Addis Intel
1.72K subscribers
2.1K photos
163 videos
219 files
979 links
Addis Intelligence - about artificial intelligence, tools, and trends. tips, updates, and practical applications.

Advertising manager:
Download Telegram
Elon Musk አዲሱ ✴️Grok 4.6 ሞዴል በኦገስት 7 ይፋ እንደሚሆን እና በቅርቡ ደግሞ የበለጠ ግዙፍ Model እንደሚከተል አስታወቀ

🖱️እንደ Musk ገለፃ 1.5 Trillion Parameters ያለው Grok 4.6 በቅርብ ቀናት ውስጥ የሚለቀቅ ሲሆን ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ደግሞ 2.1 Trillion Parameters ያለው Grok 4.7 ይከተላል። ከዚህ በተጨማሪም SpaceX የ Cursorን Acquisition ማጠናቀቁን ተከትሎ በ Colossus 2 Cluster ላይ ከዜሮ የሰለጠነው Composer 3 የኮዲንግ ሞዴል በቅርቡ ይፋ ይሆናል የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ነው።

🖱️ይህ አዲስ የ Composer 3 ሞዴል ከ Claude Opus 5 እና ከ GPT-5.6 Sol ጋር እኩል የሚወዳደር የ Coding Performance እጅግ በጣም በቅናሽ ዋጋ ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።

🤩 @AddisIntel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21
⚡️ ተጠቃሚዎች የ ChatGPT Agentን በመጠቀም ለማንኛውም ዌብሳይት የሚሰሩ Promo Codes የሚያገኙበት አዲስ መንገድ ይፋ ሆንዋል

👉 ይህ አሰራር የ ChatGPTን Agent ባህሪ በመጠቀም በኢንተርኔት ላይ ያሉ ኩፖኖችን በራሱ ፈልጎ በ Checkout ገጽ ላይ አንድ በአንድ በመሞከር የሚሰሩትን ብቻ ለተጠቃሚው ለይቶ ያቀርባል።

🌐 Agentው በመጀመሪያ የቅናሽ ኮዶችን በ Search Engine እና Coupon Sites ላይ ይፈልጋል

🏪 በመቀጠል ወደ ኦንላይን ሾፑ በመግባት እቃ Cart ውስጥ ይጨምራል

📝 ወደ Checkout ገጽ በመሄድ የተገኙትን ኮዶች በሙሉ በመሞከር የሚሰሩትን የቅናሽ መጠኖች ሪፖርት ያደርጋል

👉ይህ አሰራር ሰዎች በኦንላይን ሾፒንግ ወቅት የሚሰሩ Promo Codes ለማግኘት የሚያጠፉትን ጊዜ እና ድካም ሙሉ በሙሉ ያስቀራል።

🤩 @AddisIntel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🪐 Grok ተጠቃሚዎች ሃሳባቸውን በፅሁፍ ብቻ በመግለጽ ወዲያውኑ የሚሰሩ Web Apps እንዲገነቡ የሚያስችል Build Mode የተባለ አዲስ ፊቸር ይፋ አደርጓል

💡ይህ አሰራር በ Grok ዌብሳይት፣ በ iPhone እና በ Android አፕሊኬሽኖች ላይ የሚሰራ ሲሆን ተጠቃሚዎች የፈለጉትን አፕሊኬሽን አይዲያ ሲነግሩት ሲስተሙ በራሱ ሰርቶ በራሱ Domain Name ፐብሊሽ ያደርገዋል።

📷ሲስተሙ Subagents፣ የ Browser Tools እና በ Grok Imagine የተደገፈ Image Generation አቅም ያለው Grok Build የተባለ Coding Agent ይጠቀማል

📷በስራው የተዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በነጻ Domain ላይ ማስቀረት፣ Custom Domain ማገናኘት ወይም Source Code ወደ GitHub Export ማድረግ ይቻላል

