አምባ መፅሐፍ
13.3K subscribers
390 photos
4 videos
314 files
26 links
🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ
📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ
📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ”

👉 Owner: @AmbaSupport
Buy ads ፡
https://telega.io/c/AmbaBooks

🔗 ቅርንጫፎቻችን፦
@AMBA_PDF_BOOKS
@AMBA_TREKA
@YETMHRT_PDF
@AMBAMUSIC1
🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን እናጋራ!
Download Telegram
📚 የ በዓሉ ግርማ መፅሐፍት 📚

➱ ኦሮማይ ፩
➱ ደራሲው ፪
➱ ከአድማስ ባሻገር ፫
➱ ሀዲስ ፬

በጣም ድንቅ መፅሐፍት ናቸው።
መልካም ንባብ !!

📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦

📚 ዋና ቻናል ➤ @ambabooks
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️ ከወደዱት React ያድርጉ
8👏2🕊1💯1🤝1
ኦሮማይ በአሉ ግርማ.pdf
4.6 MB
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦

📚 ዋና ቻናል ➤ @ambabooks
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️ ከወደዱት React ያድርጉ
👍93🙏32🥰1👌1💯1
ደራሲው - በአሉ ግርማ.pdf
21.7 MB
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@ambabooks @ambabooks
👍83🙏2
ሀዲስ - በአሉ ግርማ.pdf
27.5 MB
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@ambabooks @ambabooks
14👍3🕊32🥰2💯1
"አንድ ሊቅ ነበር ይባላል። ማን ነው ብልህ? ቢሉት - 'ከእያንዳንዱ ሰው ሊማር የሚችል' ÷ ማን ነው ጠንካራ ሰው? ቢሉት--ስሜቱን የሚቆጣጠር ሰው ÷ ማን ነው ሀብታም? ቢሉት - 'በቃኝን የሚያውቅ' ÷ ማን ነው የተከበረ ሰው? ቢሉት÷ 'ሰውን የሚያከብር' ብሎ መለሰ...ማን ነው ቶሎ ነገር የሚገባው? ቢሉ በትእግስት ሰውን የሚያዳምጥ ሰው እላለሁ።"


━━━━━━━━━━━━━━
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦

📚 ዋና ቻናል ➤ @ambabooks
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
15👍7🥰3🕊2
ከላይ የተፃፈው ሀሳብ የእውቁ ደራሲ በአሉ ግርማ ብእሮች አምጠዉ ከወለዷቸው የብዕር ልጆቹ (መፃህፍት) ውስጥ አንዱ በሆነው---ሀዲስ በተሰኘው መፅሀፍ ላይ የተሰደረች እይታ ናት። ይህ መፅሀፍ በዋናነት "ሀዲስ ሳህሌ" በተባለ ሩጦ ባልጨረሰ የ "ዩኒቨርስቲ" ወጣት---የኑሮ ውጣወረድ ላይ የሚያንዣብብ ድንቅ መፅሀፍ ነው። መፅሀፋ የጊዜ ልጓሙን ከ Feudal ስርአት በሁአላ በመጣው  የራስ ተፈሪ የሹመት ጊዜ አርጎ በጊዜው እያኮበኮበ በነበረው Capitalism እናም ይሄ ስርአት ስለወለደው የ 4ኪሎ ተማሪወች Revoultion'ን ይቃኛል።  ይህን የታሪክ መዋቅር አስታኮም ምድር ያበቀለችውን አንድ ሀቀኛ÷ ለአላማው ፅኑና ሟች÷ ለሆዱ ሳይሆን ለ ህሊናው ኗሪና ለሰው አሳቢ የሆነን ሀዲስ አለማየሁን አስተዋውቆን ታሪኩ ይነጉዳል። ምንም እንኳን ታሪኩ በጊዜው አገዛዝ ቢቃኝም በውስጡ አጓጊ የሆነ የሀዲስን እና የፊት አውራሪ ልጅ የሆነችውን 'አይነአለም' የተባለች ልጃገረድ ፍቅርን በውስጡ በማዋዛት የሚቀጥል ነው።
መመፅሀፋ በጥቅሉ በህይወት መንገድ ውስጥ ሊኖረን ስለሚገባው የአላማ ፅኑነት÷ ለአላማም ሟችነት÷ ለራስ ሳይሆን ለሰውም ማሰብን÷ የፍቅር ውበትንና ለቁጥር የሚያዳግቱ የ ሂወት ትምህርቶችን ያስተምራል።  እኔም ይህን የዚህን የሂወት መመልከቻ መስታዊት ገልጣቹህ መርምሩት በማለት መፅሀፋን ጋበዝኩ። 
         
