Airline Gateway Official
32.3K subscribers
309 photos
10 videos
3 files
142 links
Your gateway to success in all airline careers!We prepare you for the written exam and interview for Cabin Crew,
Pilot,AMT, Marketing, and more. Get reliable aviation news, vacancy updates, exam preparation.for any questions @airlinegatewayy
Download Telegram
እንደዚ እያለ ነው የምትሉ አረ ስለ ፈጠራቹ ተረጋጉ ዛሬ አይደለም እኮ የሚያልቀው 😁😁 Inbox ሞልቶብኛል SERVER OVERWHELMED ሆኖአል ከቻላቹ እንደውም ዛሬ ከ 8 ሰአት በፊት አትሙሉ ተረጋጉ 100% TRUST ME 🙏

@Airlinetutorialofficial
48🥰8🔥6👏1
ሀዋሳ ኤርፖርት, ከ ጎንደር ቴዎድሮስ ካምፓስ
በደረሰን መረጃ
ካቢን ክሩ ሰልፍ አዲስ አበባ ሊገባ ነው
AMT ሰው የለም ማለት ይቻላል ብለዋል ለመሃድ ላሰባቹ
ወረፋ ላይ ያላቹ አይዟቹ 💪
  ኦንላይን የምትመዘገቡ አሁንም ሰርቨር አልተረጋጋም ታገሱ ጊዜ አለ🙄🙄🙄

@Airlinetutorialofficial
👍3312🥰2
📢 Dear Online Applicants,

If you see an error after submitting your application, don’t panic. The system issue is expected to be resolved soon.

You still have enough time to apply, so please be patient and try again later when the application system is working normally.

✈️ No need to rush!

@Airlinetutorialofficial
👍3620🔥8
ዛሬ Register በአካል ያረጋቹ next step written exam ነው ስለዚህ ከአሁኑ ዝግጅታቹን ጀምሩ

ለመዘጋጀት @ETaviation_bot
34
በዌብሳይቱ ላይ ያጋጠመው አነስተኛ የቴክኒክ ችግር በ IT ቲም እየታየ እንደሆነና ሙሉ ለሙሉ ተስተካክሎ ነገ ማክሰኞ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገልፆልናል
መልካም እረፍት የነገ ሰው ይበለን

Share this channel to your friends and family!

@Airlinetutorialofficial
45👍17
✈️ CABIN CREW TIP: DON'T MEMORIZE YOUR INTERVIEW ANSWERS

One mistake candidates make is preparing an answer word-for-word and trying to repeat it exactly during the interview.

That's risky.

If the interviewer asks the same question differently, you may become confused or sound unnatural.

Instead, understand your own story:

👤 Who are you?
🎓 What have you studied?
✈️ Why do you want to join Ethiopian Airlines?
🤝 What can you contribute?
💡 What are your strengths?

Practice your ideas not a script.

Speak naturally, maintain eye contact, listen carefully, and answer what was actually asked.

The best interview answer isn't the one you memorized.
It's the one you genuinely understand. 🛫


@Airlinetutorialofficial
102👍15
📢 የምዝገባ ፖርታል ጊዜያዊ ሁኔታ

🔧 የምዝገባ ሊንኩ በአሁኑ ጊዜ ለጊዜው የማይገኝ ሲሆን፣ ይህም በፖርታሉ ላይ ያሉ ቴክኒካዊ ችግሮችን ለመፍታት በሚደረገው የጥገና (Maintenance) ሥራ ምክንያት ነው።

🔹 ስለዚህ የምዝገባ ሊንኩ ለጊዜው ከድረ-ገጹ ላይ ተወግዷል።

🔹 🛠️ የጥገና ሥራው እንደተጠናቀቀ ሊንኩ እንደገና ይመለሳል እና የምዝገባ ፖርታሉም በመደበኛ ሁኔታ ይሰራል።

⚠️ አስፈላጊ፦ አሁን በድረ-ገጹ ላይ የሚታየው ሁኔታ በጥገና ሥራ ምክንያት ብቻ ነው። የምዝገባ ዕድሉ በቋሚነት ተቋርጧል ማለት አይደለም።

🙏 ለጊዜው እባክዎ ትንሽ ትዕግስት ያድርጉ እና ተጨማሪ ይፋዊ መረጃን ይጠብቁ።

📲 ፖርታሉ ሙሉ በሙሉ እንደተመለሰ፣ በመደበኛ ሁኔታ እንደሚሰራ እና ማመልከቻ በተሳካ ሁኔታ መላክ እንደሚቻል እንደታወቀ እናሳውቃችኋለን።

@Airlinetutorialofficial
75👍13👏8🔥6
💎✈️ CABIN CREW PHYSICAL SCREENING: PAY ATTENTION TO PIERCINGS

Thinking about applying for Ethiopian Airlines Cabin Crew?

