በሕብረት የእግዚአብሔርን ቤት እንሥራ፤ ዘላቂ መንፈሳዊ ርስትንም እንገንባ || ኆኅተ ምሥራቅ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ሜሪላንድ (ሀገረ ማርያም)
===========
ለማገዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ።
** Zelle= 2405242308
** Gofundme=
https://gofund.me/4d5f3507c
** በ Square ለመክፈል=
https://shorturl.at/O8pQi
** በ Paypal ለመክፈል=
https://hmkmeotc.org/donate/
** የቃል መግቢያ ቅጽ (Pledge form)=
https://shorturl.at/SyVBt
=====
🙏 በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የሚገኘው የኖኅተ ምሥራቅ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን፣ በቅርቡ የገዛውንና 13 ኤከር (Acres) ስፋት ያለውን የቀድሞውን የኬማርት (K-mart) ግዙፍ ይዞታ ወደ መንፈሳዊና ማህበራዊ አገልግሎት ማዕከልነት ለመለወጥ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር አዘጋጅቷል።
ይህ ፕሮጀክት በምዕራቡ ዓለም ለሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያንና ለልጆቻቸው ዘመኑን የዋጀና ሃይማኖታዊ እሴትን የጠበቀ ትውልድ ለማፍራት ታስቦ የተዘጋጀ ግዙፍ ተቋም ነው።
የፕሮጀክቱ ዋና ዋና አካላት
* ቤተ መቅደስ፦
በአንድ ጊዜ ከ2,000 በላይ ምዕመናንን መያዝ የሚችል ዘመናዊና ሰፊ ቤተ መቅደስ ግንባታ።
* ዘመናዊ ትምህርት ቤት፦
ልጆቻችን ከባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ካፈነገጡ አስተሳሰቦች ተጠብቀው በእውቀትና በስነ-ምግባር የሚታነጹበት ትምህርት ቤት።
* የቅዱስ ያሬድ መንፈሳዊ የዕውቀት ማዕከል፦
እስከ መንፈሳዊ ኮሌጅ እንዲያድግ ታስቦ የተመሠረተና ለአኃት አብያተ ክርስቲያናት ጭምር አቅም የሚሆን የተደራጀ የምርምርና የትምህርት ማዕከል።
* መሠረተ ልማት፦
ከ800 በላይ መኪና ማቆሚያ (Parking) ያለውና በመሀል ከተማ የሚገኝ ሰፊ ይዞታ።
📅 የቀጥታ ስርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ (Livestream Fundraising)
ይህንን ታሪካዊና መንፈሳዊ ተቋም ዳር ለማድረስ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ በገንዘባቸው፣ በዕውቀታቸውና በጸሎታቸው እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቧል።
* መጋቢት 12 እና 13 ቀን 2018 ዓ.ም
(March 21 & 22, 2026)
* ለሁለት ቀናት የሚቆይ የቀጥታ ስርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ።
📞 ለተጨማሪ መረጃና ድጋፍ
* አድራሻ፦
6509 Riggs Road Hyattsville, MD 20782
* ስልክ፦ 301-559-4656
* ድረ-ገጽ፦ WWW.HMKMEOTC.ORG
"ሂዱና ወንጌልን ለዓለም ስበኩ" እንደተባለ፣ ለነገዋ ቤተ ክርስቲያንና ለወጣቶች መንፈሳዊ ዕድገት መቆም የታሪክም የበረከትም ባለቤት ያደርጋል። ሁላችሁም ይህንን መልዕክት #ሼር በማድረግና በዕለቱ በመሳተፍ የድርሻችሁን እንድትወጡ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።
መልአከ አርያም ብርሃኑ ጎበና
— የደብሩ አስተዳዳሪ

