እየሰራላቹ ያላችሁ ተማሪዎች ለሌሎች በማየት አግዟቸው ያላያቹ ደግሞ comment ላይ name and ID ጻፉ
🥰11❤6👍4
በ Server መጨናነቅ ምክኒያት አንዳንዱ እየሰራ ስላልሆነ በሁሉም እንድትሞክሩ እነዚህን አማራጮች ሞክሩ።
➡️ @MOE_Resultsbot
➡️ @EAESbot
➡️ eaes.et
➡️ eaes.gov.et
➡️ eaes.edu.et
➡️ result.neaea.gov.et
➡️ SMS 6284
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15😍5👍2🥰2
❤24😎8🔥5🤯2🥰1🆒1
አንዳንዶቻችሁ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባቿሀል👏።
አንዳንዶቻችሁ ጥሩ ስኬት ላይ ደርሳችኋል😊
🌀 ሌሎቻቹ ደግሞ ..… ውጤቱ እናንተ ባሰባችሁበት መንገድ አልሄደም 💔 ግን እባካችሁ, ልባችሁ እንዲጎዳ አትፍቀዱ!! ራሳችሁን ለማሻሻል ሁለተኛ ዕድል አሁንም አለ-Remedial🫶 ።
📖 አስታውሱ ይህ ፈተና ዉጤት የህይወት መጨረሻ አይደለም።ገና ረጅም ጉዞ አለ፣ ህልማችሁ አሁንም በህይወት አለ፣ እና ዋጋችሁ በወረቀት ላይ ካለው ቁጥር እጅግ የላቀ ነው🫶 ።
🔜 ምክንያቱም ከፊት ያለው መንገድ በአዲስ በሮች የተሞላ ነው እና የእናንተ ምርጥ ምዕራፎች ገና አልተጻፉም 🫴 ✍️ 💬
🔗 በመጨረሻም ትምህርት ሚኒስቴር የRemedial መግብያ ነጥብ እንዲሁም የዩንቨርስቲ ምደባ ስለሚያሳዉቅ አስፈላጊዉን መረጃ ተከታትለን ምናደርሳችሁ ይሆናል🤚
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN✅
አንዳንዶቻችሁ ጥሩ ስኬት ላይ ደርሳችኋል😊
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤36🙏35🎉11💯8😢5👌5👍4😘3👏2
ዘንድሮ በደምብ አርገን ፍረሽማን ላይ ደገፍገፍ እናረጋቿለን☺
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍99🫡47👏19❤16🙏10🤝3
በአጠቃላይ ዉጤታቹ ምን ይመስላል?
Anonymous Poll
31%
ከጠበኩት በላይ ሆኖ አልፌያለዉ💪
39%
እንዳሰብኩት ባይሆንም አልፌያለዉ🤗
23%
አልተሳካም🙏 (Remedial ) እሞክራለዉ
14%
እስካሁን አላየዉም😢
❤30🙏19😢14🆒4🕊3🔥2👍1
#JalalGirma👏
የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ጃላል ግርማ በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠናቀቂያ ፈተና 591. 6 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል።
#ODA_SPECIAL_BOARDING_SCHOOL
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅
የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ጃላል ግርማ በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠናቀቂያ ፈተና 591. 6 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል።
#ODA_SPECIAL_BOARDING_SCHOOL
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏71❤36👍13🔥7😢1🙏1
ፍሬሽማንን የት ለመማር አሰባችሁ🤔
Anonymous Poll
27%
AAU
17%
ASTU/AASTU
6%
ጳዉሎስ ሆስፒታል
41%
በplacement ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች
9%
College
❤13🫡7😇6🙏4👍3🆒1
Advanced Freshman
ፍሬሽማንን የት ለመማር አሰባችሁ🤔
ከ Vote እንደተረዳነው ብዙ ልጆች AAU-Adis Ababa University መግባት እንደምትፈልጉ ተገንዝበናል።
ወደ አዲስ አበባ University ለመግባት ደግሞ የመግቢያ ፈተና እንደምትወስዱ ይታወቃል። ይህንን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ ደግሞ መዘጋጀት አለባቹ።
ለዝግጅት እንዲሆናቹ አንድ ቻናል እንጠቁማቹ በዚህች በቀረችው ጥቂት ጊዜ ውስጥ እንድትዘጋጁ ይረዳችሁአል👍።
👇 👇
@UATpreparation
@UATpreparation
ወደ አዲስ አበባ University ለመግባት ደግሞ የመግቢያ ፈተና እንደምትወስዱ ይታወቃል። ይህንን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ ደግሞ መዘጋጀት አለባቹ።
ለዝግጅት እንዲሆናቹ አንድ ቻናል እንጠቁማቹ በዚህች በቀረችው ጥቂት ጊዜ ውስጥ እንድትዘጋጁ ይረዳችሁአል👍።
@UATpreparation
@UATpreparation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14🥰3🙏2
አሳዛኝ ዜና😔😭
12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፋች❗
ዛሬ በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ዳዬ አንድት ሴት ልጅ ከ12ኛ (entrance) ተፈታኝ ባለማለፏ ምክንያት ተበሳጭታ #ቦኖራ ተብሎ በሚጠራው ጥልቅ ወንዝ ውስጥ እራሷን አጥፍታለች።
ነፍስ ይማር❗
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅
12ኛ ክፍል ፈተና የወደቀች ልጅ ራሷን አጠፋች❗
ዛሬ በሲዳማ ክልል በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ዳዬ አንድት ሴት ልጅ ከ12ኛ (entrance) ተፈታኝ ባለማለፏ ምክንያት ተበሳጭታ #ቦኖራ ተብሎ በሚጠራው ጥልቅ ወንዝ ውስጥ እራሷን አጥፍታለች።
ነፍስ ይማር❗
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭443💔131❤22😢19😨11🙏10😱6👍3😇3⚡2🆒2
1. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው ነው። መማር የምትፈልጉትን field/department ካልወሰናቹ ካሁኑ shortlist አድርጓቸው፡፡
2. ስለዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department በደንብ አጣሩ፡፡
3. የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች እና ከተማውን youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ሰው በሰው ጠይቁ፡፡ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ወንድም / እህት ካላቹ ከእነሱ ጋር High school አብረው የተማሩ ሌላ ጊቢ የደረሳቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ እነሱ ሊያጠያይቁላቹ ይችላሉ፡፡
4. እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU) በጣም ሀሪፍ የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ department እንደ Medicine, Software Engineering መግባት በጣም ከባድ ነው፡፡ ውጤት በደንብ ካልሰራቹ በስተቀር በጣም ተፈላጊ የሆነ department የማግኘታቹ እድል ጠባብ ነው ፤ ስለዚህ የመጀመሪያ ምርጫቹ ያልሆነ department ውስጥ ልትመደቡ ትችላላቹ፡፡
5. ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ወይም ዩኒቨርስቲ ከሚማር ወንድም/እህታቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ወይም ወንድም/እህታቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል፡፡
6. የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ፡፡
7. ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤47👍7🥰4
የአምና የRemedial የመቁረጫ ነጥብ ፦
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204
➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165
⛔ የዘንድሮዉ እስካሁን አለተገለፀም።አዲስ መረጃ ካለ የምናደርሳቹ ይሆናል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN👍
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏15❤10👍4
Advanced Freshman
የአምና የRemedial የመቁረጫ ነጥብ ፦ ➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216 ➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204 ➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን…
የዘንድሮ የRemedial መቁረጫ ነጥብ ከአምናዉ ከፍ ሊል እንደሚችል ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ በበቀደሙ መግለጫቸዉ አንስተዉ እንደነበር አይዘነጋም።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏28👍11❤6🆒1
የተማሪዎች ቅሬታ‼️
ጉዳዩ፦ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት እንደገና እንዲጣራ ስለመጠየቅ
ክቡራን የትምህርት ሚኒስቴር ኃላፊዎች፣እኛ የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ስንሆን፣ የተሰጠን የፈተና ውጤት ከጠበቅነውና ከፈተናው በፊት ካደረግነው ዝግጅት ጋር በጣም የሚለያይ ሆኖ በማግኘታችን፣ ውጤታችን እንደገና በጥንቃቄ እንዲጣራልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
ከእኛ መካከል Natural Science እና Social Science ተማሪዎች የምንገኝ ሲሆን፣ በNatural Science ዘርፍ Maths፣ Biology፣ Physics፣ SAT እና Chemistry፣ በSocial Science ዘርፍ ደግሞ SAT፣ Economics፣ Geography፣ History እና Maths በትጋት ተዘጋጅተን ፈተናውን ወስደናል።
ሆኖም ያገኘነው ውጤት ከጠበቅነው ውጤት ጋር በእጅጉ የሚለያይ በመሆኑ፣ የፈተና መልስ ወረቀቶቻችን፣ የተመዘገቡ ውጤቶች እና የውጤት ሂደቱ በድጋሚ በጥንቃቄ እንዲመረመሩልን እንጠይቃለን።
ይህ ጥያቄ የአንድ ተማሪ ብቻ ሳይሆን፣ ተመሳሳይ ችግር ያጋጠማቸውን ተማሪዎች በመወከል የቀረበ የጋራ ጥያቄ ነው። ስለሆነም ጉዳዩን በተለየ ትኩረት በመመልከት፣ ተገቢውን የውጤት ድጋሚ ምርመራ እንዲደረግልን እንጠይቃለን።
ስለዚህ ጥያቄያችንን በአግባቡ ተመልክታችሁ፣ የፈተና ውጤታችን በድጋሚ እንዲጣራ እና ትክክለኛው ውጤታችን እንዲረጋገጥልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
ከአክብሮት ጋር።
Advanced Freshman ቻናል ለሚመለከተዉ አካል እንዲደርስ ጥረት ምናደርግ ይሆናል።

🙏287❤60👍40
ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው።
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከናወኑ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል።
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲጀምር መርሐ ግብር የተያዘ ሲሆን እሱን ለመጠበቅ እየተሠራ መሆኑንም አስታውቀዋል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከናወኑ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል።
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲጀምር መርሐ ግብር የተያዘ ሲሆን እሱን ለመጠበቅ እየተሠራ መሆኑንም አስታውቀዋል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢34❤27👍13🙏7
ቆየት ያለ list ስለሆነ ዘንድሮ update ሊኖር ይቻላል!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤33👍6🙏4👏1