አምባ መፅሐፍ
12.8K subscribers
386 photos
4 videos
312 files
26 links
🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ
📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ
📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ”

👉 Owner: @AmbaSupport
Buy ads ፡
https://telega.io/c/AmbaBooks

🔗 ቅርንጫፎቻችን፦
@AMBA_PDF_BOOKS
@AMBA_TREKA
@YETMHRT_PDF
@AMBAMUSIC1
🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን እናጋራ!
Download Telegram
ደና አደራቹ
👍9🥰32👌2🤝2
🥰17👍84💯32
🥰14👍5🙏32🔥1
ታሳፍራላቹ😂😂
8👍4🥰2👏2🙏2🕊1
ትንሽ ካነበብኩት

አንድ ወጣት ወታደር ወደ አንድ የተከበረ የጦር ጀነራል ቤት ይሄዳል :: የጀነራሉ ቤት ውስጥ ብዙ ዋንጫዎችና ሜዳሊያዎችን ይመለከታል :: ወጣቱም ጀነራሉን ''እንዴት ይሄን ሁሉ ዋንጫዎችና ሜዳሊያዎች ልታገኝ ቻልክ?'' ብሎ ይጠይቀዋል :: ጀነራሉም ''1 ትእዛዝ አዝሃለሁ፣ ያዘዝኩክህን ትእዛዝ ከፈፀምክ የስኬቴን ምስጢርእነግርሃለሁ።'' ብሎ ይመልሳል። ወጣቱም ተስማማ ::

ጀነራሉ በብርጭቆ ውሀ ሞልቶ ሰጠውና ''ምንም አይነት የውሃ ጠብታ ጠብ ሳታደርግ ይህን ተራራ ዞረህ ተመለስ። ውሃው ፈሶ ብርጭቆው ከጎደለ እርምጃ እወስድብሃለሁ። '' አለውና እስከ ጫፍ በውሃ የተሞላውን ብርጭቆ ሰጠው :: ልጁም የተሰጠውን ትእዛዝ ተቀብሎ እንደተባለው ምንም አይነት ውሃ ሳይንጠባጠብበት ተራራውን ዞሮ መጣ ::

ጀነራሉም ትእዛዙ ተፈፅሞ መመለሱን አይቶ ጥያቄ ጠየቀው። ''መንገድ ላይ ስትሄድ የሚጣሉ ልጆች ነበሩ። አይተሀል?'' አለው። ልጁም ''አላየሁም'' አለ :: አሁንም ጠየቀው። ''ብዙ ቆነጃጅት ሴቶች በመንገድህ ላይ ነበሩ። አይተሀቸዋል? አለው። ልጁም መልሱ '' አላየሁም'' የሚል ነበር። ጀነራሉ ጥያቄውን ቀጠለ። ''በመንገድህ ላይ ወጣቶች ሲሰድቡህና ድንጋይ ሲወረውሩብህ ነበር። አይተሀቸዋል?'' አለው። አሁንም ''አላየሁም'' አለ ::

ጀነራሉም እንዲህ አለው:- ''አየህ! እኔም ለዚህ ክብር የበቃሁት፤ ማንም ሲጠራኝ፣ ሲሰድበኝ፣ ጉዞዬን ሊያስተጓጉል ሲሞክር፣ ወዘተ.. ዞር ብዬ ባለማየቴ ነው፡፡ ትኩረቴ አላማዬን ማሳካት ላይ ብቻ ነበር።'' በማለት መለሰለት።

የምንፈልገው ነገር ላይ ስናተኩር፣ የማያሳፈልጉን ነገሮች ቦታ አይኖራቸውም

!!!

