Airline Gateway Official
17.1K subscribers
134 photos
6 videos
1 file
68 links
Your gateway to success in all airline exams!
We prepare you for the written exam of English,Math&physics covering cabin crew, pilot, marketing, and more.From the written exam to the interview,we’ve got you covered.
For any question @airlinegatewayy
Download Telegram
ከእኛ ጋር በመዘጋጀት aviation college ለመግባት ጫፍ ላይ ከደረሱ Applicant የደረሰው አስተያየት በጥቂቱ
9🥰2👍1
🗣ሰላም ውድ የCabin Crew አመልካቾች 🙋‍♂️ 🛫

በመጀመሪያ interview በማለፋቹ ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🌟🎊
አሁን አንድ እርምጃ ወደ አቪዬሽን ተጠግታችኋል 😎✈️

📢 የቅድመ ስልጠና ሁኔታዎች

🔗 በመጀመሪያ ገለፃ ይሰጣል
አስፈላጊውን መረጃ በሙሉ ይዛችሁ መገኘት አለባችሁ

📷  passport size photo.
🕴Formal አለባበስ

👨‍✈️ ለወንዶች : ፂም ሙሉ በሙሉ መላጨት እና ፀጉር nomal መቆረጥ
👩‍✈️ ለሴቶች : makeup በትንሹ ይፈቀዳል

📋 መሞላት ያለበት ይሰጣቿል
There is going to be a form that is going to be filled.
ስለራሳቹ መረጃ ትሞላላቹ
ለምሳሌ : የተማራቹበትን ትምህርት ቤት ፣ የእድገት ቦታቹ እና የመሳሰሉትን
እና እስክርቢቶ እንዳትረሱ 

📄 ሌላኛው ፎርም ደሞ ስለምስክር የምትሞሉበት ነው።
👥 ምስክራቹ እዛው የተዋወቃችሁት ሰው  ሊሆን ይችላል።

🏥 💉ጤና ምርመራ (በተመሳሳይ ቀን)

ወደ ሆስፒታል ተልካችሁ

🌟የአይን ፣ የጆሮ ምርመራ
🌟 የጉበት ፣ የኩላሊት ፣ የልብ ፣ የሳንባ
🌟 የደም ምርመራ
🌟  X-ray

ብዙ ጊዜ የከፋ ካልሆነ በዚ አይወድቅም


👓 መነፀር ተጠቃሚ ከሆናችሁ ለዶክተሮቹ አሳውቋቸው
💊 መድሀኒት እየወሰዳችሁ ከሆነም አሳውቋቸው ውጤቱ ላይ ለውጥ ሊያመጣ ስለሚችል
👧 ሴቶች – የወር አበባ ላይ ከሆናችሁ አሳውቋቸው
( ከኩላሊት ህመም ጋር ሊሳሳት ይችላል)

ምርመራ በነፃ ነው

🤝 ስለ ዋስ
       💥 የመንግስት ሰራተኛ / የባንክ       
       💥 ደሞዙ  ከ10 ሺ በላይ የሆነ
       💥ድርጅቱ በፈለገው ጊዜ መገኘት  የሚችል (የአ.አ              ነዋሪ ቢሆን ይመረጣል)

