ALEN Ethiopia Express #9290
32 subscribers
58 photos
14 videos
29 links
#9290
ለመመዝገብ ይህን ይጫኑና ይመዝገቡ 👇🏽👇🏽
https://t.me/AlenExpress?direct
Download Telegram
📱መኪናዎትን በአለን ያስመዝግቡ ገቢዎን ያሳድጉ !🎉

ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው በአለን ድራይቨር የተሻለ ገቢ፣  የተሻለ ቴክኖሎጂ  ፣ በ0% ኮሚሽን እንደዚሁም የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሆናሉ።

#አለን_ሁሉም_ቦታ_በሰዓቱ
#AlenExpress
#AlenDriver
#አለን_ኤክስፕረስ
#TransportService
አለን ድራይቨርን ለመቀላቀል ረጅም ወረፋ የለም! መተግበሪያውን ያውርዱ፣ ሰነዶችዎን በስልክዎ ይላኩ፣ በደቂቃዎች ውስጥ ተቀብለን ሥራ እናስጀምረዎታለን።

ለማንኛውም አገልግሎት ወደ ጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ። #9290
#አለን_ሁሉም_ቦታ_በሰዓቱ
#Alendriver
#AenExpress
#TransportService
#AlenEthiopia
ሙሉ ሳምንቱን በስራ ለማሳለፍና ገቢዎትን ለማሳደግ መተግበሪያውን አውርደው ይመዝገቡ።

📲Download Alen Driver App
playstore
Link

📲Download Alen Driver App
App store
link
በመንገድ ላይ ቆመው ታክሲ በመጠበቅ ጊዜዎን አያባክኑ! በአለን (Alen) አፕሊኬሽን ባሉበት ቦታ ሆነው በሰከንዶች ውስጥ ጉዞዎን ማዘዝ ይችላሉ።

📞 ወደ 9290 ይደውሉ፤ ባሉበት እንመጣለን!
በከተማችን ውስጥ ለትራንስፖርት  የሚሆን አስተማማኝ አማራጭ ይፈልጋሉ?

#አለን!!!

የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን ቀልጣፋ የሚያደርጉ  ታላቅ አገልግሎት ይዞልዎት መጥቷል።

#አለን_ድራይቨር
#አለን_ሜትር_ታክሲ
#አለን_ትራንስፖርት
በ#Metered_price አማራጭ ጉዞዎን ያድርጉ።
ግልጽ እና ፍትሃዊ አገልግሎት #በአለን!

Download now 👇
       Driver app link👈
       Customer app link👈

#አለን_ሁሉም_ቦታ_በሰዓቱ!!
#AlenDriver
#AlenExpress
#AlenTransportService
​"የቀኑ መጨረሻ ላይ የሚቀረው ትርፍዎ አነስተኛ ሆኖ ተቸግረዋል?
​መፍትሔው በእጅዎ ነው! ከእኛ ጋር ሲሰሩ ለድርጅቱ የሚከፈል ምንም አይነት ኮሚሽን የለም!
100% ገቢዎ የእርስዎ ብቻ ነው። ዛሬውኑ ይመዝገቡ፣ ከእኛ ጋር ሰርተው የልፋትዎን ፍሬ በሙሉ ያግኙ!"
📞 አሁኑኑ ይደውሉ፡ 9290 ወይም 0982222324
#የአለን አጋር ስትሆኑ 100% የሰራችሁት የእርስዎ ነው።
የአለንን አለም ይቀላቀሉ ገቢወን ያሳድጉ።

Download link Driver👈
           Customer 👈Click

#አለን_ሁሉም_ቦታ_በሰዓቱ
#AlenExpress
#AlenDriver
#TransportService
ውድ የአለን አጋር ቤተሰቦች እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በአል!!

#አለን_ሁሉም_ቦታ_በሰዓቱ
#AlenDriver
#AlenExpress
#AlenTransportService
የትም ቦታ መሄድ ሲያሻዎ ጉዞወን በአለን ያድርጉ። ምችትና ጥራትን በአንድላይ የሚያገኙበት የትራንስፖርት አገልግሎት።

Download link Driver👈
           Customer 👈Click

#አለን_ሁሉም_ቦታ_በሰዓቱ
#AlenDriver
#AlenExpress
#TransportService
#AlenTransportService
🌙 እንኳን 1,501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (..) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ ይሁንልዎ።