gofundme.com
Donate to Help Us Build a Lasting Spiritual Home for Our Community, organized by Hohte Misrak Kidane Mihret Ethiopian Orthodox…
ኆኅተ ምሥራቅ ኪዳነ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በHyattsville ፣ … Hohte Misrak Kidane Mihret Ethiopian Orthodox Church needs your support for Help Us Build a Lasting Spiritual Home for Our Community
❤8
በሕብረት የእግዚአብሔርን ቤት እንሥራ፤ ዘላቂ መንፈሳዊ ርስትንም እንገንባ || ኆኅተ ምሥራቅ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ሜሪላንድ (ሀገረ ማርያም)
===========
ለማገዝ እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ።
** Zelle: 2405242308
** Gofundme:
https://www.gofundme.com/f/help-us-build-a-lasting-spiritual-home-for-our-community
=====
🙏 የታሪክ ተሳታፊና የበረከት ተካፋይ ይሁኑ! 🇺🇸
— ከኖኅተ ምሥራቅ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን የቀረበ ጥሪ
#Ethiopia | በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የሚገኘው የኖኅተ ምሥራቅ ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን፣ በቅርቡ የገዛውንና 13 ኤከር (Acres) ስፋት ያለውን የቀድሞውን የኬማርት (K-mart) ግዙፍ ይዞታ ወደ መንፈሳዊና ማህበራዊ አገልግሎት ማዕከልነት ለመለወጥ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር አዘጋጅቷል።

ነገሮች መረን ለቀቁ፣ ሕዝባችን ላይ ሰይጣን ሰለ*ጠ*ነበት
❤4😢1
"Economy of words || የቃላት ኢኮኖሚ"
========
የኢትዮጵያ ፊደል እጅግ የተራቀቀ የአጻጻፍ ስልት ነው። አንድ ፊደል የሚገልጻቸውና የሚያወጣቸው ድምፆች ከሌሎቹ የተሻሉ ናቸው። በአንዳንድ ሰዎች "የግዕዝ ፊደል" በሌላ ጊዜ ደግሞ "የአማርኛ ፊደል" እየተባለ ታላቅነቱን ለመጨቆን ፈተና የገጠመው ፊደላችን "የኢትዮጵያ ፊደል"፤ ለሁሉም ቋንቋ ሊሆን የሚችል ታላቅ ችሎታ ያለው ነው። ይህ ፊደላችን ካለው ችሎታ አንዱ ፊደል ቆጣቢነቱ መሆኑን በዚህ ፎቶ ላይ በግልጽ ይታያል።
አቡነ ጴጥሮስ የሚለው የመጽሐፉ ርዕስ የፊደል ብዛት፦
** በኢትዮጵያ ፊደል= 7
** በቁቤ ፊደል= 14
** ሁለቱም መጽሐፍ ያላችሁ ሰዎች ደግሞ የመጻሕፍቱን ገጾች ብዛት ልትነግሩን ትችላላችሁ። (የፎንቱ ትልቅነት፣ በመስመር መካከል ያለው ርቀት እኩል ከሆነ) .....

❤16
ሀገራዊ ምርጫው፦ አስፈላጊ የሆነ አላስፈላጊ ጨዋታ (Game)
==========
የዛሬ ሳምንታዊ የውይይት ጠረጴዛችን በዚህ ዓመት ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀውና በዜጎች መካከል መነጋገሪያ በሆነው ሀገራዊ ምርጫ ላይ የሚያተኩር ይሆናል። ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ Abel Gashe እና Teklemichael Ab Sahlemariam እንወያያለን።
++++++
ለዘንድሮው ጠቅላላ ምርጫ፡-
** 47 የፖለቲካ ፓርቲዎች የተመዘገቡ ሲሆን 10 ሺህ 934 እጩዎችን አቅርበዋል፡፡
** 2 ሺህ 98 ዕጩዎች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤
** 8 ሺህ 736 ደግሞ ለክልል ምክር ቤት ተወካዮች መሆናቸውን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መረጃ ያመለክታል፡፡
https://www.youtube.com/live/gTnyj0xUGPU?si=uZ3ucvd-FhsJTY_h