         📙"ሀዲስ"

━━━━━━━━━━━━━━
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦

📚 ዋና ቻናል ➤ @ambabooks
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
6👍3🙏2🤝2
@ambabooks @ambabooks

🗣እኛ ስለንባብ

<<ንባብ ያልታከለበት ግንዛቤ ግልብ ያደርጋል።>>
ደራሲ በአሉ ግርማ

<<መጽሐፍትን ማንበብ ታሪክህን በሚገባ እንድታውቅ ያደርግሀል። ታሪክህን ስታውቅ ደግሞ ራስህን ታውቃለህ ።>>
  አምባሳደር ዘውዴ ረታ

<<ማንበብ የአዕምሮ ምግብ ነው፤ዋናው የአዕምሮ ምግብ !  >>
ደራሲ ስዩም ገ/ህይወት

<<ማንበብ ህይወትን የምንቀይርበት ትልቅ መሣሪያ ነው።ያለንባብ ህይወትን በአግባቡ መምራት አይቻልም።>>
  አሰልጣኝ  ሠውነት ቢሻው

<<ማንበብ የዕውቀት ብርሃን ነው። ስለዚህ ባነበብን ቁጥር ውስጣችንም ሆነ በዙሪያችን ያለው  ውጫዊ ነገር በሙሉ በብርሃን የተሞላ ይሆናል። >>
ስአሊ አንዷለም ሞገስ

<<በዚች ጥንታዊት ሀገር መጻሕፍትን መፃፍ ብቻ ሳይሆን ማንበብ፣ማስነበብ፣ማፃፍ፣ሲነበቡ መስማት ጭምር የተከበረ ነገር ነበር ። >>
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

<<ማንበብ እኮ ሁሉን ነገሮች ያንተ እንዲሆኑ ያደርጋል።ስታነብ ትዝናናለህ። ማንበብን ተከርሎ ደግሞ ስለሁሉም ነገር ማወቅና መረዳት ትጀምራለህ። >>
ድምጻዊ ፀሃዬ ዮሀንስ

<<ማንበብ ያልኖርነውን ትላንት ዛሬ ላይ መኖር እንድንችል ያደርጋል። ካልኖርንበት ዘመን ጓደኞች እንዲኖሩንና ዘመናቸውን የኖርንበት ያህል እንድሰማን ያደርጋል።>>
ገጣሚና ጋዜጠኛ ዳዊት አለሙ

<<መጽሐፍ ያጣ አዕምሮ ውሀ ያጣ ተክል ማለት ነው።ሰው ራሱን አውቆና ችሎ እንዲኖር መጽሐፍ ማንበብ በእጅጉ ይጠቅማል።>>
መምህር  ንጉሴ ታደሰ

<<ማንበብ አዕምሮን አያስርብም።የሚያነብ ሰው ዘወትር በአስተሳሰቡ ንቁና በአስተሳሰቡየበለጸገ ነው።>>
ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ሊብሮ)

<<ዕውቀቴን ሁሉ ያገኘሁት በማንበብ ነው። በአጭሩ ማንበብ አዋቂ ብቻ ሳይሆን ሙሉ ሰው ያደርጋል።>>
ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ

                     🗣 እነሱ ስለንባብ

<<የኔ ምርጥ ጓደኛ ብዬ የምቀርበው ሰው ያላነበብኩትን መጽሐፍ  እንካ አንብብ ብሎ የሚሰጠኝ ነው።>>
አብርሐም ሊንከን

<<ዘወትር ባነበብኩ ቁጥር ውስጤ የነበረውና ያለው ትልቁ የመቻል አቅም ይቀሰቀሳል።>>
ማልኮም ኤክሥ

<<ለአንድ ሠው መጽሐፍ ስትሸጥ የሸጥከው ብዙ ወረቀቶችን የተጻፈበትን ቀለምና ጥራዙንም አይደለም። ለርሱ የሸጥክለት  ዋናው ነገር ሙሉ የሆነ አዲስ ህይወትን ነው።>>
ክርስቶፈር ሞርሌይ