ወይም ቤተሰብ 👨‍👨‍👧‍👦 ፣ ዘመድ  ፣ የአየር መንገዱ ሰራተኛ  ከ cabin crew ውጪ ማድረግ ይቻላል ።

💡ፓስፖርት ከሌላቹ ብታወጡ ይመከራል

@Airlinetutorialofficial
57👍1👏1
እንኳን ወደ Airline Gateway በደህና መጣችሁ! ✈️
​ባለፉት ጥቂት ሰዓታት ውስጥ ከ "ቀላል ስራ" ቻናላችን ተከታትላችሁ የቤተሰባችን አባል ለሆናችሁ አዳዲስ ተከታዮቻችን በሙሉ እንኳን በደህና መጣችሁ ለማለት እንወዳለን!
​የተቀላቀላችሁበት ወቅት በጣም ወሳኝ ነው፤ ምክንያቱም አየር መንገዶች ለ AMT, Cabin Crew እና Marketing እጩዎች ጥሪ እያደረጉ ይገኛሉ። እኛም እናንተን ለስኬት የሚያበቃ ሙሉ ዝግጅት ይዘን እየጠበቅናችሁ ነው።
​እዚህ ቻናል ላይ ምን ያገኛሉ?
​የፅሁፍ ፈተና (Written Exam) ስልጠና፦ የፈተና ጥያቄዎችን አሰራር እና ዘዴዎች በጥልቀት እንሰራባቸዋለን።
​የቃለ-መጠይቅ (Interview) ዝግጅት፦ በራስ መተማመን የሚገነቡ እና ለጥያቄዎች ሙያዊ መልስ የምትሰጡባቸው ስልቶች።
​ልዩ መረጃዎች፦ ስለ አቪዬሽን ቅጥር ሂደት ከእኛ የተሻለ መረጃ ።
​በቅርቡ የእኛ ስልጠና ለምን ልዩ ሆነ? የሚለውን እና በቅርቡ ምዝገባ ያደረጉ ተማሪዎቻችንን ውጤታማ ያደረጋቸውን ምስጢሮች እናጋራችኋለን።
መመዝገብያ 399ብር ብቻ

ንግድ ባንክ :1000718365361
አቢሲኒያ :236844412
ይሄ ብቻ ነው አካውንታችን

የከፈላቹበት ደረሰኝን በዚህ ይላኩ @airlinegatewayy በዛውም ስማቹንና በምን ዘርፍ Apply እንዳረጋቹ ብቻ ይንገሩን ከዛ በተመደባቹበት ዘርፍ አድ እናረጋችዋለን!
37
Urgent and normal Passport የምትፈልጉ
@airlinegatewayy
1
ET-Sponsored Trainee School of Marketing (SOM) Applicants
Dear Trainee SOM Applicants,

Your written exam is coming up!

use the link below to check your https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results
19
ET-Sponsored Trainee School of Marketing (SOM) Applicants
Dear Trainee SOM Applicants,

Your written exam is coming up!

use the link below to check https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results

@Airlinetutorialofficial
31🥰3👍1
የ አዲስ አበባ ተለቋል አሁን እስከ L ድረስ ነው UPDATE እየተደረገ ስለሆነ ነው።
ካልማ ካልማ ተረጋጉ
42
Airline Gateway Official pinned «ከእኛ ጋር በመዘጋጀት aviation college ለመግባት ጫፍ ላይ ከደረሱ Applicant የደረሰው አስተያየት በጥቂቱ»
🛎 ውድ የ SOM አመልካቾች በሙሉ

💡ይፍጠኑ ይህ ወርቃማ እድል እንዳያመልጣቹ❗️❗️

ሁሉም በጉጉት ሲጠብቀው  የነበረው ጊዜ ደረሰ written exam 📝!

📌ብዙዎችን የሚቸገሩበት  Airline written examን ከእኛ ጋር ዘና ብለው  በማለፍ ወደ aviation ህልሞ አንድ እርምጃ ይጠጉ።

📌  በ video የታገዘ ገለጻ አምና እንዲሁም  ከዛ በፊት ለነበሩት የ marketing ጥያቄዎች

📌 ለ written exam የሚሆኑ ጥርት ያሉ  ኖቶች

📌 ለ written exam ተቀራራቢ የሆኑ final and mid exam ጥያቄዎች እንዲሁም ማብራሪያዎች

📌 በተመቻቹ ሰዐት Access ማረግ የምትችሏቸው records

ለመመዝገብ 399💸 ብር ብቻ 😱

ንግድ ባንክ :1000718365361
አቢሲኒያ :236844412


የከፈላቹበት ደረሰኝን በዚህ ይላኩ @airlinegatewayy በዛውም ስማቹንና በምን ዘርፍ Apply እንዳረጋቹ ብቻ ይንገሩን ከዛ በተመደባቹበት ዘርፍ አድ እናረጋችዋለን!