YouTube

👍4❤1🤔1
ኩሽ የሚባለው ነገር የሀገራችን የፖለቲካ ዋነኛ ቃል ከሆነ ሰንብቷል። ኢትዮጵያ ውስጥ ለኩሽነት ጥብቅና የቆሙ የሚመስሉ፣ የኩሽን ትንሣኤ ለመፍጠር የሚሞከሩ፣ የኩሾችን ጥምረት እንፈጥራለን የሚሉትንም ሰምተናል። ለዚህ ጉዳይ የብርሃን ብልጭታ የሚፈጥቅ መጽሐፍ ከደረሱ የሥነ ልሳን ምሁር የተደረገውን ቃለ ምልልስ መመልከት አስተማሪ ነው::
👍13
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጰሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣የጌታችን የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት ።
የቅዱስነታቸው አባታዊ መልዕክት እንደሚከተለው ይነበባል።
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ ኣቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጰሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ትንሣኤሁ ለእግዚእነ ወኣምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወሰምንቱ ዓመተ ምሕረት፤
በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሐዱ ኣምላክ ኣሜን፡-
በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣
ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፣
የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፣
በሕመም ምክንያት በየፀበሉና በየሆስፒታሉ ያላችሁ፣
እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት በሙሉ፣
በቤዛዊ መሥዋዕትነቱ ከሞተ ኃጢኣት ታድጎ የትንሣኤ ሙታንን በር የከፈተልን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም ኣደረሰን ኣደረሳችሁ!
‹‹ወኣነ እሜጡ ነፍስየ ቤዛ ኣባግዕየ ከመ ካዕበ ኣንሥኣ፤
ዳግመኛ ኣነሣት ዘንድ ነፍሴን የበጎቼ ቤዛ ኣድርጌ እሰጣለሁ (ዮሓ 10÷17)
ጌታችን ኣምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰብኣዊ ክዋኔው ሰው ቢሆንም በመለኮታዊ ክዋኔው የኣብና የመንፈስ ቅዱስ ቃል ወይም ወልደ እግዚአብሔር ነው፤
በመሆኑም በሰብኣዊ ክዋኔው መዋች ሲሆን በመለኮታዊ ክዋኔው ተነሽና ኣንሺ ነው፤ ከዚህ ኣንጻር ሥግው ቃል ሁለቱንም ተግባራት በኣንድ ኣካልና ክዋኔ የመፈጸም ሥልጣን ኣለው፤ ይህም በመሆኑ ራሴን የማኖርና የማንሣት ሥልጣን ኣለኝ በማለት እውነታውንና ምንነቱን ኣሳየ፤
ጌታችን ይህንን ኣስመልክቶ ከመሞቱና ከመነሣቱ በፊት ለቅዱሳን ሓዋርያት በተደጋጋሚ ኣስረድቶኣል፤ ስለሆነም የጌታችን ሞትና ትንሣኤ ድንገተኛና የግድ ሳይሆን ታውቆ ያደረና የውድ እንደሆነ ከዚህ እውነታ እንረዳለን፤
ጌታችን ይህንን ተግባር በውድ ፈቃዱ የፈጸመው በእግዚአብሔር ኣሰራር ከዚህ ውጭ የዓለም ድኅነት የሚከናወንበት ዕድል ስለሌለ ነው፤ በእግዚአብሔር ኣሰራር ኃጢኣትና በደል የሚሰረዘው በቤዛዊ መሥዋዕት ብቻ እንደሆነ ከብሉይ ኪዳን ጀምሮ በነበረው የቤዛዊ መሥዋዕት ኣቀራረብ የታወቀ ነው፤
በመሆኑም የሰውን ምልኣተ ኃጢኣት ሙሉ በሙሉ ሰርዞ ሰውን ከሞት ቅጣት ነጻ ለማውጣት ብቃት ያለው ቤዛዊ መሥዋዕት ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነበረበት፤ ይሁን እንጂ ለዚህ ዓይነቱ ቤዛዊ መሥዋዕት ብቁ የሆነ ከፍጡራን ወገን ስላልተገኘ ‹‹ለሊሁ መሥዋዕት፣ ወለሊሁ ሠዋዒ፣ ወለሊሁ ተወካፌ መሥዋዕት ማለትም›› ራሱ መሥዋዕት፣ ራሱ መሥዋዕት ኣቅራቢ ሊቀ ካህናት፣ ራሱ ተወካፌ መሥዋዕት ኣምላክ ሆኖ የቤዛነታችንን መሥዋዕት ራሱ በራሱ ለራሱ ኣቀረበ››፤
በዚህ ቤዛዊ መሥዋዕትም እኛን ከሞት ቅጣት ነጻ ኣደረገን፤ትንሣኤያችንንም በትንሣኤው ኣበሰረ፤ በክርስትና ሃይማኖት የሚገኝ ፍጹም ድኅነትና ነጻነት በዚህ ቤዛዊ መሥዋዕት ላይ የተመሠረተ ነው፤
የተወዳደችሁ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን
ምእመናንና ምእመናት!
ጌታችን በትንሣኤው ትንሣኤያችንን ሲያበስረን የትንሣኤ ሰዎች ሆነን በመንፈስና በሞራል በማደግ ብርሃናተ ዓለም ልንሆን እንጂ እንደገና የጨለማው ኃይል መሳሪያዎች ልንሆን ኣይደለም፤ የሞቱና የትንሣኤው ምስጢር በንጹሁ ኅሊናችን ካስተዋልነው ውስጣችን እሱን ለመቀበል የሚያዳግተው ኣይደለም፤
ከዚህ ኣንጻር በትንሣኤው ኣምነን ትንሣኤያችንን እየተጠባበቅን የምንገኝ ሕዝበ ክርስቲያን በቅን ኣስተሳሰብ፣በርቱዕ ኣእምሮና በኃይለ ሃይማኖት እየታገዝን ጨለማውን ዓለም ወደብርሃን ለመለወጥ መጣርና መትጋት ይጠበቅብናል፤
የጨለማው ዓለም መንፈስ ሊያጠፋን ካልሆነ በቀር እንደማይጠቅመን በተጨባጭ የምናውቀው ነው፤ወደድንም ጠላንም ያለን ብቸኛ ኣማራጭ ብርሃንን መከተል ነው፤ እሱም እግዚአብሔር ነው፤በብርሃን የሚመላለስ እንደማይጐዳ በእግዚአብሔር የሚኖርም ተጐድቶ ኣያውቅምና ነው፤
ዓለም እንደ ኣጠቃላይ በጨለማ ተውጦ ሲተረማመስ የሚታየው ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ምርጫው ስላደረገ ነው፤ ስለሆነም የኛ ምርጫ ብርሃን የሆነውን እግዚአብሔር እንዲሆን የቤተ ክርስቲያን የዘወትር ጥሪ ነው፤
በመጨረሻም፡-
የትንሣኤ በዓላችንን ስናከብር ዓለም በክፋቱ ያጨለመባቸውን ወገኖች ጦማችው እንዳይውሉ ካለን ከፍለን የተራቡትን በማብላት፣ የተጠሙትን በማጠጣት፣ የታረዙትን በማልበስና የዕለቱ ደስታ ተካፋይ እንዲሆኑ በማድረግ ቀኑ ለሁላችንም ፍጹም ብርሃን ሆኖ ይውል ዘንድ ክርስቲያናዊ ግዴታችንን እንድንወጣ ጥሪያችንን በእግዚአብሑር ስም እናስተላልፋለን፤
መልካም የትንሣኤ በዓል ያድርግልን!!
“እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦችዋን ይባርክ”
“ወስብሐት ለእግዚአብሔር”
ኣሜን!!!
አባ ማትያስ ቀዳማዊ
ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጰሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ
ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣
ሚያዝያ 4 ቀን 2018 ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