🚕 አለን ኤክስፕረስ — ለፈጣን እና አስተማማኝ ጉዞ!
📞 9290
📞 0982222324
🚀 ለፈጣን፣ ታማኝ እና ምቹ ጉዞአለን ኤክስፕረስ!
አሁን አጭር ቁጥራችንን 9290 በመደወል በቀላሉ ጉዞዎን ማዘዝ ይችላሉ።
የእኛ አገልግሎቶች:
⚡️ ፈጣን እና አስተማማኝ ጉዞ
🚘 ዘመናዊ እና ምቹ መኪኖች
💰 ተመጣጣኝ ክፍያ
📞 አሁኑኑ ይደውሉ: 9290 | 0982222324
📲 telegram : https://t.me/AlenExpress
TikTok : www.tiktok.com/@alen_express
📦 አለን Express (Alen Express) - የእርስዎ ታማኝ የማድረስ አጋር!
ጊዜዎን እና ጉልበትዎን ይቆጥቡ! ማንኛውንም አይነት እቃ ያሉበት ድረስ በጥንቃቄ እና በፍጥነት እናደርሳለን።
🔹 ለምን እኛን ይመርጣሉ?
ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት 🚴‍♂️
ተመጣጣኝ ዋጋ 💰
ሙሉ ደህንነቱ የተጠበቀ ማድረስ 📦
📞 ለማዘዝ ወይም ለበለጠ መረጃ:
አጭር መስመር: 9290
ስልክ: 0982222324
🚗 ለፈጣን እና አስተማማኝ ጉዞአለንን ይምረጡ!

በከተማችን ውስጥ የትም ቦታ ለማንኛውም ጉዞ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ የታክሲ አገልግሎት ይፈልጋሉ? መተግበሪያችንን አሁኑኑ ያውርዱና ጉዞዎን ይጀምሩ!

📲 መተግበሪያውን ለማውረድ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alencustomer

📞 በስልክ ለማዘዝ: 9290 | 0982222324
👉 ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/AlenExpress
💸 በመኪናዎ አሪፍ ገቢ የሚያገኙበት አዲስ ዕድል!
Alen Driver ጋር ሲሰሩ የሚያገኙት ጥቅሞች፡

💰 አስተማማኝ ገቢ፡ በተስማሚ ክፍያ ጥሩ ገንዘብ ይስሩ።

📲 ቀላል መተግበሪያ፡ ለመጠቀም በጣም ቀላል እና ፈጣን።

👇 አሁኑኑ Google Play ያውርዱ እና ስራ ይጀምሩ:
[https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alen.driver]

☎️ ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ ይደውሉልን:
📞 9290
📱 098 222 2324
📢 አለን ኤክስፕረስ (Alen Express) – ጋዜጣዊ መግለጫ እና ማብራሪያ
አለን ኤክስፕረስ አገልግሎቱን ይበልጥ ለማስፋፋት እና ለተጠቃሚዎች፣ ለአሽከርካሪዎች እንዲሁም ለአጋሮች አዳዲስ እድሎችን ለማስተዋወቅ የተዘጋጀው የምስራች እና ማብራሪያ መድረክ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል።
በመድረኩ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡
Ride • Deliver • Earn: ፈጣን እና አስተማማኝ የትራንስፖርትና የደሊቨሪ አገልግሎቶች
ከአጋሮች እና ከሚዲያ አካላት ጋር የተደረገ የጥያቄና መልስ ውይይት
የአለን ኤክስፕረስ ማህበረሰብን (Community) በመቀላቀል አብሮ የማደግ እድሎች

📲 የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ!
📞 ለበለጠ መረጃ፡ 9290
0982222324
🚗 አለን ጋር ይስሩገቢዎን በራስዎ ፍጥነት ያሳድጉ!
የራሶ መኪና አለዎት? ከአለን ጋር በመመዝገብ በትርፍ ጊዜዎ ወይም በሙሉ ጊዜዎ ጥሩ ገቢ ማግኘት ይጀምሩ!
ከአለን Driver ጋር የመስራት ጥቅሞች:
አነስተኛ ኮሚሽን: ያገኙትን ገቢ በአብዛኛው ለራስዎ ያስቀሩ
የስራ ነፃነት: በፈለጉት ሰዓት እና ቦታ ይስሩ
ቀጣይነት ያለው የስራ እድል: ብዙ ደንበኞችን ያግኙ
ፈጣን እና ቀላል ምዝገባ
📲 አሁኑኑ Alen Driver መተግበሪያን Google Play ያውርዱ እና ይመዝገቡ:
👉 [https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alen.driver]
📞 ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ ይደውሉልን:
☎️ 9290 | 📱 0982 222 324