህል ችሎታ ተሸክሞ የሚዞር ሰው ችሎታውን ተጠቅሞ ካላነበበት🙄🙄🙄
ማንበብ ከማይችሉት በቀቀን ዶልፊን አዞ ፍየል ውሻ በአጠቃላይ ከእንስሳ በምን ይሻላል

🥰14💯6👍4❤3👏2