⭐️ አገልግሎቱ ለ SuperGrok Heavy ተጠቃሚዎች ክፍት ሆኗል

🙂 በዚህ አሰራር የ Coding እውቀት የሌላቹ ሰዎች Dashboards Games እና Productivity Tools በቀላሉ መገንባት ትችላላቹ

🤩 @AddisIntel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
🤖 ከ 300 በላይ ምርጥ የ AI Agents ስብስብን በአንድ ቦታ የያዘ አዲስ GitHub Repository

ይህ ስብስብ ለተለያዩ ስራዎች የሚሆኑ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኤጀንቶችን በየዘርፋቸው መድቦ የያዘ ሲሆን እያንዳንዱ ኤጀንት አጭር ማብራሪያ፣ የአጫጫን መመሪያ እና ውጤታማ አጠቃቀም ላይ የሚያግዙ ቲፖችን አካትቷል።

✔️ ይህ ካታሎግ ለ Writing፣ Coding፣ Design፣ Analytics እና ለተለያዩ ስራዎች የሚሆኑ ቱሎችን በአንድ ቦታ ያቀርባል።

✔️ በተጨማሪም ለ Math፣ Economics፣ Sciences እና Language learning የሚሆኑ ኤጀንቶችን የያዘ ሲሆን እያንዳንዱን መሳሪያ በቀላሉ በመጫን የራስን የ AI Team ለመገንባት እና ስራዎችን በፍጥነት ለማጠናቀቅ ያስችላል።

✔️ ይህ መረጃ ተጠቃሚዎች ለስራቸው የሚሆን ትክክለኛ የ AI ኤጀንት በቀላሉ እንዲያገኙ እና በስራ ቦታ ላይ ምርታማነታቸውን እንዲጨምሩ ትልቅ እገዛ ያደርጋል።

🚀 Github

🤩 @AddisIntel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔎 Google ከSuno ጋር የሚያደርገውን ውድድር በማፋጠን Lyria 3.5 የተባለ አዲስ የሙዚቃ ማምረቻ AI ሞዴል ይፋ አደርጓል

🎶አዲሱ ሞዴል በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚሰሩ የሙዚቃ ስራዎችን እጅግ በጣም ጥራት ባለው ድምፅ እና ቀደም ሲል በ AI ሙዚቃዎች ላይ ይታዩ የነበሩ አሰልቺ ድምፆች (Artifacts) በሌሉበት መልኩ ያቀርባል።

🔥 ሆኖም ሲስተሙ በሌሎች ቋንቋ የቃላት አነባበብ እና Stress ላይ አሁንም ቢሆን የተወሰኑ ክፍተቶች አሉበት።

🔥ይህ አዲስ የ Google ሞዴል በሙዚቃ አሰራር ዘርፍ ውስጥ በ AI የሚሰሩ ይዘቶችን ጥራት ወደ አዲስ ደረጃ የሚያሸጋግር ሲሆን ለክሪኤተሮችም ሰፊ እድል ይከፍታል።

🔗 Link Here

🤩 @AddisIntel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
✴️ አዲሱ Meta AI ከኢሜይል፣ ከካላንደር እና ከዌብሳይቶች ጋር በመገናኘት ሙሉ ዝግጅቶችን በራሱ ማቀድ የሚያስችልበትን አዲስ ፊቸር ይፋ ማድረጉን ገለጸ

➡️ በዚሁ መሰረት ኤአዩ የማህበረሰብ መረጃዎችን እና የክሪኤተሮችን ኮንቴንት በመጠቀም እንደ ልደት ያሉ ዝግጅቶችን የማቀድ አቅም ያለው ሲሆን፣ አገልግሎቱ በተመረጡ ሀገራት ውስጥ መለቀቅ መጀመሩን ኩባንያው አስታውቋል።

🔺 ሲስተሙ ለሚሰጣቸው ውሳኔዎች የጥቆማ ምንጮቹን በግልጽ የመለየት እና የማሳወቅ ሀላፊነት አለበት

🔺 የቦታ ምርጫ፣ የቲኬት ቆረጣ ወይም የፋይናንስ ክፍያ ከመፈጸሙ በፊት ተጠቃሚው የየምንጮቹን ሚና አይቶ በራሱ ማረጋገጥ ይኖርበታል