Your appearance and grooming can be important during the physical screening.

👂 For female applicants, multiple ear piercings may be an issue if they do not meet the airline's appearance standards.

If you have double or multiple piercings, don't ignore them. If the piercing can be removed or the mark can be corrected, take care of it before the screening.

Keep your appearance:
Clean
Simple
Professional
Well-groomed

⚠️ Important: Exact grooming requirements can depend on the current Ethiopian Airlines recruitment announcement and screening standards, so always follow the requirements for your specific recruitment campaign.

@Airlinetutorialofficial
64🥰6
🌐 ድረ-ገጹ በአሁኑ ሰዓት እየሰራ ስለሆነ ማመልከት ይችላሉ። ነገር ግን የማረጋገጫ ኢሜይል (Confirmation Email) ላይደርሳችሁ ይችላል።

ስለዚህ ነገ ድረስ እንድትጠብቁ እንመክራለን። ድረ-ገጹ ነገ ሙሉ በሙሉ መደበኛ ስራውን እንደሚጀምር ይጠበቃል።

ምዝገባው በትክክል መጠናቀቁን እንዴት ያውቃሉ?

- 📝 ማመልከቻዎን ካስገቡ በኋላ ድረ-ገጹ ምዝገባዎ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ያሳያል።
- 📧 ከዚያም ኢሜይልዎን/Gmail እንድትመለከቱ ይጠይቃል።
- 📩 በመደበኛ ሁኔታ የማረጋገጫ ኢሜይሉ በGmail አካውንታችሁ መድረስ አለበት።

⚠️ አሁን ያለው ችግር

- 🌐 ድረ-ገጹ ምዝገባው በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ሊያሳይ ይችላል።
- 📧 ነገር ግን የማረጋገጫ ኢሜይሉን ለሁሉም አመልካቾች መላክ እየቻለ አይደለም።
- ስለዚህ ምዝገባው ተሳክቷል የሚል መልዕክት ቢያገኙም፣ ኢሜይሉ ላይደርሳችሁ ይችላል።

👉 ምክራችን: አሁን በመቸኮል ከመመዝገብ ይልቅ ነገ ድረስ ብትጠብቁ ይሻላል። ድረ-ገጹ ሙሉ በሙሉ መደበኛ ሲሆን ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ ትችላላችሁ።

🔔 አዳዲስ መረጃዎች ወይም ለውጦች ካሉ እዚሁ እናሳውቃችኋለን።

🙏 እባክዎ ትንሽ ታገሱ እና መረጃውን ከእኛ ይከታተሉ።

@Airlinetutorialofficial
65👍26🔥6👏6
👀✈️ CABIN CREW SCREENING: DON'T FORGET THE SMALL DETAILS

Preparing for an Ethiopian Airlines Cabin Crew physical screening?

Many candidates focus on height and other requirements, but grooming and presentation also deserve attention.

Before you go:

💇 Keep your hair neat
💅 Keep your nails clean and well-groomed
👔 Wear clean, formal clothing
👞 Keep your shoes clean
🌸 Use a light fragrance not too strong
💎 Check piercings and other visible accessories
🧼 Pay close attention to personal hygiene

Most importantly, check the requirements of the current vacancy, because screening standards can change.

🛫 Don't let something you could have prepared for become an unnecessary problem on screening day.

Prepare your knowledge. Prepare your appearance. Prepare yourself.

@Airlinetutorialofficial
66
📄በ Amt እና cabin crew Document ልካቹ online መመዝገብ የምትፈልጉ በዚህ @airlinegatewayy አውሩን

Online ምዝገባ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው
👍145
የ Pdf size compress አርጋቹም 1MB የበለጠ 👇
https://bigpdf.11zon.com/en/compress-pdf/
ኢሄን ዌብሳይት ተጠቅማቹ በ ፐርሰንት ፈየፋይሉን ሳይዝ መቀነስ ትችላላቹ

