It is largely thanks to the Ethiopian diaspora (particularly the large component in the US) and a few foreign friends of Ethiopia (Jon Abbink, Jeff Pearce, Lawrence Freeman) that the alternative voice has been heard in some measure.
Recently, a powerful voice has been added in the journalist Hermela Aregawi, an Ethiopian-American of Tegrayan origin, who, totally disgusted by the brazen bias of mainstream media, took the courageous step of distancing herself from the tight Tegrayan network and began speaking the truth.
History not repeating itself
Some facile parallels have been made with the TPLF march to Addis Ababa in 1991 soon after the fall of Dessie. Yet, 2021 is not 1991. Then, it had the full support and collaboration of the forces of the Eritrean People’s Liberation Front, which was waging a parallel war to achieve Eritrean independence.
Now, the two former friends have become sworn enemies. Then, the Amhara people, who had their own grievances against the ruling Derg, paved the way to the capital for the TPLF. Now, the TPLF seems determined to march over Amhara corpses. The TPLF spokesperson is on record for saying, on more than one occasion, that they still have accounts to settle with the Amhara elite.
From its inception, the TPLF has harboured a visceral hatred of the Amhara. The manifesto with which it launched the armed struggle in 1976 bristles with anti-Amhara rhetoric.
The strategic document cited above sees the period from the ascent of Emperor Menilek in 1889 to the TPLF/EPRDF (Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front) takeover of power in 1991 as the Age of Darkness. Two years had not elapsed when it sacked 43 academics (a number of them at the professor and associate professor levels) in 1993 for no other tangible reason than that most, if not all, happened to be Amhara.
The current situation
The current phase of the war began last July, after the government withdrew its forces from Tegray and declared a unilateral ceasefire. Rather than reciprocating, TPLF called it “a sick joke” and set out a number of preconditions before it could agree to a ceasefire. If there was a will to end the conflict and bring much-needed humanitarian assistance to those in dire need in Tegray, it could have brought the issues that it set as preconditions to the negotiation table.
Instead, it began an offensive into the Amhara and Afar regions.
Its strategy has been one of a total war, mobilising children and the elderly. In the process, thousands (both combatant and non-combatant) have died and hundreds of thousands displaced.
The humanitarian disaster that began in Tegray has now spilt over to the two neighbouring regions. The situation is becoming unmanageable. True to its promise, TPLF has massacred hundreds of Amhara peasants, refugees and youth in the areas that it came to occupy.
The Afar have not been spared either, with the shelling of a refugee camp that claimed hundreds of lives, including children. The latest report is the execution of over 100 youth in the recently occupied town of Kombolcha.
The endgame
In a situation so filled with many variables, it is difficult to predict the final outcome. This is especially the case with a complex country such as Ethiopia. The TPLF commander wants us to believe that the war is over and what remains is the setting up of a transitional government. Indeed, the TPLF has assembled a handful of organisations (just as it did in 1991) and set up an anti-government alliance, presumably as a stepping stone to the projected transitional government.
The fact of the matter is that TPLF faces the united opposition of almost all Ethiopian nationalities. This is because the organisation has such a dismal record of governance in the nearly three decades that it was in power (1991-2018). And they do not want a second edition of it.

The only election that was openly contested was the third one in 2005, which the opposition almost won.
Thereafter, the TPLF vowed to itself never again and promulgated a series of laws crippling the opposition, muzzling the media and shackling civil society.
That was the background to the widespread popular protests of 2016-2018 that brought Abiy to power.
Soon a standoff developed which reached its climax when Abiy scrapped the EPRDF in favour of a new party, Prosperity Party, which the TPLF refused to join. Various efforts were made to bring the two estranged parties to the negotiation table, to no avail.
Things took an almost irreversible turn when TPLF conducted its own elections in September last year, in defiance of the federal government and the National Election Board, which has been forced to postpone them because of the outbreak of Covid-19 – as so many other countries have done.
A great national tragedy
Whichever way you look at it, the situation in which Ethiopia currently finds itself is tragic in many respects. Tegray has been an integral part of Ethiopia, indeed a vital component of its culture and civilisation.