🔺 ይህ አሰራር AI በራሱ የሰጣቸውን የውሳኔ ሃሳቦች እና ትእዛዞች ተጠቃሚው በቀላሉ እንዲቆጣጠር ያግዛል

➡️ይህ አሰራር የ AI ኤጀንቶች በራሳቸው የዕለት ተዕለት ውሳኔዎችን እና ክፍያዎችን ሲፈጽሙ የሚፈጠሩ ስህተቶችን ለመቀነስ እና የተጠቃሚዎችን ቁጥጥር ለማጠናከር ትልቅ ሚና ይጫወታል።

🤩 @AddisIntel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✴️ OpenAI ለ100,000 ተመራማሪዎች የ GPT-5.6 ሞዴሉን በነጻ የሚሰጥበትን አዲስ ፕሮግራም ይፋ አደረገ

👉ኩባንያው ChatGPT for Academic Researchers የተባለ አዲስ አሰራር የዘረጋ ሲሆን፣ ይህም ሳይንቲስቶች፣ ሂሳብ አዋቂዎች እና ኢንጂነሮች የከፍተኛ ደረጃ AI ሞዴሎችን በነጻ እንዲጠቀሙ ዕድል ይሰጣል።

👉 አሰራሩ በመጀመሪያ ለ10,000 ተመራማሪዎች ክፍት የሚደረግ ሲሆን፣ እስከ 2027 ደግሞ ቁጥሩን ወደ 100,000 ለማሳደግ ታቅዷል። በዚህ ፕሮግራም ውስጥ የሚሳተፉ ተመራማሪዎች የ GPT-5.6 ሞዴሎችን፣ የዳታ ሴኪዩሪቲ ጥበቃን፣ እስከ 4 ከሚደርሱ የቡድን አባላት ጋር አብሮ የመስራት ዕድልን እና የተለያዩ የስልጠና ድጋፎችን ያገኛሉ።

👉 ይህ እርምጃ ተመራማሪዎች በጽሁፍ እና በሰነድ ስራዎች የሚያባክኑትን ጊዜ በመቀነስ ትኩረታቸውን አዳዲስ ሳይንሳዊ ግኝቶች እና ምርምሮች ላይ ብቻ እንዲያደርጉ ያግዛቸዋል።

🤩 @AddisIntel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
🏷 አዲሱ የ Seedance 2.5 AI Video Generator ይፋ ሊደረግ መሆኑ ተገልጿል

📷ይህ አዲስ ስሪት በ AI የቪዲዮ ማምረቻ ዘርፍ ውስጥ ትልቅ እድገት ይዞ የሚመጣ ሲሆን ቀደም ሲል በስራ ላይ የነበረውን Seedance 2.0 ስሪት በከፍተኛ ደረጃ የሚያሻሽል ይሆናል።

🤩 @AddisIntel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
TokenRouter የተባለው ፕሮቫይደር የ Kimi K3 ሞዴልን እስከ 50 ሚሊዮን Tokens በነጻ ማደልጀመሩን አስታወቀ

🙂Coding እና በ 🙂Agent ስራዎች ላይ ከፍተኛ አቅም ያለው Kimi K3 ከ Fable 5 እና GPT Sol 5.6 ጋር እኩል የሚወዳደር ሲሆን አሁን ላይ እነዚህን Tokens በነጻ ማግኘት ይቻላል።

ለዚህ አገልግሎት API Key ለማውጣት የባንክ ካርድ ወይም የ Verification ሂደት አያስፈልግም።

Link - Free Token እዚህ ይውሰዱ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Mark Zuckerberg አሜሪካ የ AI ኤጀንሲዎችን ቁጥጥር በማጥበቅ የቴክኖሎጂውን እድገት ማዘግየት የለባትም ሲል ጥሪ አቀርቧል


