Airline Gateway Official
17.1K subscribers
133 photos
6 videos
1 file
68 links
Your gateway to success in all airline exams!
We prepare you for the written exam of English,Math&physics covering cabin crew, pilot, marketing, and more.From the written exam to the interview,we’ve got you covered.
For any question @airlinegatewayy
Download Telegram
ከእኛ ጋር በመዘጋጀት aviation college ለመግባት ጫፍ ላይ ከደረሱ Applicant የደረሰው አስተያየት በጥቂቱ
9🥰2👍1
🗣ሰላም ውድ የCabin Crew አመልካቾች 🙋‍♂️ 🛫

በመጀመሪያ interview በማለፋቹ ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🌟🎊
አሁን አንድ እርምጃ ወደ አቪዬሽን ተጠግታችኋል 😎✈️

📢 የቅድመ ስልጠና ሁኔታዎች

🔗 በመጀመሪያ ገለፃ ይሰጣል
አስፈላጊውን መረጃ በሙሉ ይዛችሁ መገኘት አለባችሁ

📷  passport size photo.
🕴Formal አለባበስ

👨‍✈️ ለወንዶች : ፂም ሙሉ በሙሉ መላጨት እና ፀጉር nomal መቆረጥ
👩‍✈️ ለሴቶች : makeup በትንሹ ይፈቀዳል

📋 መሞላት ያለበት ይሰጣቿል
There is going to be a form that is going to be filled.
ስለራሳቹ መረጃ ትሞላላቹ
ለምሳሌ : የተማራቹበትን ትምህርት ቤት ፣ የእድገት ቦታቹ እና የመሳሰሉትን
እና እስክርቢቶ እንዳትረሱ 

📄 ሌላኛው ፎርም ደሞ ስለምስክር የምትሞሉበት ነው።
👥 ምስክራቹ እዛው የተዋወቃችሁት ሰው  ሊሆን ይችላል።

🏥 💉ጤና ምርመራ (በተመሳሳይ ቀን)

ወደ ሆስፒታል ተልካችሁ

🌟የአይን ፣ የጆሮ ምርመራ
🌟 የጉበት ፣ የኩላሊት ፣ የልብ ፣ የሳንባ
🌟 የደም ምርመራ
🌟  X-ray

ብዙ ጊዜ የከፋ ካልሆነ በዚ አይወድቅም


👓 መነፀር ተጠቃሚ ከሆናችሁ ለዶክተሮቹ አሳውቋቸው
💊 መድሀኒት እየወሰዳችሁ ከሆነም አሳውቋቸው ውጤቱ ላይ ለውጥ ሊያመጣ ስለሚችል
👧 ሴቶች – የወር አበባ ላይ ከሆናችሁ አሳውቋቸው
( ከኩላሊት ህመም ጋር ሊሳሳት ይችላል)

ምርመራ በነፃ ነው

🤝 ስለ ዋስ
       💥 የመንግስት ሰራተኛ / የባንክ       
       💥 ደሞዙ  ከ10 ሺ በላይ የሆነ
       💥ድርጅቱ በፈለገው ጊዜ መገኘት  የሚችል (የአ.አ              ነዋሪ ቢሆን ይመረጣል)

ወይም ቤተሰብ 👨‍👨‍👧‍👦 ፣ ዘመድ  ፣ የአየር መንገዱ ሰራተኛ  ከ cabin crew ውጪ ማድረግ ይቻላል ።

💡ፓስፖርት ከሌላቹ ብታወጡ ይመከራል

@Airlinetutorialofficial
57👍1👏1
እንኳን ወደ Airline Gateway በደህና መጣችሁ! ✈️
​ባለፉት ጥቂት ሰዓታት ውስጥ ከ "ቀላል ስራ" ቻናላችን ተከታትላችሁ የቤተሰባችን አባል ለሆናችሁ አዳዲስ ተከታዮቻችን በሙሉ እንኳን በደህና መጣችሁ ለማለት እንወዳለን!
​የተቀላቀላችሁበት ወቅት በጣም ወሳኝ ነው፤ ምክንያቱም አየር መንገዶች ለ AMT, Cabin Crew እና Marketing እጩዎች ጥሪ እያደረጉ ይገኛሉ። እኛም እናንተን ለስኬት የሚያበቃ ሙሉ ዝግጅት ይዘን እየጠበቅናችሁ ነው።
​እዚህ ቻናል ላይ ምን ያገኛሉ?
​የፅሁፍ ፈተና (Written Exam) ስልጠና፦ የፈተና ጥያቄዎችን አሰራር እና ዘዴዎች በጥልቀት እንሰራባቸዋለን።
​የቃለ-መጠይቅ (Interview) ዝግጅት፦ በራስ መተማመን የሚገነቡ እና ለጥያቄዎች ሙያዊ መልስ የምትሰጡባቸው ስልቶች።
​ልዩ መረጃዎች፦ ስለ አቪዬሽን ቅጥር ሂደት ከእኛ የተሻለ መረጃ ።
​በቅርቡ የእኛ ስልጠና ለምን ልዩ ሆነ? የሚለውን እና በቅርቡ ምዝገባ ያደረጉ ተማሪዎቻችንን ውጤታማ ያደረጋቸውን ምስጢሮች እናጋራችኋለን።
መመዝገብያ 399ብር ብቻ

ንግድ ባንክ :1000718365361
አቢሲኒያ :236844412
ይሄ ብቻ ነው አካውንታችን

የከፈላቹበት ደረሰኝን በዚህ ይላኩ @airlinegatewayy በዛውም ስማቹንና በምን ዘርፍ Apply እንዳረጋቹ ብቻ ይንገሩን ከዛ በተመደባቹበት ዘርፍ አድ እናረጋችዋለን!
37
Urgent and normal Passport የምትፈልጉ
@airlinegatewayy
1
ET-Sponsored Trainee School of Marketing (SOM) Applicants
Dear Trainee SOM Applicants,

Your written exam is coming up!

use the link below to check your https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results
19
ET-Sponsored Trainee School of Marketing (SOM) Applicants
Dear Trainee SOM Applicants,

Your written exam is coming up!

use the link below to check https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results

@Airlinetutorialofficial
31🥰3👍1
የ አዲስ አበባ ተለቋል አሁን እስከ L ድረስ ነው UPDATE እየተደረገ ስለሆነ ነው።
ካልማ ካልማ ተረጋጉ
42
Airline Gateway Official pinned «ከእኛ ጋር በመዘጋጀት aviation college ለመግባት ጫፍ ላይ ከደረሱ Applicant የደረሰው አስተያየት በጥቂቱ»