❤18👏1
ወታደራዊ ግዳጅ በአሜሪካ ሊጀመር?
========
ከሚቀጥለው ኦክቶበር 2026 ጀምሮ ወታደራዊ ግዳጅ (Military conscription, or a "draft,") በሀገረ አሜሪካ ሊጀመር መሆኑ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል:: ዕድሜአቸው ከ18-26 የሆነ በአሜሪካ የሚኖሩ ወጣቶች (ወደዱም አልወደዱም) ውትድርና ይመዘገባሉ።
በሌላ በኩል ፕሬዚዳንት ትራምፕ ራሳቸውን ከጌታ ጋራ ያነጻጸሩበት የAI ሥዕልም መነጋገሪያ ሆኗል:: ይህንን እና ሌሎች አጀንዳዎችን አንሥተን ተወያይተናል። እነሆ .....
https://www.youtube.com/live/yJcN58-Y9cc?si=t7ADTb3EkErLmMF_

የነአሕመዲን ጀበል የእምነት ግጭት የመቀስቀስ ሙከራ
ትራምፕ "ፈጣሪ ነኝ" አሉሳ || ኢራንነት እና ኢትዮጵያዊነት || የነአሕመዲን ጀበል የእምነት ግጭት የመቀስቀስ ሙከራ
👍5