@Airlinetutorialofficial
10👏1
🔥 MINI APP ውስጥ ምን አለ? ✈️

📚 Previous Year Exams
👉 ባለፉት ዓመታት በፈተና የቀረቡ እውነተኛ ጥያቄዎች።

📝 Mock Tests
👉 እንደ እውነተኛው ፈተና የተዘጋጁ Practice Tests።

📖 ማስታወሻዎች (Notes)
👉 አስፈላጊውን ብቻ በአጭርና በግልጽ መንገድ።

📊 Progress Tracking
👉 እድገትህን ተከታተል፣ የሚያስፈልግህን አውቅ፣ በየቀኑ ተሻሽል።

🎯 ይህ ተራ Study Material አይደለም!
🔥 ፈተናውን በተሻለ ዝግጅት ለመግባት የሚረዳህ ሙሉ የዝግጅት መሳሪያ ነው።

አንተ ስትጠብቅ…
📚 ሌሎች ይለማመዳሉ።

አንተ “በኋላ እጀምራለሁ” ስትል…
🎯 ሌሎች የፈተና ዝግጅታቸውን ያሻሽላሉ።

✈️ ዕድሉ ክፍት ነው። ፈተናውም ይመጣል።
የሚያስፈልግህ ነገር ግን ዝግጁ መሆን ነው።

🚀 Mini App ውስጥ የምትፈልገውን የፈተና ዝግጅት በአንድ ቦታ አግኝ።

🔥 እድሉን አትጠብቅ :ራስህን ለዕድሉ አዘጋጅ!


✈️ Your uniform is waiting. Go get it! 🔥

Here you are👉👉@ETaviation_bot

@Airlinetutorialofficial
44
One of Previous year cabin crew written exam question
6
1.Do not ___ a memory card or turn off your product while the access light is flashing or you may lose data.
Anonymous Quiz
7%
A. abolish
17%
B. dismiss
65%
C. remove
11%
D. evacuate  
63👏39🥰2
For more question use this @ETaviation_bot
16
📢 የኦንላይን ምዝገባ ጠቃሚ መረጃ

“Successfully Registered” ካለዎት፦

- ምዝገባዎ በትክክል ተጠናቋል።
- 📧 Confirmation Email ባይደርስዎትም አይጨነቁ። በአሁኑ ጊዜ የሲስተሙ ችግር ምክንያት ሁሉም አመልካቾች Email እየደረሳቸው አይደለም።
- ቀጣዩን የሂደት ደረጃ በመጠባበቅ ላይ ይሁኑ።

Addis ababa online applicants
Next step
✈️ AMT / AMT Modularized

- 📄 Document Checking
- 📏 Height Measurement

✈️ Cabin Crew

- ⚖️ BMI Check
- 📄 Document Checking

⚠️ “Already Registered” ካለዎት፦

- ቀድሞ በትክክል ተመዝግበዋል።
- እንደገና መመዝገብ አያስፈልግም።

📧 Confirmation Email አለመድረሱ ማለት ምዝገባዎ አልተሳካም ማለት አይደለም።

👉 ዋናው ነገር ድረ-ገጹ “Successfully Registered” ብሎ ማረጋገጡ ነው።

የቀጣዩ ደረጃ ቀንና ሰዓት እስካሁን አልተገለጸም።

📲 ለተጨማሪ መረጃ የTelegram channel ይቀላቀሉ፦
👉 @Airlinetutorialofficial

🍀 ለሁላችሁም መልካም ዕድል! ✈️😊

@Airlinetutorialofficial
53👍16🥰4
📋✈️ ETHIOPIAN AIRLINES REGISTRATION: DON'T TAKE THE RISK

If your Ethiopian Airlines registration is conducted in person in your region, you may think:

"It's only registration, so my outfit doesn't matter."

Maybe they won't assess your appearance on the first day but why take the risk? 👀

You never know who may see you, what may be checked, or whether another stage could happen during the registration process.

👔 Our advice: Dress as if you're already going for an assessment.

Wear clean, neat clothing
Choose a formal or smart outfit
Keep your hair well-groomed
Maintain good personal hygiene
Avoid unnecessary accessories

You don't need an expensive outfit.

Clean + neat + professional = enough.

🛫 You may be going there only to register, but remember:
Your aviation journey starts from the moment you walk through that door.

Don't take an unnecessary risk. Show up prepared.

@Airlinetutorialofficial
64👍12👏1
📄በ Amt እና cabin crew Document ልካቹ online መመዝገብ የምትፈልጉ በዚህ @airlinegatewayy አውሩን

Online ምዝገባ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው
23👍2