ቅን አገራዊና አማራዊ መሻት ያሸንፋል‼
በአማራው ትግል 'ወዲያ ወዲህ' ውስጥ፡ አይሆኑትን የሆነው፣ የማይባልን ያለው፣ ነገን የዘነጋው የትየለሌ ነው። 'አፍልቶም' ፡ 'ፈልቶበትም' ፡ ጥጉን የያዘው በራዥና አቆርቋዥ ቀላል አይደለም።
➻ ከግንባር-ድርጅት በዜግነት ጎራ ተሰልፎ ያንገላታን ባለገንዘብ፣ ባለሚድያ፣ ባለወታደር ወዘተ ቀላል አልነበረም። ጥጉን ያዘ !!
➻ ባለኃይማኖት፡ የ"እምነት ወታደር" ዘማች-ሠራጊን ያሕል ከእኔ በላይ ባይ አልነበረም !! ጥጉን ያዘ !!
➻ የፋኖ የውጭ ወኪል፣ ገንዘብ ሰብሳቢ፣ መግለጫ ፃሐፊን ያሕል አላዋቂም ዳናው ጠፍቷል።
➻ በአማራ ስም የሚምል፣ ራሱን የትግሉ ፈራጅና ቀያሽ፣ አልፎም በስሙ የሚሠራለትን የተልዕኮ ፋኖ ለማደራጀት ሌት ተቀን የደከመና መድክሙን ያልተወ፣ የአማራን ተቋማትና መሪዎች ሁሉ በማብጠልጠል 'ከእኔ ወዲያ' የሚል ከንቱ ስብስብ ሁሉ ዛሬ ወደተራ የስድብ መንጋነት ተቀይሯል!!
➻ ራሱን የልዩ አማራዊ መንደር ተቆርቋሪ ያደረገው፣ በዚያው ደግሞ የሆነ አማራዊ መንደርን ጠላት አድርጎ፡ ''ከአማራ ጠላቶች ሁሉ ይብስብኛል ፥ እነሱ ከሚመጡና ከሚመሩ ምድር ትሰንጠቅ'' የሚለው መንጋም ላንቃውን ከመሰንጠቅ አልቦዘነም!!
➻ እንዲህና እንዲያ ያሉ ብዙ ነበሩ!!
ተሸንፈዋል፣ ጥግ ይዘዋል !!
➻ በየጊዜውና በየደረጃው ችግር ይገጥማል !! ነገም ይገጥማል!! ተፈጥሯዊ ነው።
አሸናፊው ግን ሐቀኛ መስመር ነው!!
ቅን አገራዊና አማራዊ ፍላጎትና በጎ ምኞት ነው !!
ዋናው ጥቃት ከራስ ድክመት ይነሳል !!
ውጫዊው ጠላት የውስጥ ድክመትን ይጠቀማል !!
ምክንያቱም ፦
<< ደካማነትም ፀብ ጫሪነት ነው >> !!

❤1