🔴All⚡️Exit⚡️Question⚡️(AEQ)
4.28K subscribers
2.45K photos
16 videos
7.47K files
689 links
1.🧰Natura_or_social_stud..
2.🧰GRADE 8-12 ..የት...ምመረጃ
3.📚Exit Exam Model Question
4.🧰Freshman course and Exams
5.📚 HO,nursing,pharmacy
6.🧰Management
7📚Business management
8🧰MARKETING
9 📚ACCOUNTING
10😃Constructive words የምትፈልጉት ጠይቁን የሁሉም ትምህርት
Download Telegram
#Advertisement

"አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
በቀን17 _19 የሚቆይ/07/2018 የወጣ
📞 0934940102
📞 0902554207
➡️የስራ መደብ: NGO በማንኛውም
🔶የት/ደረጃ፦' ድግሪና ድፕ
🔶የስራ ልምድ '፦0 አመት
🔶ደሞዝ: 28,000_40,000
🔶ፆታ፦ወ/ሴ

➡️ የስራ መደብ፦ NGO ተላላኪ  /ስልክ ኦፕሬተር
🔶የት/ት ደረጃ ፦10/12 
🔶 ፆታ፦ ወ/ሴ                 
🔶 ደሞዝ፦ 9500-13,000 +

➡️የስራ መደብ፦አካውንቲንግ /ማናጅመንት
🔶የት/ደረጃ፦ዲግሪ
🔶የስራ ልምድ፦0 አመት ጀምሮ
🔶ደሞዝ፦10500-17000

➡️የስራ መደብ: አየርመንገድ ሽያጭ
🔶ት/ት ደረጃ፦10/12
🔶ልምድ:0 አመት
🔶ደሞዝ:13,000+

➡️የስራመደብ: ስልክ ኦፕሪተር ለራይድ ግማሽ ቀን  
🔶ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ
🔶ልምድ: 0አመት
🔶ደሞዝ: 7500_11500

➡️የስራ መደብ : ኢንጅነሪንግ በሁሉም
🔶የት/ደረጃ፦' ዲግሪ
🔶የስራ ልምድ፦'0-6ዓመት
🔶ደሞዝ' ፦17,000-22,000

➡️የስራ መደብ #Reception ለሆቴል ,ድርጅቶች /ለክሊኒክ/ሆስፒታል/ለድርጅት(በፈረቃ)
🔶የት/ደረጃ 10/ degree/dip
🔶ፃታ' ወ/ሴ
🔶የስራ ልምድ'0~1 ዓመት
🔶ደሞዝ' 8000+

➡️የስራ መደብ:#ጀማሪ ሞደሊግ
🔶ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ
🔶ልምድ: 0አመት
🔶ደሞዝ:14,000+

➡️የስራ  መደብ ~መኪና ሽያጭ
🔶የት/ት ደረጃ:10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
🔶ልምድ:0አመት
🔶ደሞዝ:12,500+ካሚሽን

➡️የስራው መደብ:#ውሀ ሽያጭ
🔶ት/ት ደረጃ: 10/12/ dip
🔶ልምድ:0አመት
🔶ደሞዝ:-13000

➡️የስራ መደብ: ሆስተስ እንግዳ ተቀባይ
🔶የት/ደረጃ' 10/12
🔶የስራ ልምድ '0አመት
🔶ፆታ' ሴት
🔶ደሞዝ: 15,000
☎️  አድራሻ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ይደውሉ
📞 0934940102
📞0902554207
እባኮት በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 📵
#ArbaMinchUniversity

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 946 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡

ተመራቂዎቹ በቅድመ-ምረቃ (699) እና በድኅረ-ምረቃ (247) የትምህርት መርሐግብሮች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

ከሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ CGPA 3.98 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ተመራቂ አብደላ ወርቁ የወርቅ ሜዳሊያ ከዩኒቨርሲቲው ተበርክቶለታል።

@AllExitQuestion
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ቅዳሜ መጋቢት 19/2018 ዓ.ም ያስመርቃል።

ዕጩ ተመራቂዎቹ በመደበኛ እና በተከታታይ የትምህርት መርሐግብር፣ በቅድመ እና በድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

@allexitquestion
😀 ለ Entrance ፈተና መዘጋጀት አሁን ቀላል ሆኗል!

​በአጭር ጊዜ ውስጥ ውጤትህን የምታሻሽልበት Qesem Academy መተግበሪያን ተተዋወቀው!

ከ 9-12 የወጡ ያለፊ ዓመታት የ Entrance ጥያቄዎች በ ክፍል ኮርሳቸው ተከፍለዋል።
በቀለም የቀለሙ ዝርዝር ለማንበብ ምቹ ማብራሪያዎች ተካተዋል።
የተለያዩ ቻብተሮችን በማመሳጠር እራስህን የምትፈትሽበት Exam system ተበልጽጓል።
በእያንዳንዱ ምዕራፍ ሂደትህን የምትከታተልበት Progress Tracking!

🏆 ከመላው የ ኢትዮጵያዊ Entrance ፈታኞች ጋር በ ጥያቄ የምትፋለምበት የውድድር መድረክ'ም አዘጋጅቷልሃል!

🖥 መተግበሪያውን በማውረድ ዛሬውኑ ከ ብሩህ ተማሪዎች ጋር ተዘጋጅ!👇🏾
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qesem.academy

🌐TELEGRAM@QesemAcademy
#WolaitaSodoUniversity

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2,300 ተማሪዎች አስመርቋል።

የዩኒቨርሲቲው 19ኛው ዙር ተመራቂዎች በመደበኛ እና በተከታታይ የትምህርት መርሐግብሮች 

በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሁለተኛ ዲግሪ፣ በሦስተኛ ዲግሪ (PhD)፣ በስፔሻሊቲ እና በPGDT ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

@AllExitQuestion
2
Math EUEE Questions With Chapters @Matric_Fetena.pdf
1.5 MB
Math EUEE Questions

With Short Note

💻በGrade እና በChapter የተከፍፈለ
English EUEE from 2001-2011 @Matric_Fetena.pdf
1.9 MB
🗂English EUEE Questions With Answer

➡️from 2001-2011 E.C
@Matric_Fetena_Grade_10_Biology_EGSECE_+_ESSLCE_with_answers_by.pdf
7.3 MB
ℹ️Biology EUEE Questions

🗓1995 -2011

💻ከ 10ኛ ክፍል ብቻ በሁሉም ምዕራፍ

💠Grade :- 10
💠Questions :- 300+
💠Subject :-  Biology
💠Year :- 1995 - 2011 E.C