@Airlinetutorialofficial
50👏3🔥2
Good luck!
192🔥20👍11🥰9
በተለያየ ዘርፍ airline apply ላደረጋቹ ጥንቅቅ ባሉ interview and GroupDiscussion መዘጋጃ ቪዲዮች ራሶን ብቁ አድርገው የaviation college ጉዞዎትን ያሳምሩ!
Register here @airlinegatewayy

Not marketing
30
Urgent and normal Passport የምትፈልጉ
@airlinegatewayy
4👍3
14👏2
Good morning, future aviators. ☀️✈️

If this year didn’t go the way you hoped, please don’t let that be the end of your dream. Sometimes the runway is longer than we expect, and sometimes the weather isn’t clear on the first try but that doesn’t mean you’re not meant to fly. Try again next year with stronger faith, more patience, and deeper preparation. Your dream is still waiting for you.
And if you’re still in the process right now, don’t treat it lightly. Give it your full heart, your discipline, your sleepless nights, your focus. Study harder than before, train your mind, and prepare yourself with seriousness. The sky only opens to those who are willing to sacrifice for it.
Aviation is not just a career it’s a calling, a beautiful path that asks for courage, consistency, and passion. Every hour you spend preparing, every failure you survive, every doubt you fight… it is all shaping you into the person who will one day sit in that cockpit with pride.
So keep going. Keep believing. One day, you will look back at these hard days and smile, knowing they were the wings that lifted you.

@Airlinetutorialofficial
121🥰20🔥8
Good morning, SOM Candidates

I just want to talk to you like a brother for a minute. I know many of you are worried about the interview and the written exam. It’s normal to feel nervous it means you care about your dream.

In the interview, many questions will have follow-up questions. Please don’t panic when that happens. It doesn’t mean you failed or said something wrong. They just want to understand you better how you think, how you stay calm, how honest you are. Take a small breath, smile, and answer slowly. Confidence is quiet, not loud.

About the written exam, the passing mark is still not announced, and the result date is not known yet. So don’t torture your heart trying to guess things you cannot control. You already did your part.

Don’t expect too much so you don’t hurt yourself, but keep faith in God. What is written for you will find you. Your effort is never wasted.

Very soon we will start interview preparation together, step by step, as a family. Stay tuned and stay strong.

You are not alone in this journey.
Have a peaceful day 🤍

@Airlinetutorialofficial
186🥰16🔥10👏8👍1
💡አስደሳች ዜና ለ SOM APPLICANTS 💡

📝Written exam ተፈትናቹ ያለምንም ዝግጅት ቁጭ ብላችሁ result  እየጠበቃችሁ ከሆነ ትልቅ ስህተት እየሰራችሁ ነው።

🤯 እንደ written exam suddenly  ተጠርታችሁ ያለ በቂ preparation ለወሳኞቹ  GroupDiscussion and interview ከምትቀርቡ

📌 Ethiopian Airlines Interview ላይ ሊጠየቁ የሚችሉ ጥያቄዎች ከቀድሞ ልምድ የተወሰደ
📌 የተለያዩ ለGroup discussion የሚያግዙ tips
📌 በvideo የታገዙ ስልጠናዎች
📌 በGroup discussion ጊዜ ሊደረጉ የሚገቡ እና ፈፅሞ መወገድ ያለባቸውን ነገሮች
📌 እንዲሁም ገምጋሚዎችን ለማስደመም የሚያስችሉ  ምክሮችን አካተን

❗️❗️በ399 Birr ብቻ❗️❗️                    
   ከእኛ ጋር ወደ ህልሞ አንድ እርምጃ ይጠጉ።
         ⚡️Prepare smarter, not harder⚡️

If you have only the confidence, prepare with us now!

ንግድ ባንክ :1000718365361
አቢሲኒያ :236844412

የከፈላቹበት ደረሰኝን በዚህ ይላኩ @airlinegatewayy !

@Airlinetutorialofficial
20👍1
የኢንተርቪው ጥሪ በአድዋ በአል ምክንያት ፕሮግራም ተቀይሯል ገብታቹ ዝርዝሩን ተመልከቱ
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results
16🥰1