Yet, now, Tegrayans are pitted against non-Tegrayans. Old friends are no longer on speaking terms. The possibility of living together in peace and harmony is receding.
The war should never have come to pass. And it should have been halted at the first opportunity.
______________________
(Share it as many as possible )

Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ በሩቅ እና ቅርብ ያሉ፣ የሀገራችንን በጎ የማይፈልጉ አካላት ያለ የሌለ ሀብትና ጉልበታቸውን ተጠቅመው፣ በሀገራችን ላይ የተበላሸ ትርክትን የመጫን ጦርነት ውስጥ መክፈታቸውን አንዘንጋ። በብሔር ላይ እየተሠራ ያለውን የተዛባ ትርክት ለመቀልበስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የራሱን ሚና መጫወት አለበት። በኅብረ ብሔራዊ አንድነት የራሳችንን ታሪክ እኛው እንሠራለን፤ እኛው እንጽፋለን!
My fellow Ethiopians, let us not forget that we are also engaged in a sophisticated narrative war waged against the nation with many using disinformation as a pathway for their sinister moves. Each Ethiopian must play a role in pushing back and reversing the distorted narrative. In unity we can write our own story.

Watch "LIVE : "ቤተ ክህነት ሳይቀር ማሣሪያ እየተያዘ ነው" || ዳንዲ አዳነች አቤቤ (የአዳነች አቤቤ መንገድ) || ETHIOPIA" on YouTube
https://youtu.be/rSycM2Ctls0
https://youtu.be/rSycM2Ctls0
YouTube
"ቤተ ክህነት ሳይቀር ማሣሪያ እየተያዘ ነው" (ወ/ሮ አዳነች አቤቤ) || ዳንዲ አዳነች አቤቤ (የአዳነች አቤቤ መንገድ) || ETHIOPIA
"ቤተ ክህነት ሳይቀር ማሣሪያ እየተያዘ ነው"
https://www.gofundme.com/f/j7y2gx
ቅድሚያ እያመሰገንን፤ ይህንን በመጫን https://bit.ly/2PByzNg የYouTube ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ዝግጅቶቻችን ለሁሉም እንዲዳረስ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንዲታደርጉ በትህትና እናሳስባለን:: ቴሌግራም https://t.me/AdebabayMedia ፌስቡክ https://www.fa…

በወ/ሮ አዳነች አቤቤ የተበሳጨው ቴዎድሮስ ጸጋዬ "ኢትዮጵያዊነት በቅጂ የደረሰው ሁሉ፣ኢ/ዊነቱ በደብዳቤ የተነገረው ማሕበረሰብ ሁሉ" ለትግራይ ስለ ኢትዮ/ዊነት ለመንገር የሞራል ልእልና የለውም ሲል የወ/ሮ አዳነች ኦሮሞነት ላይ ተሳልቋል። #NoMore https://t.co/5OM72MHlYJ
Twitter
Adebabay Media
በወ/ሮ አዳነች አቤቤ የተበሳጨው ቴዎድሮስ ጸጋዬ "ኢትዮጵያዊነት በቅጂ የደረሰው ሁሉ፣ኢ/ዊነቱ በደብዳቤ የተነገረው ማሕበረሰብ ሁሉ" ለትግራይ ስለ ኢትዮ/ዊነት ለመንገር የሞራል ልእልና የለውም ሲል የወ/ሮ አዳነች ኦሮሞነት ላይ ተሳልቋል። #NoMore
Forwarded from Wubishet Mulat - ውብሸት ሙላት (Wubishet Mulat)
ለመላው የሸዋ ህዝብ የተላለፈ ጥሪ !!!
