እጅግ ታሪካዊ መድረኮች !!
ማን መንግስት እንደሆነ፥ ትግሉ ሒደቱና ቁመናው የት እንደደረሰ፥ ታጋይና ሕዝብ ምንና ምን ናቸው? የሚሉ ጥያቄዎችን ምላሽ የሚያረጋግጡ ታሪካዊ የአርሶአደር ንቅናቄ መድረኮች!!
ድንቅ የpoliticization መድረኮች!!
የወጣቶች ንቅናቄ መድረኮችም ተጀምረዋል!!
ኮርቻለሁ !!
ከአፋብን ጋር ወደፊት !!
ማን መንግስት እንደሆነ፥ ትግሉ ሒደቱና ቁመናው የት እንደደረሰ፥ ታጋይና ሕዝብ ምንና ምን ናቸው? የሚሉ ጥያቄዎችን ምላሽ የሚያረጋግጡ ታሪካዊ የአርሶአደር ንቅናቄ መድረኮች!!
ድንቅ የpoliticization መድረኮች!!
የወጣቶች ንቅናቄ መድረኮችም ተጀምረዋል!!
ኮርቻለሁ !!
ከአፋብን ጋር ወደፊት !!
❤2🙏1