🔺የ Meta ስራ አስፈፃሚ አዲሶቹን የ AI ሞዴሎች ለገበያ ከመልቀቅ በፊት ለ30 ቀናት ግምገማ እንዲያልፉ ማድረግ የሀገሪቱን የቴክኖሎጂ ተወዳዳሪነት ወደኋላ ይጎትታል ሲሉ አበክረዋል።

🖱️Zuckerberg ክፍት የሆኑ Open-weight AI ሞዴሎችን በመደገፍ ቴክኖሎጂው በጥቂት ኩባንያዎች እጅ ብቻ መታጠር የለበትም ሲሉ ተከራክረዋል

🖱️የ AI ሞዴሎችን ለ Developers ክፍት ማድረግ ፈጣን ፈጠራን እንደሚያመጣ እና ገበያው ተወዳዳሪ ሆኖ እንዲቀጥል እንደሚያስችል ገልጸዋል

🖱️ይህ የ Meta አቋም ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግ ከሚፈልጉት OpenAI እና Anthropic ካሉ ኩባንያዎች ጋር ያጋጨዋል

🤩 @AddisIntel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Google DeepMind የታዋቂውን AlphaFold ቡድን አባላት በተለያዩ የ AI እና የሳይንስ ፕሮጀክቶች ላይ በመመደብ ኦሪጂናል ቲሙን በትኗል

➡️ኩባንያው ትኩረቱን በ Gemini ወደሚመሩ የ AI ፕሮጀክቶች በማዞሩ የ AlphaFold ተመራማሪዎች ወደ Genomics፣ Enzyme design፣ Nuclear fusion እና Gemini ፕሮጀክቶች ተዛውረዋል። በተጨማሪም የተወሰኑት ተመራማሪዎች Alphabet ስር ወደሚገኘው Isomorphic Labs የተሸጋገሩ ሲሆን የኖቤል ተሸላሚው John Jumperን ጨምሮ አንዳንዶቹ ደግሞ ኩባንያውን ለቀው ወደ Anthropic ተቀላቅለዋል።

➡️ይህ የቡድን መበተን የ AlphaFold ፕሮጀክት ማብቂያ እንዳልሆነ የተገለፀ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የፕሮጀክቱ ዳታቤዝ ከ200 ሚሊዮን በላይ የፕሮቲን ስትራክቸሮችን ይዟል። በተጨማሪም AlphaFold 3 እና በ AI የሚመራው የመድኃኒት ግኝት ምርምር በ DeepMind እና Isomorphic Labs ስር ተጠናክሮ ቀጥሏል።

🤩 @AddisIntel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
🏷 Moonshot AI አዲሱን Kimi K3.1 ሞዴል በኦገስት ወር (ነሀሴ) ውስጥ ይፋ ለማድረግ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል

🔺በቅርቡ ከተለቀቀው Kimi K3 ቀጥሎ የሚመጣው ይህ አዲስ ስሪት የ Mythos-level አቅሙን እንደጠበቀ የሚቆይ ሲሆን በ AI ዘርፍ ውስጥ ከ Claude Fable 5 ጋር ያለውን ልዩነት በከፍተኛ ደረጃ ያጠበዋል ተብሎ ይጠበቃል።

👉 ሲስተሙ አላስፈላጊ የ reasoning እርምጃዎችን በመቀነስ በከፍተኛ ፍጥነት እና በዝቅተኛ የ latency አገልግሎት ይሰጣል

👉 በ coding እና በ autonomous agent workflows ላይ ይበልጥ አስተማማኝ እና ፈጣን አፈጻጸም ይኖረዋል

👉 ሞዴሉ ክፍት (open-weight) ሆኖ የሚቀጥል በመሆኑ የከፍተኛ ደረጃ AI ቴክኖሎጂን ለሁሉም ተጠቃሚዎች በነጻ እና በቀላሉ accessible ይሆናል

China Ai price
😀

🤩 @AddisIntel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2