ከቻላቹ ዛሬ ጨርሱ ምዝገባ!
📄በ Amt እና cabin crew (Hostess) Document ልካቹ online መመዝገብ የምትፈልጉ በዚህ @airlinegatewayy አውሩን
✅Online ምዝገባ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው

❤19👍9
Last day!

❤17👍1
✈️ WHAT COMES AFTER THE ETHIOPIAN AIRLINES CABIN CREW WRITTEN EXAM?
Passed the written exam? Congratulations! 🎉 But the selection journey continues.
Here’s what you should prepare for:
🔎 1. Deep Physical Screening
Your appearance, grooming, and physical requirements may be checked. Come prepared, clean, and professionally dressed.
👥 2. Group Discussion
This is your chance to demonstrate:
✔ Communication
✔ Confidence
✔ Listening
✔ Teamwork
✔ Leadership
✔ Respect for others
🗣️ 3. Interview
Be ready to introduce yourself, explain your motivation, and answer questions about yourself and Ethiopian Airlines.
📌 Important: Depending on the recruitment arrangement, the Group Discussion and Interview may take place on the same day.
🩺 4. Medical Examination
Candidates who successfully progress through the selection stages may proceed to medical assessment to determine their fitness for cabin crew duties.
🔥 Don't prepare only for the written exam. Prepare for the entire journey.
Passing the exam gets you closer. Your confidence, communication, professionalism, and preparation take you further. 🛫
@Airlinetutorialofficial

❤55👍11
✈️❤️ 30,000 አባላት የእኛ የጋራ ድል! 🏆
ውድና የተከበራችሁ የAirline Gateway ቤተሰቦች ❤️✈️
ዛሬ በኢትዮጵያ በአቪየሽን ዘርፍ የመጀመሪያውና ትልቁ ቻናል ለመሆን የ 30,000 አባላት ደጃፍ ላይ ቆመን ወደ ኋላ ስንመለስ ይህ መንገድ በስንት ፈተና፣ እንቅፋትና እሾህ ውስጥ እንዳለፈ እናስታውሳለን። 🥹❤️🩹
🔹 ሊደግፉን ይገባቸው የነበሩ ሰዎች እንቅፋት ሲሆኑብን አይተናል።
🔹 ክስና ክርክር ተጋፍጠናል።
🔹 እጃችንን ዘርግተን የረዳናቸው ሰዎች ከጀርባችን ሲወጉን ተመልክተናል።
🔹 ብዙ ጊዜ ህመሙና ቁስሉ ቀላል አልነበረም። 💔
ነገር ግን… አልቆምንም! 🔥
በእነዚያ ጨለማ ጊዜያት፣ ከጎናችን የቆማችሁ፣ ያበረታታችሁንና በእኛ ያመናችሁ እናንተ ናችሁ! ❤️🤝
🙏 ስለታመናችሁብን
🙏 ስለደገፋችሁን
🙏 በፈተና ጊዜ ከጎናችን ስላልተለያችሁ
🙏 ዛሬ ወደዚህ ታሪካዊ ደረጃ እንድንደርስ ስላደረጋችሁ
ከልብ የመነጨ ታላቅ ምስጋና! ❤️🙏
🔥 የሰዎች ክስ አላቆመንም።
🔥 ከጀርባ መወጋት አላስቆመንም።
🔥 እንቅፋቶች አላስቆሙንም።
ይልቁንም የበለጠ እንድንጠነክር፣ የበለጠ እንድንሰራና ለታላቁ ዓላማችን የበለጠ እንድንተጋ እሳት ሆነው አነፁን! 🔥🚀
🏆 30,000 አባላት!
ይህ የAirline Gateway ብቻ ድል አይደለም።
ይህ የእናንተም ድል ነው! ❤️🏆
እናንተ ከጎናችን ባትኖሩ ኖሮ፣ ዛሬ ይህን ታሪክ ልንጽፍ አንችልም ነበር። 🥹❤️
🚀 እና አሁንም ገና ጀምረናል!
ወደፊት የቱንም ያህል ፈተናና እንቅፋት ቢገጥመን፣ ከቀደመው በበለጠ ጥራት፣ ታማኝነትና ትጋት እናንተን ማገልገላችንን እንቀጥላለን። 🤝❤️
🌟 ገና ብዙ ከፍታዎችን አብረን እንወጣለን!
✈️ 30K አይደለም መጨረሻው ይህ አዲስ ጅማሬ ነው! 🚀🔥
ስለ እውነተኛ ፍቅራችሁ፣ እምነታችሁና አጋርነታችሁ ምስጋናችን ወሰን የለውም። ❤️🙏
ሁልጊዜም እንወዳችኋለን።
ሁልጊዜም እናከብራችኋለን።
ሁልጊዜም ከእናንተ ጋር ነን! ❤️✈️
AIRLINE GATEWAY TOGETHER, WE RISE. 🚀✈️❤️