ከታሪክ የማይማረው የትግራይ ወራሪ ሃይል በአማራ እና በአፋር ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎች ወረራ ፈጽሞ በማካይድራ፣በጭና፣ በኮቦልቻ ፣በደሴ፣በጋሊኮማና በሌሎች አካባቢዎች ንጹሃንን በግፍ ጨፍጭፏል፤ ከቀያቸው አፈናቅሏል፤ የእምነት ተቋማትን አውድሟል፣ ሃብት ንብረት ዘርፏል፡፡
ሰሞኑን ደግሞ ይህ አረመኔ ሃይል ከኦነግ ሸኔ የሽብር ቡድን ጋር ጥምረት በመፍጠር በይፋትና በመንዝ ቀጠናዎች ርስትህን ለመንጥቅ፤ ሚስትና ልጆችህን ለመደፍር እና ክብርህን ለማዋርደ ወረራ ፈጽሟል፡፡
ስለሆነም ለርስትህ፣ ለሚስትህ፣ ለልጆችህ እና ለክብርህ ስትል ቀዬህ ድረስ የመጣውን ይህንን የባንዳ ስብስብ እንዳባቶችህ ተፋልመህ ከመንዝ እና ይፋት ምድር ሳይወጣ እዚያው ቅበረው፤ ታሪክህን በክንድህ ጻፍ፤ በጀግንነት የማረከው የጦር መሳሪያ እና ቁሳቁስ የግልህ እንዲሆን ተፈቅዶልሀል፡፡
ክብርና ሞገስ ለጀግኖቻችን !!!
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር !!!
ህዳር 9 ቀን 2014 ዓ.ም
ደብረ ብርሃን

በጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጥይቶች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ በንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ የተቀመጡ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጥይቶች በህዝብ ጥቆማ እና ፖሊስ ባደረገው ብርበራ ተያዙ፡፡
በቤተ ክህነቱ ግቢ በሚገኝ የንብረት ግምጃ ቤት በሚገኝ የፅህፈት እና የፅዳት እቃዎች ማስቀመጫ ውስጥ በተደረገው ብርበራ የተገኙት 1 ሺህ 363 የብሬን እና 493 የሽጉጥ ጥይቶች ናቸው፡፡
በተጨማሪም 2 የጥይት ማስቀመጫ ሳጥኖች እና 1 የክላሽን-ኮቭ ጠብመንጃ ካዝና ተይዟል፡፡
ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ 1 ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገ ሲሆን÷ ህብረተሰቡ በስልክ፣ በአካል እና ሌሎች የመገናኛ አማራጮችን በመጠቀም እየሰጠ የሚገኘው ጥቆማ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል።
አሸባሪው ህወሓት ለሽብር ተግባሩ የሚጠቀምባቸውን የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በተለያዩ የኃይማኖት ተቋማት ውስጥ ሲያከማች እና በኃይማኖት ሽፋን የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ ግለሰቦችን በተላላኪነት እያሰማራ በበርካታ ንፁሃን ላይ አሰቃቂ እልቂት ሲፈፅም እንደቆየ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውሷል፡፡

Watch "LIVE : የቤተ ክህነቱ ጥይት ጉዳይ፣ ተጨማሪ ማብራሪያዎች || ፍተሻው ከምን እስከ ምን?" on YouTube
https://youtu.be/aJuZtjcC7-M
https://youtu.be/aJuZtjcC7-M
YouTube
የቤተ ክህነቱ ጥይት ጉዳይ፣ ተጨማሪ ማብራሪያዎች || ፍተሻው ከምን እስከ ምን?
የቤተ ክህነቱ ጥይት ጉዳይ፣ ተጨማሪ ማብራሪያዎች || ፍተሻው ከምን እስከ ምን?
https://www.gofundme.com/f/j7y2gx
ቅድሚያ እያመሰገንን፤ ይህንን በመጫን https://bit.ly/2PByzNg የYouTube ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ዝግጅቶቻችን ለሁሉም እንዲዳረስ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንዲታደርጉ በትህትና እናሳስባለን:: ቴሌግራም https://t.me/AdebabayMedia…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ዘገባ እያነጋገረ ነው፣
