የ Website airdrop ምንድን ነው እንዴትስ ይሰራል ?
የዌብሳይት ኤርድሮፕ ለመስራት ከሚያስፈልገን ዋነኛ ነገር አንዱ Internet connection ነው በተጨማሪም በስልክም ሆነ በ PC ልንሰራው የምንችለው ስራ ነው። የዌብ ኤርድሮፖች ብዙውን ጊዜ ታስክ በመስራት ወይም Daily check in በማድረግ የሚሰሩ ናቸው
የዌብሳይት ኤርድሮፕ ስትሰሩ ከ telegram ኤርድሮፖፕ ለየት የሚያደርገው በሰራቹት(በልፋታቹ) ልክ የምታገኙ ሲሆን እንደ telegram ሰዎችን በLink ለመጋበዝ ግዴታ ውስጥ አትገቡም ይሄም ተጠቃሚዎቹን በልፋታቸው ሰርተው ትርፍ እንዲያገኙ በማስቻሉ ከጊዜ ወደጊዜ በብዙዎች ተመራጭ እየሆነ መጥቷል
ብዙውን ጊዜ የዌብሳይት ኤርድሮፖች ጊዜ ይወስዳሉ ይሄም እንደ አስቸጋሪ ሁኔታው ሳይሆን ከ ፕሮጀክቱ በደንብ Mine እንድናደርግና List ሲሆኑም የተሻለ ነገር እንድናገኝ አስተዋፅዖ አለው ።
@Alphacryptonew

የሰበሰባችሁትን ሙሉ በሙሉ claim ለማረግ ይሄን በቀን 1ዴ አየገባችሁ 100% አርጉ በተጨማሪም Earn የሚለው section ላይ በመግባት AD እያያቹ 500 point መሰብሰብ ትችላላችሁ, Task በመስራት, Friend በመጋበዝ እና wallet connect በማረግ የምሰበስቡበትን speed ጨምሩ ይሄው ነው ሌላ ማወቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ አሳውቁኝ
@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
ZOO ከዚ በፊት እንዳሳወቁት ከ100% total supply 60% ለ community እንሰጣለን ብለው የነበረ ቢሆንም አሁን ግን 6% በመጨመር 66% ለcommunity ብለዋል የተቀረው 34% ደሞ ለ future development እንደሚጠቀሙት አሳውቀዋል።
@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
Happy Valentine's Day!🫰
እስኪ ምን ያክሉ ነው ዛሬ Valentine Day የሚያከብረው😒
Vote
❤️ አከብራለው
🫡 አላከብርም
እስኪ ምን ያክሉ ነው ዛሬ Valentine Day የሚያከብረው😒
Vote
❤️ አከብራለው
🫡 አላከብርም
🫡3
BTCAI List ሊደረግ 2 ሰአት ብቻ ቀርቶታል !
ቢሆንም ግን ስለ Listing አሁን ላይ የተለየ announcement አልወጣም ቢሆንም ግን ለfee የሚሆን በትንሹ ከ $0.5 - 1$ የሚያወጣ SOL አዘጋጁ !
Listing price : 1 BTCAI = 1$ ብለዋል !
ቢሆንም ግን ስለ Listing አሁን ላይ የተለየ announcement አልወጣም ቢሆንም ግን ለfee የሚሆን በትንሹ ከ $0.5 - 1$ የሚያወጣ SOL አዘጋጁ !
Listing price : 1 BTCAI = 1$ ብለዋል !
🚩 Zoo 🔥
February 17 :- ቶክን ወደ ዋሌታችን መላክ ይጀመራል ።
February 22 :- ቶክን ወደ ዋሌታችን መላክ ይጠናቀቃል ።
February 25 ማለትም ከ 10 ቀናት በኋላ ሊስት ይደረጋል 🔥
በጣምም አፋጠኑት 😁🔥
February 17 :- ቶክን ወደ ዋሌታችን መላክ ይጀመራል ።
February 22 :- ቶክን ወደ ዋሌታችን መላክ ይጠናቀቃል ።
February 25 ማለትም ከ 10 ቀናት በኋላ ሊስት ይደረጋል 🔥
በጣምም አፋጠኑት 😁🔥
Referral Link ለማግኘት ይሄንን Step ተከተሉ !
👉በ ፎቶው ላይ እንደምታዩት "Earn" ሚለው ጋር ግቡ እና Friends ሚለውን ንኩት
🤑ሊንክ Copy አርጋቹ ሰው ጋብዙ
1Ref = 5$TREX = 0.1$
Link : Walletium_bot
👉በ ፎቶው ላይ እንደምታዩት "Earn" ሚለው ጋር ግቡ እና Friends ሚለውን ንኩት
🤑ሊንክ Copy አርጋቹ ሰው ጋብዙ
1Ref = 5$TREX = 0.1$
Link : Walletium_bot