❤102👏20🥰6🔥1
📢 ለሁሉም የአዲስ አበባ PTS ተመዝጋቢዎች
ከነሐሴ 11 ጀምሮ የLanguage Proficiency Assessment ይጀምራል።
👉 Simulator የወሰዱም ሆነ Interview ያለፉ ተመዝጋቢዎች ይመደባሉ።
👉 Simulator ያልወሰዱ ግን አይጨነቁ፤ Language Assessment ካለፉ በኋላ Simulator ይወስዳሉ።
👉 ከዚያም Medical Exam ይቀጥላል።
📌 ስለዚህ በተገቢው ተዘጋጁ!

❤14
ሰዐታት ብቻ ቀርቶታል ሊዘጋ!
📄በ Amt እና cabin crew (Hostess) Document ልካቹ online መመዝገብ የምትፈልጉ በዚህ @airlinegatewayy አውሩን
✅Online ምዝገባ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው
📄በ Amt እና cabin crew (Hostess) Document ልካቹ online መመዝገብ የምትፈልጉ በዚህ @airlinegatewayy አውሩን
✅Online ምዝገባ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው
❤10👍2
📢 ውድ አመልካቾች፣
በኦገስት 10 እና 11፣ 2026 ላይ ለተለጠፈው ET Sponsored Trainee Aircraft Technician እና Trainee Cabin Crew የሥራ መደብ ማመልከቻ ሂደት ላይ የሲስተም ችግር ተከስቶ የሥራ ማስታወቂያው በትክክል እንዳይታይና እንዳይደረስበት አድርጓል።
በዚህም ምክንያት አንዳንድ እጩዎች በቀድሞው የማመልከቻ ጊዜ ውስጥ በቂ የማመልከት ዕድል ላያገኙ ስለሚችሉ፣ የማመልከቻ ጊዜው ተራዝሟል።
📅 አዲሱ የመዝጊያ ቀን፦ ኦገስት 16፣ 2026
⚠️ ማስታወሻ፦ ይህ የጊዜ ማራዘሚያ ለOnline አመልካቾች ብቻ ተፈጻሚ ይሆናል።
✈️ እድሉን እንዳታመልጡ፣ በተጨማሪ
የተሰጠውን ጊዜ በመጠቀም ማመልከቻችሁን ያጠናቅቁ።

❤42👏6
ስለ እኛ Mini App
የእኛ Mini App ለሁሉም የአየር መንገድ የቅጥር ዘርፎች ፈተና ዝግጅት የተዘጋጀ ነው። የሚከተሉትን ዘርፎች ያካትታል፦
- ካቢን ክሩ (Cabin Crew)
- ፓይለት (Pilot)
- የአውሮፕላን ጥገና ቴክኒሺያን (AMT)
- ማርኬቲንግ (Marketing)
- ሌሎች ሁሉም የአየር መንገድ የሥራ ዘርፎች
በእያንዳንዱ ዘርፍ ውስጥ የሚያገኙት፦
📚 የልምምድ ጥያቄዎች (Practice Questions) - ከእውነተኛው ፈተና ጋር ተመሳሳይ ቅርጽና ደረጃ ያላቸው ጥያቄዎች።
📄 ያለፉ ዓመታት የፈተና ጥያቄዎች (Exam Questions) - እስከ 2026 ድረስ ከተሰጡ የቀድሞ ፈተናዎች የተሰበሰቡ ጥያቄዎች።
📝 ማስታወሻዎች (Notes) – በቀድሞ ዓመታት ፈተናዎች ላይ በተደጋጋሚ የታዩ ርዕሶችና ነጥቦች ላይ የተመሰረቱ አጭር ማብራሪያዎች።
📊 የእርስዎ ሁኔታ (Status) – የትምህርት እድገትዎን እና የዝግጅትዎን ሂደት መከታተል ይችላሉ።
ሁሉም ነገር በአንድ ቦታ ተደራጅቶ ስለሚገኝ፣ ለፈተናዎ በቀላሉ፣ በፍጥነት እና በተሻለ ሁኔታ መዘጋጀት ይችላሉ።

