Abay Forum
3.82K subscribers
1.44K photos
236 videos
8 files
951 links
Download Telegram
You and your friends are invited!!!

We’re excited to announce that the first issue of the Journal of Amhara is finally here!
Join us for our Virtual Inaugural Conference this Saturday, April 25 at 2 PM (EST).
Don’t miss this special event, use the link below to join and please share with your friends and network!

https://www.journalofamhara.org/post/celebrating-inaugural-issue-of-the-journal-of-amhara or directly at https://teams.microsoft.com/meet/29437613344976?p=jNtGCqZIDfIfqcRL4I
1
አማራ ሳተላይት ቴሌቪዥን (አማራሳት ቴቪ) በፀረ-አገዛዝ እና የአማራው ትግል ላይ የተሰለፉ ሚድያዎችን ለማሳተፍ ባቀረበው ጥሪ መሠረት የተለያዩ ሚድያዎች ስርጭታቸውን ጀምረዋል።

ስርጭቱን በጀመረ ሶስት ቀናት ውስጥ ተከታዮቹ ሚድያዎች በአማራሳት ቴቪ ማሰራጨት ጀምረዋል።

➻ Abc Tv
➻ Anchor Media
➻ Global Fano Media
➻ Teles Tube
➻ Hibir Radio ... እና ሌሎችም በአማራሳት ቴቪ ሁለት የሳተላይት አማራጮች ላይ ይገኛሉ።
5
እጅግ ታሪካዊ መድረኮች !!

ማን መንግስት እንደሆነ፥ ትግሉ ሒደቱና ቁመናው የት እንደደረሰ፥ ታጋይና ሕዝብ ምንና ምን ናቸው? የሚሉ ጥያቄዎችን ምላሽ የሚያረጋግጡ ታሪካዊ የአርሶአደር ንቅናቄ መድረኮች!!
ድንቅ የpoliticization መድረኮች!!

የወጣቶች ንቅናቄ መድረኮችም ተጀምረዋል!!

ኮርቻለሁ !!

ከአፋብን ጋር ወደፊት !!
2🙏1