** ከአሚሶም የተባለው ፎቶ የአሚሶም ድረገጽ ላይ ለምን የለም?
++++++++
ሐሙስ የወጣው የአዲስ አበባ ፖሊስ ዘገባ በመንግሥት ሚዲያዎች ከተዘገበ በኋላ ሰፊ መነጋገሪያ ለመሆን ችሏል። ዘገባው "ፖሊስ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ባደረገው ፍተሻ ጥይቶች አገኘ" የሚል ነው። ፍተሻው የተካሔደው "ከሕዝብ በደረሰ ጥቆማ" መሠረት መሆኑ ተጠቅሷል። ያው የቤተ ክህነቱ ሠራተኛ የሆነና ስለነገሩ የሚያውቅ ሰው እንደጠቆመው ያሳያል። ፖሊስም ያዝኩ ያለውን ጥይት በፎቶ አቅርቧል።
፩/ ጉዳዩን ረቡእ ዕለት በኢሳት ቴሌቪዥን የገለጹት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ሲሆኑ ዝርዝሩ ግን የወጣው ከአንድ ቀን በኋላ ነው።
፪/ ዘገባው እንደወጣ "ውሸት ነው፣ የቤተ ክርስቲያንን ስም ለማጠልሸት በብልጽግና እና በፕሮቴስታንቶቹ የተቀናባበረ ነው" የሚል ብዙ ትችት ተሰንዝሯል። የከንቲባ አዳነችን ፕሮቴስታንትነት የጠቀሱ ብዙ አስተያየት ሰጪዎችንም ተመልክተናል። በብዙ ቦታዎች "አብያተ ክርስቲያናት ሲወድሙ፣ ክርስቲያኖች ሲጨፈጨፉ ያልዘገቡ የመንግሥት ሚዲያዎች አሁን ግን ጥይት ተገኘ ብለው መንጫጫታቸው ጸረ ኦርቶዶክስነታቸውን ያሳያል" ብለዋል ብዙ ሰዎች።
፫/ በፖሊስ ሪፖርት ላይ የቀረበው ፎቶ የተቀሸበ ፎቶ ነው። ፎቶው ከሶማሊያ የአሚሶም ፎቶዎች የተወሰደ ነው የሚልም በብዛት ተንሸራሽሯል።
+ ፖሊስ የውሸት ፎቶ ነው የለጠፈው? ከለጠፈስ ለምን እንደዛ ማድረግ አስፈለገው?
+ ኤግዚቢት ያልተያዘን ነገር እንደተያዘ አድርጎ ያቀረበ ከሆነ ቤተ ክህነቱ ምን ርምጃ ወሰደ?
+ የአሚሶምን ፎቶ በተመለከተ ለማጣራት ባደረግነው ሙከራ ፎቶውን ከአሚሶም ገጽ ላይ ልናገኝ አልቻለም። ከአሚሶም ገጽ ነው ብለው ያጋሩን ሰዎች ከየት አመጡት? ለምንስ ከአሚሶም መሆኑን ለማሳየት photoshop ለመሥራት ፈለጉ? ያገኙበትን ድረገጽ ሊንክስ ለምን ደበቁ? Fakenews????
፬/ ምእመናን መንግሥት ላይ ያላቸው አመኔታ ማጣት እጅግ ትልቅ ነው። በዚህ ቀዳዳ የገቡ ተረፈ ሕወሐታውያንም ምእመኑን ለማታለል በደንብ ተጠቅመውበታል። የቤተ ክህነታችንን የአሠራር ክፍተት የሚያውቁ ሰዎች ሳይቀሩ ምንም እንከን እንደሌለበት በማስማሰል አሉታዊ ነገር ለማራባት ተጠቅመውበታል።
፭/ መደረግ ያለበት፣
+ ቤተ ክህነቱ ስሙ በፖሊስ ዘገባ ላይ እንደተጠቀሰ ወዲያውኑ መግለጫ መስጠት ይገባው ነበር። አሁንም አልረፈደም። ያለውን መረጃ ለሕዝብ መግለጽ ይገባል። በሐሰት የቤተ ክህነቱን ስም ያጠፋ አካል ካለም በሕግ መጠየቅ ይቻላል።
+ ሀገራችን ያለችበት ይህ የጦርነት ወቅት እና "የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ" እስኪፈጸም ድረስ ጉዳዩን ከመንግሥት ጋራ ሆኖ የሚከታተል አካል በየደረጃው ማቋቋም ቢቻል ጥሩ ነው። ከዚህ ዓይነቱ ምስቅልቅል እና ሐሜትም ይሰውረናል።
+ በየአጥቢያው ያለው የሕዝባችን ሰላም እንዲጠበቅ የየአጥቢያውን ወጣቶች እና ምእመናን ማሰማራት ቢቻል ጥሩ ነው።
