Adey𝕋𝕖𝕔𝕙
1.17K subscribers
119 photos
7 videos
60 links
In this channel I will show you how to make money

Owner : @AdeyEarning

#money #Crypto #trading
Download Telegram
Channel created
Telegram Passkey

ቴሌግራም  አካውንታችን ላይ login ለማድረግ የሚያገለግለን የpasskey feature እንዳስተዋወቀ ታውቃላችሁ።

Passkey password-less የsign in መንገድ ሲሆን ባህላዊ የፊደልና የቁጥር የይለፍ ቃሎችን የሚተካ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፈጣንና ቀላል login መንገድ  ነው።

Passkey Public-key cryptographic መንገድ ስለሚጠቀም ከጣትና ከፊት አሻራችን እንዲሁም የscreen ፒንና ፓተርን የተያያዘ private key የቀፏችን ሃርድዌር ላይ ይቀመጣል።

ስለዚህ ማንኛውንም የpasskey feature ያለው አፕሊኬሽን ስልካችን android ከሆነ ከGoogle password manager ጋር iphone ከሆነ ደግሞ ከiCloud Keychain ጋር በማገናኘት መጠቀም ይቻላል።

passkey መጠቀም ብዙ ጥቅም አለው።
✔️ፊደል ወይም ቁጥር ስላልሆነ ልንረሳው አንችልም።
✔️ለፊሺንግ ጥቃት የተጋለጠ አይደለም።
✔️ሰርቨር ላይ አይቀመጥም።

አዲስ ስልክ ስንቀይርስ እንዴት login ማድረግ እንችላለን?
አዲስ ስልክ ቀይረን በGoogle አካውንታችን login ስናደርግ ፓስኪን ጨምሮ ሁሉም ከgoogle አካውንታችን ጋር የተገናኙ አካውንቶችን መጠቀም እንችላለን።
ስለዚህ የGoogle አካውንታችንን(Gmail) እንደ አይን ብሌን መጠበቅ ይኖርብናል። እዚጋ መታወቅ ያለበት google አካውንታችን ሃክ ቢደረግ ራሱ የሞላነው passkey ግን safe ነው።

ይህ የpasskey feature በአዲስም ሆነ በነባር የስልክ ቀፏቸን ላይ ስልክ ቁጥር ማስገባት ሳይጠበቅብን ቴሌግራም አካውንታችን ላይ login ለማድረግ ይጠቅመናል።
ነገር ግን ብዙ ሰው  passkey እና 2-step verification ትዝ የሚለው አካውንቱ ሃክ ከተደረገ በኋላ ነው።

ስለዚህ አሁኑኑ ቴሌግራም አካውንታችንን passkey register ማድረግ አለብን።
ይህን ለማድረግ
settings -- privacy and security -- passkey
አሁኑኑ አስተካክሉት።

@AdeyTechTG
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
🤖 የስታንፎርድ ሪፖርት እንዳመለከተው ሮቦቶች 88% የሚሆነውን የቤት ውስጥ ስራ መሥራት አይችሉም (ይወድቃሉ)

በዚህ ሳምንት የወጣው (https://interestingengineering.com/innovation/humanoid-robot-tackles-dishwasher-ai) የስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ የ2026 የኤአይ (AI) ኢንዴክስ ሪፖርት ይፋ እንዳደረገው፣ የሰው ቅርጽ ያላቸው (humanoid) ሮቦቶች በእውነተኛ የቤት ውስጥ ስራዎች ላይ የሚሳካላቸው በ12% ብቻ ነው። ይህ የ88% የአለመሳካት ምጣኔ፣ በጥሩ ሁኔታ በተዘጋጁ የላብራቶሪ ማሳያዎች (ሙከራዎች) እና በተግባራዊ የቤት ውስጥ አገልግሎት መካከል ያለውን ሰፊ ርቀት አጉልቶ የሚያሳይ ነው።

@AdeyTechTG
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚀 እንስሳት (Zero Gravity) ላይ እንዴት እንደሚሆኑ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል

በኤክስ (X) ላይ የተለያዩ እንስሳት በህዋ ውስጥ ወይም በልዩ "Zero G" በረራዎች ላይ የስበት አልባነት ሁኔታ ሲያጋጥማቸው የሚያሳዩትን ምላሽ የሚዳስስ ተንቀሳቃሽ ምስል (https://x.com/videoarsiviniz/status/1873013116948365482) ተጋርቷል።

@AdeyTechTG
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👏31