Alpha crypto
95 subscribers
32 photos
2 links
Download Telegram
#Notcoin

ምናልባትም Notcoin ነገ US market session ላይ የዋጋ ጭማሪ ሊኖር እንደሚችል ብዙዎች በየ media እየተቀባበሉት ነው ብዙዎችም Notcoin መግዛት የጀመሩ አሉ።

ከምንም ነገር በፊት Do Your Own Research !!

@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
Guys please follow and share please this is my new channel
Rumor new !


PAWS WEBSITE ላይ CLAIM FEB 27 የሚል OPTION መቶ ቶሎ ነው የጠፋው!

@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
$SEED ከTON ዋሌታቹ ጋር ኮኔክት አርጉ ብለዋል 🫡

@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
$TAPS FEBRUARY 17 ነዉ ሊስት የሚደረገዉ 🫡

@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
Seed token በcoin market ቻፕ ላይ list ተደርጉዋል $SEED

Seed coin market cap ላይ list መሆኑ ብዙ ጥቅም ነው ያለው

አስኪ መልካም ያሰማን 👍

ለማየት ከፈለጋችሁ ከታች ያለው ሊንክ ተጠቀሙ

👀SEED SEED -- 0.00% @CoinMarketCap 🚀https://coinmarketcap.com/currencies/seed-combinator/

@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
Caps Nft እና daily check in መቷል ግቡና ስሩ


@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
የ Website airdrop ምንድን ነው እንዴትስ ይሰራል ?

የዌብሳይት ኤርድሮፕ ለመስራት ከሚያስፈልገን ዋነኛ ነገር አንዱ Internet connection ነው በተጨማሪም በስልክም ሆነ በ PC ልንሰራው የምንችለው ስራ ነው። የዌብ ኤርድሮፖች ብዙውን ጊዜ ታስክ በመስራት ወይም Daily check in በማድረግ የሚሰሩ ናቸው

የዌብሳይት ኤርድሮፕ ስትሰሩ ከ telegram ኤርድሮፖፕ ለየት የሚያደርገው በሰራቹት(በልፋታቹ) ልክ የምታገኙ ሲሆን እንደ telegram ሰዎችን በLink ለመጋበዝ ግዴታ ውስጥ አትገቡም ይሄም ተጠቃሚዎቹን በልፋታቸው ሰርተው ትርፍ እንዲያገኙ በማስቻሉ ከጊዜ ወደጊዜ በብዙዎች ተመራጭ እየሆነ መጥቷል

ብዙውን ጊዜ የዌብሳይት ኤርድሮፖች ጊዜ ይወስዳሉ ይሄም እንደ አስቸጋሪ ሁኔታው ሳይሆን ከ ፕሮጀክቱ በደንብ Mine እንድናደርግና List ሲሆኑም የተሻለ ነገር እንድናገኝ አስተዋፅዖ አለው ።

@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
የሰበሰባችሁትን ሙሉ በሙሉ claim ለማረግ ይሄን በቀን 1ዴ አየገባችሁ 100% አርጉ በተጨማሪም Earn የሚለው section ላይ በመግባት AD እያያቹ 500 point መሰብሰብ ትችላላችሁ, Task በመስራት, Friend በመጋበዝ እና wallet connect በማረግ የምሰበስቡበትን speed ጨምሩ ይሄው ነው ሌላ ማወቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ አሳውቁኝ


@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
ZOO ከዚ በፊት እንዳሳወቁት ከ100% total supply 60% ለ community እንሰጣለን ብለው የነበረ ቢሆንም አሁን ግን 6% በመጨመር 66% ለcommunity ብለዋል የተቀረው 34% ደሞ ለ future development እንደሚጠቀሙት አሳውቀዋል።

@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
Happy valentine day family
Don't sell
Happy Valentine's Day!🫰

እስኪ ምን ያክሉ ነው ዛሬ Valentine Day የሚያከብረው😒

Vote
❤️ አከብራለው
🫡 አላከብርም
🫡3
Zoo Total Supply 264 Trillion $Zoo Tokens 😱

If Market Cap $50m = the price 0.000000189$

If Market Cap $100m = the price 0.00000037$
ምን ያህል point ሰበሰባችሁ?
🇺🇸 የ14 የአሜሪካ ግዛቶች ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዶናልድ ትራምፕን እና ኤለን መስክን ከሰዋል

ምንጭ (NBC)

@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
$Zoo deposit available on bitget🔥

@Alphacryptonew
@Alphacryptonew
BTCAI List ሊደረግ 2 ሰአት ብቻ ቀርቶታል !

ቢሆንም ግን ስለ Listing አሁን ላይ የተለየ announcement አልወጣም ቢሆንም ግን ለfee የሚሆን በትንሹ ከ $0.5 - 1$ የሚያወጣ SOL አዘጋጁ !

Listing price : 1 BTCAI = 1$ ብለዋል !
👀BITGET

•132k $Zoo = $0.5
1 $zoo = $0.00000378

@Alphacryptonew
@Alphacryptonew