@ambabooks @ambabooks
👍176🤝4👏3🥰2
ለማመን የሚከብዱ ነገሮችን ንገሩኝ እስቲ🙏😳
🥰113👍21
እንቅልፍ 😴የሚነሳቹ ምንድነው🥹
👍104🥰4🙏1🕊1
10😁7👍6👌2🕊1
አንዳንድ አመሎችን እናስወግድ
በተለይ ሰው ማመንን መፅሀፉም📓 ሰው ውደደው እንጂ አትመነው ይላል አስብበት በተለይ አንዳንድ ሰዎች😊
8👍7🥰42🕊2
ተኛቹ እንዴ እ እስቲ ያልተኛ ሪያክት ያድርግ ለቆጠራ ተፈልጎ ነው😜😁
👍9🥰953🕊1
እዚህ ቻናል ላይ የሌለ ሰዎች ቢያነቡት የምትሉት መፅሀፍ /pdfካለ ኮመንት አድርጉልኝ🙏
👍96🥰51💯1
🧑‍🦱 ፦ ፍቅረኛሽ እኮ እየተዝናናብሽነው

👩‍🦰ሚኪ ነው ዳኒ

🧑‍🦱፦ሚኪ

👩‍🦰፦ሚኪ ታደሰ ወይስ ሚኪ ተሾመ

🧑‍🦱፦ሚኪ ጌታቸው

👩‍🦰፦መነፅር የሚያደርገው ወይስ የማያደርገው

🧑‍🦱፦ የማያደርገው

👩‍🦰ፍንጭቱ ወይስ ወላቃው

🧑‍🦱፦ ወላቃው

👩‍🦰፦ ከእንግዲ ወንድ አላምንም በቃ
👍164🥰3💯2🤝2
አንድ ቀን እባብ ከአንድ ከርከሮ ጋር በነበረው ትግል ምክንያት ክፉኛ ቆሰለ። እየተሳበ ወደ ዋሻው ገባ፤ እዚያም ለቀናት ለማደን ባለመቻሉና በማይቋቋመው የረሃብ ስቃይ እየተሰቃየ ቆየ። ህመሙ በጣም ኃይለኛ ስለነበር ሊሸከመው አልቻለም።

ተስፋ ቆርጦና አይኖቹ በእንባ ተሞልተው፣ ሃሚንግበርድ የተባለችውን ወፍ ጠራ።

"ሃሚንግበርድ፣ እባክሽ ፍጠኚ... እየሞትኩ ነው፤ የፈጸምኩትን የጭካኔ ጥፋት ተሸክሜ ወደ መቃብር መግባት አልችልም።

እንቁራሪቱን ጥሪልኝ፣ ወንድሙን ስለበላሁት ይቅርታ መጠየቅ አለብኝ። ሂጂና ፌንጣውንም ፈልጊ፣ ወላጆቹን ስለበላሁ ይቅርታ ልጠይቀው ይገባል። አይጡንም ጥራ፣ ልጆቹን ስለበላሁ ይህን ሸክም ተሸክሜ መሞት አልፈልግም። እባክሽ አትዘግዪ... እኔ ከመሞቴ በፊት መድረስ አለባቸው..."

የእባቡ እንባ እንደ ቀለጠ ቅቤ ከመሬቱ ጋር ተዋሃደ፤ ልመናውም የሃሚንግበርድን ልብ ነካው። በፍጥነት እየበረረች እንቁራሪቱን፣ ፌንጣውንና አይጡን ለመፈለግ ሄደች።

እባቡ በእያንዳንዳቸው ላይ የፈጸመውን ጭካኔ ቢያውቁም፣ የእባቡን አሳዛኝ ሁኔታና ግልጽ የሆነውን ህመም ሲያዩ እንስሳቱ ርህራሄያቸውን መቆጣጠር አልቻሉም። እያለቀሱም ወደ ወዲያኛው ዓለም ከመሄዱ በፊት ሊሰናበቱት ሮጡ።

ሦስቱም ደርሰው በአንድ ጊዜ ለእባቡ እንዲህ አሉት፦ — "ጥልቅ ሀዘናችንን እንገልጻለን እባብ። በጣም አዝነንልሃል።"

እባቡ በሀዘን እንዲህ ሲል መለሰ፦

"ግቡ፣ ወዳጄ ፌንጣ፣ ወዳጄ አይጥ እና ወዳጄ እንቁራሪት። ዛሬ ሁሉም ስለ እኔ ያላቸውን ይህንን የጨካኝና ከሃዲ መገለጫ አጠፋለሁ።"

- "አሁን፣ ፌንጣ ሆይ፣ ከእግሮችህ ላይ ያሉትን መጋዞች አውልቅ፣ ምክንያቱም በጣም ስለቆሰልኩ እነዚያ መጋዞች የበለጠ ሊጎዱኝ ይችላሉ፤ አቅፌ ይቅርታ ልጠይቅህ እፈልጋለሁ።"