❤42
✈️ REGISTRATION IS NEARLY OVER — NOW THE REAL PREPARATION BEGINS!
If you've registered for an Ethiopian Airlines opportunity, don't just sit and wait for the next announcement. Use this time to prepare yourself.
🧠 PSYCHOLOGICAL PREPARATION
✔ Build your confidence
✔ Learn to stay calm under pressure
✔ Practice speaking without fear
✔ Don't compare yourself with other candidates
✔ Be ready for both success and challenges
✔ Develop discipline and a positive attitude
📚 KNOWLEDGE PREPARATION
🗣️ Improve your English every day.
📖 Review grammar, vocabulary, reading comprehension, and aptitude questions.
✈️ Learn about Ethiopian Airlines, its history, operations, and aviation.
👥 Practice group discussions with friends or family.
🎤 Practice common interview questions—but don't memorize answers word-for-word.
💪 PHYSICAL PREPARATION
Maintain good hygiene, fitness, sleep, and a healthy lifestyle. Don't wait until the medical or physical screening to start taking care of yourself.
⏰ AND ONE MORE THING...
Keep your documents organized and stay alert for official updates. Don't rely only on rumors from social media.
Registration may be over, but your preparation should just be beginning.
Here you are @ETaviation_bot

❤67👍2🔥2
📄በ Amt እና cabin crew (Hostess) Document ልካቹ online መመዝገብ የምትፈልጉ በዚህ @airlinegatewayy አውሩን
✅Online ምዝገባ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው
✅Online ምዝገባ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው
❤3👍3
💇♀️✈️ CABIN CREW DEEP SCREENING: YOUR HAIR MATTERS!
For female Ethiopian Airlines Cabin Crew applicants, how you control and present your hair can be an important part of your overall appearance during deep screening.
👱♀️ Keep it:
✔ Clean and well-groomed
✔ Neatly controlled
✔ Away from your face
✔ Professional and simple
✔ Appropriate for the cabin crew image
⚠️ Don't underestimate hair length and styling. If your hair is very long and left uncontrolled or does not meet the required grooming standard, it may affect your screening result and could potentially lead to disqualification, depending on the current recruitment requirements.
@Airlinetutorialofficial
The mini App 👉 @ETaviation_bot

❤39
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ :-
• የተማሪዎች የምልመላ እና የምዝገባ ሂደት
• በዘርፉ የሚያስፈልገውን የሰው ሃይል ለማብቃት እያከናወነ ስላላቸው ስራዎች።
• ዩኒቨርሲቲው እየሰጣቸው የሚገኙ ፕሮግራሞች አይነት
• የአቪዬሽን ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን የመቀበል አቅም እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከዩኒቨርሲቲው የሽያጭ እና የሽያጭ አገልግሎት ማዕከል ስራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ ካሳ ጋር ቆይታ አድርጓል።
@Airlinetutorialofficial
ሙሉ ቃለ መጠይቁን ያድምጡ : https://youtu.be/yPI1frQwzt0?si=EXnMCuFi_ZvxA_ky

YouTube
የኢትዮጵያ ኢቪዬሽን ዩኒቨርሲቲው ከዲግሪ ፕሮግራሞች በተጨማሪ በእዚህ አመት የማስተርስ ፕሮግራሞችን አስጀምሯል
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ :-
• በዘርፉ የሚያስፈልገውን የሰው ሃይል ለማብቃት እያከናወነ ስላላቸው ስራዎች።
• የተማሪዎች የምልመላ እና የምዝገባ ሂደት
• ዩኒቨርሲቲ እየሰጣቸው የሚገኙ ፕሮግራሞች አይነት
• የአቪዬሽን ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን የመቀበል አቅም እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ከዩኒቨርሲቲው የሽያጭ እና የሽያጭ አገልግሎት ማዕከል ስራ አስኪያጅ…

❤31
Good morning future aviators today is the Last day!
📄በ Amt እና cabin crew (Hostess) Document ልካቹ online መመዝገብ የምትፈልጉ በዚህ @airlinegatewayy አውሩን
✅Online ምዝገባ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው
📄በ Amt እና cabin crew (Hostess) Document ልካቹ online መመዝገብ የምትፈልጉ በዚህ @airlinegatewayy አውሩን
✅Online ምዝገባ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው
❤16👍3
🚨🔥 ሞዴል ፈተና፦ በሚቀጥለው ቅዳሜ! ✈️
⏳ አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቷል! 7 ቀናት!
📚 በ Mini App ውስጥ ከሆኑ አሁን መስራት ይጀምሩ!
📝 የPractice Questions ይስሩ
📖 Notes ይከልሱ
⏱️ Mock Exams ይፈትኑ
🔥 በየቀኑ የተሻለ ዝግጅት ያድርጉ
❌ እስከ ነገ አታስተላልፉ!
ፈተናው ሰበብ አይቀበልም።
“ጊዜ አልነበረኝም” አይረዳም።
“በኋላ እጀምራለሁ” ደግሞ በጣም ዘግይቷል። 🚨
💡 የሚያልፉት ከእርስዎ የበለጠ ብልህ ስለሆኑ አይደለም።
👉 ቀድመው ጀመሩ
👉 በብዛት ተለማመዱ
👉 በመጨረሻም ዝግጁ ሆነው ገቡ — ሌሎች ግን ተስፋ ብቻ ይዘው ገቡ።
🔥 7 ቀናት አሉዎት። በትክክል ይጠቀሙባቸው!
✅ Register
📚 Study
📝 Practice
🔥 WIN!
✈️🔥 ቅዳሜ እንገናኛለን ዝግጁ ነዎት?