ውድ ኢትዮጵያውያን፣
ዓይናችንን ከዋናው አጀንዳ ላይ አንንቀል። ዋናው አጀንዳ ሀገራችንን ሲዖል ድረስ ወርጆም ቢሆን አፈርሳታለኹ ያለ አካል ነው። እኛ ወደጎን ስንታኮስ፣ እርስበርሳችን ስንጠላለፍ ጠላት ግን ብዙ መሬት እየያዘ፣ ሕዝባችንን እያሰቃየ ነው። መንግሥትን አለማውደድ መብት ነው። የማንወደውን ማንግሥት መቀየርም መብታችን ነው። ይህ ሁሉ የሚሆነው ግን ሀገር ስትኖር ነው።

የፀጥታ አካላት ከህዝብ ጋር በመተባበር እያከናወኑ የሚገኙትን ውጤታማ ተግባር ማጣጣል እና ከእውነት በመሰወር ለራስ ዓላማ ለማዋል መሞከር ተገቢነት የለውም ፡፡
***
አራት ኪሎ አካባቢ በሚገኘው ጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ በህዝብ ጥቆማ እና ፖሊስ ባደረገው ብርበራ ከ1ሺህ 800 በላይ ጥይቶች እንደተያዙ ህዳር 9 ቀን 2014 ዓ/ም በአዲስ አበባ ፖሊስ የፌስ ቡክ ገፅ እና በሌሎች መገናኛ ብዙሃን መረጃው መተላለፉ ይታወሳል፡፡
ይሁን እንጂ የፀጥታ አካላት ከህዝብ ጋር በመተባበር እያከናወኑ የሚገኙትን ውጤታማ ተግባር ለማጣጣል እና ትክክለኛውን መረጃ ከእውነት ሰውረው የራሳቸውን ድብቅ አጀንዳ ለማሳካት የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ ሃላፊነት የጎደላቸው ግለሰቦች በማህበራዊ ድረ ገፆች ላይ ውሸቶችን እና ሌሎች ተገቢነት የሌላቸውን ወሬዎች እያሰራጩ ይገኛሉ፡፡
መንግስታዊም ሆኑ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለሚመለከተው አካል በማሳወቅ የተቋማቸውን ደህንነት ለመጠበቅ ጦር መሳሪያ እንዲጠቀሙ ሊፈቀድላቸው እንደሚችል ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ ከተገኙት ጥይቶች መካከል ከ1ሺህ 300 በላይ የሚሆኑት የቡድን መሳሪያ የሆነ የብሬን ጥይቶች ሲሆኑ እነዚህ ጥይቶች ሊገኙ የሚገባው በፀጥታ ተቋማት እጅ ብቻ ከመሆኑም ባሻገር ለተቋማት ጥበቃ አገልግሎት በፍፁም የማይፈቀዱ በመሆናቸው ይህንን በምርመራ ለማጣራት እና ለማረጋገጥ ፖሊስ የወሰደውን እርምጃ ማጣጣል እና ህዝብ በፀጥታ ስራ ላይ እያደረገ የሚገኘውን ተሳትፎ ዋጋ ማሳጣት አግባብ አለመሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ያምናል ፡፡
በወቅቱ በቁጥጥር ስር የዋለው የንብረት ግምጃ ቤቱ ሰራተኛም የክላሽ-ኮቭ ጥይቶች ናቸው ተብሎ በመዝገብ ፈርሞ እንደተረከበ ለፖሊስ ቃሉን ሰጥቷል፡፡ በብረበራው ወቅት የተቀረፀውን ምስልም ከዚህ ፅሁፍ ጋር የለጠፍነው እውነትን ክደው የሃሰት ወሬ እየፈበረኩ ህዝብን ለማደናገር የሚፈልጉ አካላትን ሴራ ለማጋለጥ ጭምር በመሆኑ የከተማችን ነዋሪዎች ለሃሰት መረጃዎች ጆሮ ሳትሰጡ መረጃ እና ጥቆማችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ የዘወትር ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