- "ግባ ወዳጄ አይጥ። እኔ እዚህ አልቆልኛል፤ አሁን ይቅርታ እንድጠይቅህና እንዳቅፍህ እነዚያን ስለታም ጥርሶችህን አውልቅ።"

“ግባ ወዳጄ እንቁራሪት። እንዳቅፍህም እነዚያን የሚያጣብቁ የእግርህን ንፋጭ አጽዳ። እንዲሁም፣ የግል የሆነው የእርቅ ጊዜያችን በውጭው ዓለም ጩኸት እንዳይቋረጥ የዋሻውን መግቢያ እንድትዘጋው እጠይቅሃለሁ።"

ይህንንም የተናገረው ብዙ እንባ እያፈሰሰ ነበር። እንስሳቱ በጣም ልባቸው ተነክቶ፣ የዋሻውን መግቢያ ለመዝጋት አንድ ድንጋይአንከባለሉ፤ ከእባቡ ጋርም ታግተው ቀሩ።

ሦስቱም እንስሳት ከእርሱ ጋር ተቆለፈባቸው። ዳግመኛም አልታዩም። እባቡ ንስሃውን ረስተው ዋጣቸው፡፡

በህይወት ውስጥም እንዲህ ነው፤ የተጎጂነትን ሚና የሚጫወቱ ሰዎች አሉ። በተገደደ የሀዘን ስሜት የአዞ እንባ ያነባሉ፤ መጥፎ አላማቸውንም ይሸሽጋሉ። ብዙ በጎ ልብ ያላቸው ሰዎችም ልባቸው ይነካና በመጨረሻም ይጎዳሉ። ምክንያቱም #እባብ #ቆዳውን #ቢቀይርም #እባብነቱ #አይለወጥም

ተዋነይ - Tewanay

@ambabooks @ambabooks
👍187🥰5🕊2
@AmbaBooks
      @AmbaBooks
            @AmbaBooks
👍5🥰521🕊1
📚 የ ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር መፅሐፍት 📚

➱ ትኩሳት ፩
➱ ትኩሳት  ፪

➱ ሰባተኛው_መለአክ
➱ ሌቱም_አይነጋልኝ
➱ ቦርጨቅ

➱ ዛዚ
➱ እነሆ_ጀግና
➱ ስምንተኛው_ጋጋታ
➱ እግረ_መንገድ

በጣም ድንቅ መፅሐፍት ናቸው።
መልካም ንባብ !!

@ambabooks @ambabooks
9👍3🥰21💯1
Tikusat 1.pdf
8.7 MB
📚 ርዕስ:- ትኩሳት 1
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር

SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
👍125🥰4🕊2💯2
Tikusat 2.pdf
24 MB
📚 ርዕስ:- ትኩሳት 2
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር

SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
👍1153🥰3🔥1🕊1
ሌቱም_አይነጋልኝ_ከስብሀት_ገብረ_እግዚአብሔር.pdf
10 MB
📚 ርዕስ:- ሌቱም_አይነጋልኝ
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር

SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
👍73🔥3🥰1🕊1
ሰባተኛ_ምልአክ_547_68(2).pdf
6.6 MB
📚 ርዕስ:- ሰባተኛ ምልአክ
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር

SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
👍12🥰43🔥1🤝1
ቦርጨቅ - ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር.pdf
8.8 MB
📚 ርዕስ:- ቦርጨቅ
📝 ደራሲ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር

SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
9👍3🥰3🤝2👏1
ዛዚ - ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር.pdf
8 MB
📚 ርዕስ:- ዛዚ
📝 ደራሲ:- ረይሞን ከኖ
👤ተርጓሚ:- ስብሃት ገብረእግዚአብሔር
📖 የገፅ ብዛት:- 184
🗓 የህትመት ዘመን:- 2002
📜 ዘውግ :- ልብወለድ
SHARE and JOIN🙏
@ambabooks
@amba_pdf_books
@amba_treka
@yetmhrt_pdf
👆JOIN👆
👍76🥰4🔥2🕊1