❤44👍3
Airline Gateway Official
🚨🔥 ሞዴል ፈተና፦ በሚቀጥለው ቅዳሜ! ✈️ ⏳ አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቷል! 7 ቀናት! 📚 በ Mini App ውስጥ ከሆኑ አሁን መስራት ይጀምሩ! 📝 የPractice Questions ይስሩ 📖 Notes ይከልሱ ⏱️ Mock Exams ይፈትኑ 🔥 በየቀኑ የተሻለ ዝግጅት ያድርጉ ❌ እስከ ነገ አታስተላልፉ! ፈተናው ሰበብ አይቀበልም። “ጊዜ አልነበረኝም” አይረዳም። “በኋላ እጀምራለሁ” ደግሞ በጣም ዘግይቷል።…
ይህ ሞዴል ፈተና በAirline Gateway የተዘጋጀው ለአየር መንገዱ የጽሁፍ ፈተና ያለዎትን የዝግጅት ደረጃ ለመገምገም ነው እንጂ ከ Airline የተሰጠ አይደለም
❤16
Airline Gateway Official
Good morning future aviators today is the Last day! 📄በ Amt እና cabin crew (Hostess) Document ልካቹ online መመዝገብ የምትፈልጉ በዚህ @airlinegatewayy አውሩን ✅Online ምዝገባ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው
💥💥 ሰአታት ቀሩ 💥💥
ለምዝገባው የቀሩት ሰአታት ናቸው
እስካሁን ያልተመዘገባቹ እየገባቹ ተመዝገቡ።
📄በ Amt እና cabin crew (Hostess) Document ልካቹ online መመዝገብ የምትፈልጉ በዚህ @airlinegatewayy አውሩን
✅Online ምዝገባ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው
ለምዝገባው የቀሩት ሰአታት ናቸው
እስካሁን ያልተመዘገባቹ እየገባቹ ተመዝገቡ።
📄በ Amt እና cabin crew (Hostess) Document ልካቹ online መመዝገብ የምትፈልጉ በዚህ @airlinegatewayy አውሩን
✅Online ምዝገባ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው
❤9👍3
✈️ RECOMMENDATION FOR FUTURE ETHIOPIAN AIRLINES CABIN CREW
While you're waiting for the next stage, don't prepare only one area. Work on all the small things that can make a difference.
🗣️ English: Speak English every day. Practice with friends and improve your vocabulary.
👥 Communication: Join small discussions and practice expressing your ideas clearly without talking too much.
🧠 Confidence: Practice answering questions while looking at yourself in a mirror. Learn to stay calm when you don't know an answer.
✈️ Airline Knowledge: Learn about Ethiopian Airlines—its history, destinations, aircraft, services, and role in African aviation.
👔 Appearance: Start preparing your formal outfit and maintain clean, professional grooming.
💇♀️ Hair & Grooming: If you're a female applicant, practice keeping your hair neat and properly controlled. Don't wait until screening day.
🏃 Health & Fitness: Sleep properly, exercise, eat well, and maintain good personal hygiene.
📄 Documents: Check your certificates and IDs early. Make sure your personal information is consistent across your documents.
⏰ Time Management: Practice being early. On assessment day, traffic or delays shouldn't be the reason you miss an opportunity.
🔥 MY BIGGEST RECOMMENDATION:
Don't prepare when they announce the next stage.
Prepare now so when the call comes, you're already ready. 🛫
Use the mini App to prepare with us @ETaviation_bot

❤26👍1
✈️ ONE THING FUTURE CABIN CREW SHOULD PRACTICE EVERY DAY
Try this simple exercise:
🎤 Pick one topic and speak about it in English for 2 minutes without stopping.
For example:
• Why do you want to join Ethiopian Airlines?
• What makes a good cabin crew member?
• Tell us about your hometown.
• What would you do if a passenger was unhappy?
• What do you know about Ethiopian Airlines?
Don't memorize an answer.
Instead, train yourself to think in English, organize your ideas quickly, and speak calmly.
After speaking, ask yourself:
Was I clear? Did I speak too fast? Did I repeat myself? Did I maintain confidence?
Do this every day and you'll gradually become more comfortable speaking under pressure.
🗣️ Confidence isn't built on interview day. It's built through practice before the interview.

❤65👍8