<<በዚህ ዘመን በየትኛውም ሁኔታ በጣም ጊዜ የለኝም።እረፍት የለኝም ብለህ የምታስብ ቢሆን እንኳን ለማንበብ የግድ ጊዜ መስጠት አለብህ።ይህን አላደረክም ማለት ግን በገዛ ፍላጎትህ ራስህን አላዋቂ እያደረከው ነው ማለት ነው።>>
ኮንፊሽየሥ

<<መጽሐፍትን በሚገባ ማንበብ ማለት በድሮ ዘመን ይኖር ከነበረ በጣም አስተዋይ ሰው ጋር መወያየት ማለት ነው።>>
ሬኔ ዴካርቴሥ

<<ማስቲካ ለማምረት ከምናወጣው ወጪ በላይ ለመጻሕፍት  ብዙ ወጪን ባናወጣ ኑሮ ይች ሀገራችን እንዲህ የሰለጠነችና የዘመነች አትሆንም  ነበር >>
አልበርት ሀባርድ(አሜሪካዊ)

<<ከየትኛውም ነገር በላይ ትልቁንና ከፍተኛውን ደስታ የማገኘው ሳነብ ነው።>>
የፋሽን ዲዛይነሯ ቢልብላሥ

<<መጽሐፍን ከማቃጠል የባሰ በርካታ ወንጀሎች አሉ። ከነዚህ መሃል መጽሐፍትን አለማንበብ አንዱ ትልቁ ወንጀል ነው።>>
ጆሴፍ ብሮድስኪ

<<ዛሬ ያነበበ ነገ መሪ ይሆናል።>>
ማርጋሪት ፉለር

<<መጽሐፍ የማያነብ ሠው ጭራሽ ማንበብ ከማይችል ሰው በምንም አይሻልም።>>
ማርክትዌን

<<አንድ መጽሐፍ ባነበብን ቁጥር እዚህ ምድር ላይ በሆነ ቦታ ለኛ አንድ በር እየተከፈተልን ነው።>>
ቬራናዛሪያን

<<ማንበብ ከምንገምተው በላይ ዘላቂ የሆነ ደስታን ነው የሚሰጠን።>>
ላውራቡሽ
ምንጬ፦ንባብ ለህይወት ቅጽ ፩ (በኃብታሙ ማሞ ካሣዬ)

@ambabooks @ambabooks
🥰76👍32🙏2
🥰124👍3🔥2👌1
አመሻቹ😁🙏
👍53🥰3🙏3🤝1
እማዬ፦ እስቲ እቃ እጠቢና ብስኩት ገዛልሻለው




ድፍን 50 ብር ያገኘሁት እኔ😁😂
🥰12👍53🙏2🕊2🤝1
ሪያክሽን የምታደርጉልኝ ሰዎች ጣታችሁን ቁርጥማት አይንካው🙏
🔥15🥰105👍51
ቻናል ጥቆማ!!!

🧑‍🦲 የማይፈልጉትን ፀጉር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማጥፋት ይፈልጋሉ? 
🧑‍🦲 በተለይ ደግሞ ለሴቶች ፊትዎ ና እማይፈልጉት ቦታ ላይ የበቀለን ፀጉር ለማጥፋት
🧑‍🦲በአለም አቀፍ ተወዳጅ የሆነውን
⚡️ Pansly hair growth inhibitor ⚡️
በመጠቀም እስከወድኛያው አላስፈላጊ ፀጉሮን ማጥፋት ይችላሉ
⚡️ FREE Delivery (ወደ ክልል ከተሞች በፖስታ ቤት በነፃ እንልካለን)
💰 ዋጋ - 2200 ብር
Call 📞 0967306169
👇👇👇🙏❤️
https://t.me/orderonline0
11👍4🥰3👏2🙏1👌1
# በህይወት እስካለህ:-
:
ልትሳሳት ፣ልትወድቅ ትቸላለህ ፣
:
ሰዎች ላይቀበሉህ ይችላሉ ፣
:
ወይም ሀሳብህን ላይረዱህ፣ቦታ ላይሰጡህ ይችላሉ ፣
:
በእጅህ ላይ ያለው ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኖ ልታገኘው ትችላለህ ፣
:
ሰዎች ሊጠሉህ ፣ ሊያሙህ ፣ ወይ ስም ሊያወጡልህ ፣ አሊያም ሊስቁብህ ፣ ይችላሉ።:"
:
☞በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው።
:
መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሀል።
:
አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተው ይፀየፉሀል።
:
ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል።
:
ነፃ አውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሀል።
:
ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላም አትችልም።
:
☞ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር!
:
☞ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን!"
:
# አንድ ነገር ልንገራችሁ!
:
~>በህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡዃችሀል
:
~>መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑዃችሀል
:
~>ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑዃችሀል
:
~>ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑዃችሀል።

"ሁሌም ጥሩ ሁን ጥሩ ነገር ይገጥምሀል"።

# ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር #


@ambabooks  @ambabooks
🔥6🥰2👌21🕊1🤝1
ደና አደራቹ
👍9🥰32👌2🤝2
🥰17👍84💯32
🥰14👍5🙏32🔥1
ታሳፍራላቹ😂😂
8👍4🥰2👏2🙏2🕊1
ትንሽ ካነበብኩት

አንድ ወጣት ወታደር ወደ አንድ የተከበረ የጦር ጀነራል ቤት ይሄዳል :: የጀነራሉ ቤት ውስጥ ብዙ ዋንጫዎችና ሜዳሊያዎችን ይመለከታል :: ወጣቱም ጀነራሉን ''እንዴት ይሄን ሁሉ ዋንጫዎችና ሜዳሊያዎች ልታገኝ ቻልክ?'' ብሎ ይጠይቀዋል :: ጀነራሉም ''1 ትእዛዝ አዝሃለሁ፣ ያዘዝኩክህን ትእዛዝ ከፈፀምክ የስኬቴን ምስጢርእነግርሃለሁ።'' ብሎ ይመልሳል። ወጣቱም ተስማማ ::

ጀነራሉ በብርጭቆ ውሀ ሞልቶ ሰጠውና ''ምንም አይነት የውሃ ጠብታ ጠብ ሳታደርግ ይህን ተራራ ዞረህ ተመለስ። ውሃው ፈሶ ብርጭቆው ከጎደለ እርምጃ እወስድብሃለሁ። '' አለውና እስከ ጫፍ በውሃ የተሞላውን ብርጭቆ ሰጠው :: ልጁም የተሰጠውን ትእዛዝ ተቀብሎ እንደተባለው ምንም አይነት ውሃ ሳይንጠባጠብበት ተራራውን ዞሮ መጣ ::

ጀነራሉም ትእዛዙ ተፈፅሞ መመለሱን አይቶ ጥያቄ ጠየቀው። ''መንገድ ላይ ስትሄድ የሚጣሉ ልጆች ነበሩ። አይተሀል?'' አለው። ልጁም ''አላየሁም'' አለ :: አሁንም ጠየቀው። ''ብዙ ቆነጃጅት ሴቶች በመንገድህ ላይ ነበሩ። አይተሀቸዋል? አለው። ልጁም መልሱ '' አላየሁም'' የሚል ነበር። ጀነራሉ ጥያቄውን ቀጠለ። ''በመንገድህ ላይ ወጣቶች ሲሰድቡህና ድንጋይ ሲወረውሩብህ ነበር። አይተሀቸዋል?'' አለው። አሁንም ''አላየሁም'' አለ ::

ጀነራሉም እንዲህ አለው:- ''አየህ! እኔም ለዚህ ክብር የበቃሁት፤ ማንም ሲጠራኝ፣ ሲሰድበኝ፣ ጉዞዬን ሊያስተጓጉል ሲሞክር፣ ወዘተ.. ዞር ብዬ ባለማየቴ ነው፡፡ ትኩረቴ አላማዬን ማሳካት ላይ ብቻ ነበር።'' በማለት መለሰለት።

የምንፈልገው ነገር ላይ ስናተኩር፣ የማያሳፈልጉን ነገሮች ቦታ አይኖራቸውም

!!!

@ambabooks @ambabooks
👍176🤝4👏3🥰2
ለማመን የሚከብዱ ነገሮችን ንገሩኝ እስቲ🙏😳
🥰113👍21
እንቅልፍ 😴የሚነሳቹ ምንድነው🥹
👍104🥰4🙏1🕊1